Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
前往频道在 Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
显示更多213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ብለዋል፡-
«ከመተኛቱ በፊት ተስቢህ ማድረግ የለመደ ሰው፣ ፍላጎቱን ለማሟላት ጉልበትና ጥንካሬ ይሰጠዋል፤ በዒባዳውም ላይ ብርታት ይሰጠዋል።»
.
Shaikh Abdul Mohsin al-Abbaad حفظه الله said:
The statement of the Prophet صلى الله عليه وسلم regarding al-Ihsaan: “that you worship Allaah as if you see Him, for though you don't see Him, He, verily, sees you”, meaning: You worship Him as if you are standing in front of Him, seeing Him. Whoever does that (i.e. attains this level), he will worship Allaah upon complete and perfect (obedience). If he cannot attain this level, then he should at least be aware that Allaah تعالى is well acquainted about him and no secret is hidden from him. So the person should beware that He تعالى does not see him doing that which He تعالى has prohibited; and let him do so that He تعالى sees him doing that which He تعالى has commanded him to do.
Ibn Rajab said in the explanation of this Hadeeth in his book “Jaami al-Uloom wal-Hikam” (1/126): In the statement of the Prophet صلى الله عليه وسلم in the explanation of al-Ihsaan: “You worship Allaah as if you are seeing him”, is an indication that the servant should worship Allaah تعالى upon this characteristic, and it is (the way of) attaining nearness to Him تعالى; and that he is standing in front of Him تعالى as if he is seeing Him. This necessitates that one should have al-Khashyah, al-Khauf, Awe and Glorification (of/for his Lord) as has been mentioned in the Hadeeth of Abu Hurairah رضي الله عنه:
“(Al-Ihsaan implies) that you fear Allaah as if you are seeing Him” [Saheeh Muslim (10)].
It also necessitates sincerity in worship and exerting efforts in beautifying, completing and perfecting it.
Excerpt:
[Sharh Hadeeth Jibreel (1/74) of Shaikh Abdul Mohsin al-Abbaad]
Translated by Foodie Fahoodie at 00:31
.
Al-Imām Ibn al-Qayyim - may Allāh have mercy on him - said: “Indeed, a slave is ready for departure, either to Jannah or to the Fire.”
[Fawā’id al-Fawā’id 86]
እነዚህ ቦታዎች ላይ የቁርአን አቀራርህን በዚህ መልኩ ማስተካከል አለብህ!!
Join:-
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
💬 አንድ ባል ሚስቱን ይዞ አዲስ መኖሪያ ቤት ይቀይራሉ ። ወደ አዲሱ ቤት በገቡ በንጋታው ቁርስ እየበሉ ሚስት ወደ ቤታቸው መስኮት እያመላከተች ለባሏ እንዲህ ትለዋለች ፦
" የጎረቤታችን የልብስ አስተጣጠብ ተመልከት ! ምንም'ኮ አልፀዳም! ይሄኔ ርካሽ ማጠቢያዎችን እየተጠቀመች ይሆናል !!! " ትላለች
ታድያ ይች ሴት ጎረቤቷ ልብስ ባጠበች ቁጥር ይህንን ትችት ሁሌ ትደጋግም ነበር ።
ከእለታት አንድ ቀን የጎረቤቷ ልብስ ፀድቶ ሲሰጣ ተመለከተች ። በጣም በመገረምም ለባሏ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎረቤቷ ልብስ በጥሩ ሁኔታ ታጥቦና ፀድቶ እንዳየች ስትነግረው ባሏ እንዲህ ሲል መለሰላት፦
" ዛሬ እኔ በጠዋት ተነስቼ የምትመለከችበትን የቤታችንን መስኮት አፅድቼው እኮ ነው !!! " አላት
·
·
ጭብጡ…
🔸እኛ ብዙ ጊዜ ነገራቶችን የምንመለከተው በእውነታው ሳይሆን እኛ መመልከት በምንፈልገው መልኩ ብቻ ነው።
🔹የሰዎች ነውር በመከታተል የተጠመደ የራሱን ነውር ይዘነጋል ። የራሱን ክፍተት በመሙሏት የተወጠረ የሰዎችን ክፍተት ለመከታተል ጊዜ አይኖረውም ። ስለዚህ ቀድመህ የራስህን ክፍተት በመሙላት ተጠመድ !!!
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
©️ Toleha Ahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
የመዲናው ኮከብ አል-ኢማም ማሊክ ኢብኑ አነስ «እንደት አነጋህ?» ተባሉ።
እርሳቸውም «በሚቀንስ እድሜና በሚጨምር ወንጀል» ብለው መለሱ።
አስበው! የውዱ ነቢይ ቢሻራ ናቸው ተብለው የሚታሰቡት የሙወጦእ ባለቤት ናቸው ይህን ያሉት።
እኔና አንተስ!
قيل للإمام مالك - رحمه الله-:
كيف أصبحت؟ فقال:
"في عمرٍ ينقصُ، وذنوبٍ تزيد".
[«شرح الزرقاني على الموطأ»(٥٤/١)]
ሸይኻችንን እናሳክም ዘንድ የቀረበ ጥሪ!
🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
በዓፋር ክልል በአዉሲረሱ ዞን በዱብቲ ወረዳ ሰላም ጃሚዕ መስጅድ መስራች፣ ኢማም፣ ኻጢብና ሙዓሊም(መምሕር) የሆኑት ሸይኽ ሷሊሕ ሙስጠፋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በልብ ሕመም ምክንያት ከሚወዱት ማሕበረሰብ ተነጥለዉ የቆዩ ሲሆን በአሁን ሰዓት ሕመሙ ጠንቶባቸዉ ወደከፍተኛ የልብ ሕመም ስትሮክ ደረጃ ተሻግሮ ከባቲ ወደ ደሴ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተብለዉ በኢትዮጠቢብ ሆስፒታል ሕክምናቸዉን እየተከታተሉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ዶክተሮች በኩል ሸይኹን ለማዳን የበኩላቸዉን ጥረት እንደሚያደርጉና ነገር ግን ሕመሙ ከበድ ያለ በመሆኑ ለከፍተኛ ሕክምና ራሳቸዉን እንዲያዘጋጁ የሸይኹን ቤተሰብ አሳስቧል። በአሁን ሰአት ሸይኹን ከጎናቸዉ ሆኖ እያስታመመ የሚገኘዉ ብቸኛ ወንድ ልጃቸዉም ቢሆን ለዚህ ሕክምና የሚሆን አቅም የለለዉ በመሆኑ በከፍተኛ ጭንቀትና ሀሳብ ዉስጥ ይገኛል።
እስከ አሁን ድረስ ባለፈዉ አንድ ወር ሙሉ ለሸይኹ ሕክምና ወጪ የ400,000ብር የብድር ዕዳ ያለባቸዉ ሲሆን ከዚህ በኋላ ለሚደረገዉ ሕክምና ተገማች 2ሚሊዮን በድምሩ 2.4(ሁለት ሚሊዮን አራመቶ ሺህ ብር) የሚያስፈልግ በመሆኑ ሁሉም ሙስሊም ማሕበረሰብ እንዲሁም ማንኛዉም ሀገርና ወገን ወዳድ የሆነ ሁሉ የሸይኹን ሕይወት ለመታደግ እንረባረብ ዘንድ አደራ ለማለት እንወዳለን።
ከስር የተጠቀሱት የሸይኹ ልጃቸዉ የባንክ አካዉንት ቁጥሮች ናቸዉ።
ሙሉ ስም: Abdusomed Sualih Mustefa
🛑 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000214014355
📌አቢሲኒያ ባንክ: 80152628
🛑አዋሽ ባንክ: 01304266942800
📌ዘምዘም ባንክ: 0000320820101
የቃሪእ ሸይኽ ዐብዱ ረሺድ አስ– ሱፊ አስ– ሱማሊይ ልጅ
ዐብዱል ሐሚድ
በዚህ ሳምንት ውስጥ ነው የሞተው።
አላህ ይዘንለት!
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ 🍃🌿🌿🌿
ለልባችን ልብ እንስጥ!
~
ምናልባት አለባበሳችን ሱናውን የጠበቀ፣ ውጫችን ያማረ ሊሆን ይችላል። ከሆነ እሰየው። ይሄ ትልቅ መታደል ነው። ሰው ለልማድና ለፋሽን በተረታበት ዘመን ኢስላማዊውን ስርአት መጠበቅ ትልቅ ፀጋ ነው፣ ምስጋና ለአላህ ይሁንና። ነገር ግን ውስጣችንን እንዳንረሳ፣ ልባችንን እንዳንዘነጋ ትኩረት እናድርግ። ለልባችን ልብ እንስጥ። የብዙዎቻችን ልቦች ከድንጋይ የደረቁ ሆነዋል። ልባችን በቂም፣ በክፋት፣ በንቀት፣ በጥላቻ ተሞልቷል። በደል በጣም በዝቷል። ግብይታችን አላህን መፍራት ርቆታል። ጋብቻችን ተቅዋ የሸተተው እየሆነ አይደለም። ወንዱ ጨካኝ፣ ስግብግብ፣ ኃላፊነት የማይሰማው፣ ከወንድነት የተኳረፈ ሆኗል። ሴቱ መረን ለቆ፣ እንደታመመ እንኳን አያውቅም። ዘረኝነት ቤት ሰርቶብናል። ምላሳችን ዚክር ረስቷል። ዒባዳችን ጣእም አልባ የበድን እንቅስቃሴ ሆኗል። ከቁርኣን በእጅጉ ርቀናል። በዛዛታ ሰምጠናል። ይሄ ሁሉ የልብ መታወክ ችግር ነው።
💫ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
{أَلاَ وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلاَ وهِيَ الْقَلْبُ}
"አዋጅ! አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች። እሷ ከተስተካከለች መላ አካል ይስተካከላል። እሷ ከተበላሸች መላ አካል ይበላሻል። ንቁ! እሷም ልብ ነች!"
📚 [አልቡኻሪይ፡ 52] [ሙስሊም፡ 1599]
🍃ባጭሩ ውስጣችን ከልባችን በላይ ትኩረት ይፈልጋል።
Ibnu Munewor
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
🌴 የረጀብ ዒባዳ🌴
🔹ጾም ወደ አሏህ ከሚያቃርቡ ትልልቅ ዒባዳዎች መሀል አንዱ ነው
ማንኛም ዒባዳ ሁለት መሰረቶች አሉት ከነዚህ መሀል አንዱ ከጎደለ፣
በሸሪዓ ሚዛን ዒባዳ አይባልም!
አሏህ ዘንድም ተቀባይነት አያገኝም!
💥1ኛ/ ዒባዳውን ለአሏህ ብቻ ብሎ በኢኽላስ መስራት (ለይዩልኝና ለይስሙልኝ ሳይሆን)
💥2ኛ/ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸው የሰሩት ወይም ስሩት ብለው ያዘዙት፣ ወይም ሲሰራ አይተው ዝም ያሉት መሆን አለበት።
👉🏻 ከዚህ ውጪ ዒባዳ ሊባልና ወደ አሏህ ሊያቃርብ የሚችል ነገር የለም::
🔸 የረጀብን ጾም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸውም አልጾሙም፣ ጹሙ ብለውም አላዘዙም ፣ሰሃቦችም አልጾሙትም::
💥በረጀብ ወር የሚሰሩ ምንም ዓይነት ልዩ ዒባዳዎች የሉም!
በዚህ ዙሪያ የሚሰራጩ ሐዲሦች በሙሉ ደዒፍና ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የተዋሹ መሆናቸውን 📂አል_ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀርን ጨምሮ ሌሎችም የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል
ደጋግ ቀደምቶች፥ " ከናንተ በፊት ያለፉ ቅን ትውልዶችን መንገድ ተከተሉ አዲስን ነገር አትፍጠሩ " ይሉ ነበር
ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ሌሎችንም የተለያዩ የሱና ጾሞችን የሚጾም ሰው ግን ረጅብም ላይ ይህ ስራው ላይ ቢቀጥል ምንም ችግር አይኖረውም
የሚከለከለው *ረጅብ ስለሆነ* ብቻ ተብሎ በጊዜያዊነት የሚሰራ ዒባዳ ብቻ ነው!
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
ረጀብ 10/7/1439 ዓ.ሂ
በተከበሩት ወራቶች ነብሳችንን ከመበደል እንጠንቀቅ!‼
======================================
✍ «ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ነው። የአላህ ሰላምና እዝነት በተከበሩት መልእክተኛ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን። በመቀጠል፤
ያለንበትን የረጀብ ወር በማስመልከት የሚፈፀሙ የቢድዓ ተግባራት ተበራክተዋል። የረጀብን የመጀመሪያ እለት፣ የመጀመሪያ ጁምዓ፣ አስራ አምስተኛውን እለት እንዲሁም ሀያ ሰባተኛውን ቀን ማክበር ቢድዓ መሆኑን፤ በሌሎች ወሮች እንደሚፈፀሙት የሰኞና ሀሙስ ወይም አያመልቢድ ፃሞች ካልሆነ ወሩን አስመልክቶ የተደነገገ ልዩ ፆምም ይሁን ሰላት እንደሌለ ገልጫለሁ። ይህ ማለት ግን ረጀብን ከሌሎች ወራቶች የሚለየው ምንም ነገር የለም ማለት አይደለም።
የረጀብ ወር፤ በሱረቱል ተዉባህ ቁጥር 36 ከተጠቆሙት የተከበሩ አራት ወራት (አሽሁሩል ሁሩም) አንዱ ነው።
አላህ እንዲህ ይላል፤
[إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِنْدَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْراً فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ذَلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ فَلا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنْفُسَكُمْ] التوبة/36
« አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር፤ በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ (በጥብቁ ሰሌዳ ለውሀልማህፉዝ) ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን (የሰየመው) ዐሥራ ሁለት ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤» አልተውባህ 36
عَنْ أَبِي بَكْرَةَ رضي الله عنه عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : ( السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ , ثَلاثٌ مُتَوَالِيَاتٌ : ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ , وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ) رواه البخاري ومسلم.
ከአቢ በክራህ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤ «አመት አስራ ሁለት ወራት ነው፤ ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት) የ”ረጀብ” ወር ነው።»
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
ዙልሂጃ የታወቀው የሀጅ ወር ነው፤
ዙልቂዕዳ ደግሞ ሁጃጆች ወደ መካ የሚያቀኑበት ወር ሲሆን፤
ሙሀረምም ከሀጅ ስነስርአት በኋላ ሰዎች ወደቀያቸው የሚመለሱበት ወር ነው። አላህ ረጀብንም ከእነዚህ የረከበሩ ወራት አድርጎታል።
እነዚህ ወራት (የተከበሩ) ናቸው ስንል፤
1- እነዚህ ወረሰቶች ጦርነት የተከለከለባቸው ወራት ናቸው።
ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ከፈፀመባቸው እራሳቸውን ለመከላከል ብቻ ካልሆነ በስተቀር ውጊያ አይፈቀድም።
2- በነዚህ ወራት አላህ ክልክል ያደረጋቸውን ነገሮች መፈፀም በሌላ ወራት ወንጀልን እንደመፈፀም አይደለም። ስለዚህም አላህ እነዚህን ወራቶች ለይቶ ነብሳችንን እንዳንበድል አሳስቦናል፤ «በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ» ።
እራስን መበደል አስከፊ መሀይምነት ነው። በአንድ ሰውና በጌታው መካከል የሚፈፀም እራስን መበደል ለአላህ መፈፀም የሚገባን ሀላፊነት አለመወጣት ነው። በራስ ላይ ከሚፈፀሙ በደሎች ሁሉ ትልቁ በአምልኮ ፍጥረታትን ከአላህ ጋር ማጋራት “ሽርክ" ነው። ሰዎች ላይ የሚፈፀም በደልም ቢሆን የሚጎዳው ሰሪዉን ነውና እራስን መበደል ነው። ለራሱ ያወቀ በማንኛውም ጊዜ ከበደል ይርቃል።
ኢባደላህ!
አላህ እነዚህን ወራቶች አክብሯቸዋልና እኛም ከፍተኛ ክብር መስጠት ይገባናል።
እነዚህ ወራቶች ሲገቡ፤ አላህ ክብርን እንደለገሳቸው ልናስታውስና ከወንጀል ለመራቅ ያለንን ቁርጠኝነት ልናድስ ይገባል። ይህ ልባዊ ኢባዳ ነው።
ወንጀልን በማንኛውም መፈፀም የተከለከለ ቢሆንም በነዚህ ወራት ግን ክልክልነቱ የበረታ ነው።
ስለዚህም ከምንም አይነት ወንጀሎች መጠንቀቅ እና ወደ አላህ መመለስ ያስፈልገናል። ከትናንሽም ይሁን ከትላልቅ ወንጀሎች በአላህ እንጠበቅ።
ሸይጣንን እናሸንፍ!
አላህ ከጥፋት ይጠብቀን..
አሚን!!»
©:አኹኩም ፊላህ አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
ከኡለሞች ንግግር
ኢማሙ አል አውዛዒይ እንዲህ ይላሉ፡
ዋናው ነገር ከሱናው ባቡር ላይ ተሳፈር! “አደራህን!የቀደምቶችን ፋና አጥብቀህ ያዝ! ሰዎች ጀርባቸውን ቢሰጡህም! ከሰዎች አስተያየት ተጠንቀቅ!በቃላት ቢያሸበርቁልህም እንኳ፣ አንተ ቀጥ ያለው መንገድ ላይ ከሆንክ ነገሩ በሒደት ይገለጣል።”
[አሸሪዓ ሊል አጁሪይ “(1/138)]
ሰዎች የሚጠሏቸውን ሶሥት ነገራቶችን እኔ ግን እወዳቸዋለሁ:
ታላቁ ሷሃባ አቡ ደርዳእ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የሚከተለውን ይላሉ፦
“ሰዎች የሚጠሏቸውን ሶሥት ነገራቶች እኔ ግን እወዳቸዋለሁ እነሱም፡ ድህነት፣በሽታ እና ሞት ናቸው። ድህነትን የምወደው ለጌታዬ ለመተናነስ ብዬ ሲሆን፤ ሞትን የምወደው ደግሞ፣ ከጌታዬ ለመገናኘት ያለኝ ናፍቆት እና ጉጉት ነው፤እዲሁም ህመምን (በሽታን) የምወደው... ወንጀሌ እንዲታበሰልኝ ብዬ ነው።”
📚 [አስ-ሲየር (2/349)]
► ቀልባችንን የሚረጋጋን!
► ውስጣችንን በሀሴት የሚሞላን!
► እሱን በማንበባችን ብቻ አጅር የምናገኝበት
► መጥፎውን ከጥሩ፣ ሀላልን ከሃራም፣ ቢድዓን ከሱና፣ ከሽርክን ከተውሒድ የሚለይልን!
► እውነትን የሚያስተምረን!
► ከአርሽ በለይ የሆነው የጌታችን የአላህ ቃል *ቁርዓን።*
#ጋብዤያችኋለሁ።
