ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ረመዳን ቀን 1️⃣9️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قَامَ لَيْلَةَ الْقَدْرِ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا ، غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَن
ረመዳን ቀን 1️⃣9️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قَامَ لَيْلَةَ الْقَدْرِ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا ، غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ،﴾ “የለይለተል ቀድርን በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ የቆመ ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።” 📚 ቡኻሪ (1901) ሙስሊም (760) ዘግበውታል

ሰራተኛ ስራውን ሲያጠናቅቅ የሚያገኘውን ደመወዝ በማሰብ የስራውን ድካም ተቋቁሞ የሚጠበቅበትን ሁሉ እንደሚያደርገው ሁሉ እኛም የአላህን ውዴታና ጀነትን በማሰብ ነፍሲያችንን በማሸነፍ መልካም ስራ ላይ ልንበረታ ይገባናል፡፡ ሁኔታዎች ለመልካም ስራ የማያግዙበት ወቅትና ቦታዎች ላይ ሁሉንም ተቋቁሞ ከእኛ የሚጠበቀውን ማድረግና አላህ እንደሚፈልገው ሆኖ መገኘት ደረጃው ለዲን ብሎ ወደ ነቢዩﷺ የመሰደድ ያክል ነው፡፡ ኢዕቲካፍ በመግባት ከዓለማዊ ጉዳዮች ርቆ፣ ከዱንያ ግርግርና ወሬዎቿ ተነጥሎ፣ ዒባዳ ታስቦ፣ የተለያዩ የአምልኮ ተግባራትን መፈፀም እዚያው ለመዋልና ለማደር ጠቅሎ መስጊድ መግባት ማለት ነው፡፡ የቻለ አሥርቱን ቀናት ኢዕቲካፍ ማድረግ ይችላል፤ ያልቻለ የተመቸዉን ቀን መርጦ ኢዕቲካፍ ማድረግ ይችላል፡፡ ኢዕቲካፍ ነፍስን ያጠራል፣ ዉስጥን ያፀዳል፡፡ አሥርቱን ቀናት ኢዕቲካፍ ማድረግ የፈለገ ሰው ረመዷን 20 ቀን (ምሽቱ 21) ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት መስጊድ ይገባና ነገ ዒድ ሲባል ከፀሐይ መጥለቅ በኋላ ይወጣል፡፡ "የሰው ልጅ ሆይ:- የተወለድከው ብቻህን ነው፣የምትሞተውም ብቻህን ነው፣ ቀብርም የምትገባው ለብቻህ ነው፣ ለምርመራ አላህ ፊት የምትቆመውም ለብቻህ ነው፣ጀነትም ይሁን ጀሀነም የምትገባው ለብቻህ ነው!"  ታዲያ ነገ የምትድንበትን ኸይር ስራ ለብቻህ መስራት እንዴት ይከበድሃል?!? ዛሬ ዱኒያ ላይ መስፈርቱን ያሟላ መልካም ስራ ከሰራን ነገ ኣኺራ ላይ በጀነት ስናርፍ ድካሙን በሙሉ እንረሳዋለን! ከዛም አልፎ የከፈልነውን ዋጋ እንንቃለን! በወርቃማ አስርቱ ቀናት፣ 1/ ኢዕቲካፍ በመግባት 2/ ቁርኣን 3/ ለራሳችንም ለሌሎችም የተለያዩ ዱዓዎችን በማድረግ  በተለይም (አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) የሚለውን ዱዓ ማብዛት 4/ ዚክር በማብዛት 5/ ሰደቃ 6/ ለሊቱን ሙሉውን -እስከ ሱሑር- በሰላት ብቻ ማሳለፍ የቻለ ይህን በማድረግ ይህን ያልቻለ ደግሞ ለሊቱን ከፋፍሎ በዚክር፣በዱዓእና በኢስቲግፋር እንዲሁም የቻልነውን ያክል ረዘም ያሉ 2/2 ረክዓ ሱንና ሰላቶችን በመስገድ ልናሳልፍ ይገባናል፡፡ አላህ ያግዘን ለይለቱል-ቀድርንም ይወፍቀን "ኣሚን"» ©: ኡስታዝ አሕመድ አደም

ረመዿን 19 🌙 العشر الأواخر 🌙 • أيام قليلة وليالٍ عظيمة • لنجتهد فيما تبقى من رمضان فضيلة الشيخ: عبدالكريم الخضير -حفظه الله « የረመዷን ወርቃማ 10 ቀናቶች ሁሉ አለቃ የሆነው ረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናቶቹ ደግሞ የወሩ ቀናቶች ቁንጮ ናቸው፡፡በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የምትገኘዋ ለይለቱልቀድር ደግሞ የቁንጮዎች ቁንጮ ናት፡፡ አስሩን ቀኖች (ሌሊቶች) በሙሉ ለይለተል-ቀድርን በማሰብ በዒባዳ ያሳለፈ ያለምንም ጥርጥር ለይለተል-ቀድርን ያገኛል። 🔗ቡኻሪይና ሙስሊም ከእናታችን ዓኢሻ እንደዘገቡት ነቢዩ  ﷺ"የረመዷን 10 ቀኖች ሲገቡ መቀነታቸውን ያጠብቁ ነበር፣ ለሊቱንም በሙሉ በዒባዳ (በሰላት) ያሳልፉ ነበር፣ ባለቤቶቻቸውንም (ለዒባዳ) ይቀሰቅሱ ነበር" ብለዋል፡፡ ጅምርና መነሻ ላይ ሁሉም እኩል ሊሆን ይችላል፡፡ ነገሮች የሚለኩት ግን በፍጻሜያቸው ነው፡፡ እስከመጨረሻው ታግሶ ስራውን አሳምሮ ያጠናቀቀ ይሸለማል፡፡ መጨረሻ ላይ የተሳነፈና ያበላሸ ግን ሽልማቱን በማጣት ወይም ከዛም በከፋ ነገር ሊቀጣ ይችላል፡፡ የረመዷን የመጨረሻ 10 ቀናት ላይ ይበልጥ ኸይር ስራ ላይ ልንተጋና መጨረሻችን ያማረ እንዲሆን ጥረት ልናደርግ እንጂ ልንዘናጋና ልንሰላች በጭራሽ አይገባንም፡፡ ኢብኑል-ጀውዚይ እንደሚሉት"ፈረስ እንኳ የእሽቅድድም ሜዳ ላይ የመጨረሻው ዙር ላይ ሲደርስ ኀይሉን አሟጦ ተጠቅሞ ሌሎች ፈረሶችን በመቅደም ከግቡ ላይ ቀድሞ ለመድረስ ይጥራል" ፣እነሆ ከፈረስ በላይ እንጂ በታች ልንሆን ፈፅሞ አይገባምና እኛም ወደ ጀነት በሮች በመልካም ስራ ልንሽቀዳደም ይገባናል፡፡ የረመዷን የመጀመሪያ አስርቶች ላይ ከነበረን የተሻለ ንቃትና ትጋት ሊኖረን ይገባል።

The Ministry of Health in Gaza says a total of 71 documented Palestinian fatalities were reported in seven massacres carried
The Ministry of Health in Gaza says a total of 71 documented Palestinian fatalities were reported in seven massacres carried out by the Israeli occupation forces in the war-torn enclave during the previous 24 hours.

BREAKING: Israeli warplanes carry out intense airstrikes targeting the neighborhood of Shujaiya in eastern Gaza City.
BREAKING: Israeli warplanes carry out intense airstrikes targeting the neighborhood of Shujaiya in eastern Gaza City.

ሱሁር ተነስቶ መብላት ለጾም ኒያ ይሆናል ወይ? ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

ታላቅ ፀጋን አላህ ይሰጥሃል ምንድነው ትልቁ ፀጋ? ሁረል ዒኖች? ትላልቅ የጀነት ፎቆች? አይደለም አይደለም! ትልቁ ፀጋ ማለት የቂያማ ቀን ትጠራለህ እናንተ ሰዎች! እከሌ ሆይ! እናንተ የጀነት ሰዎች ሆይ!  ይባላል ከዚያ ራስህን ከፍ አድርገህ አቤት ምንድነው? ትላለህ ከዚያም አላህ ዘንድ ቀጠሮ አለብህ የማይቀርበት የሆነ ቀጠሮ ሀያ! ተነስ! ትባላለህ አንተም እንዴ ፊታችንን አላበራልንም እንዴ?! ጀነት አላስገባንም እንዴ?! ከዚያ በላይ ምን አለ? ትላለህ እንግዲያውስ ቀጠሮ አለባችሁ ተነሱ ይባልና በራሪ የሆኑ ክንፍ ያላቸው ፈረሶች ይመጡልሃል ከዚያም በነሱ ትጓዛለህ በዚያች በራሪ ፈረስም እየተጓዝክ በጣም ትልቅ የሆነ አፊህ የሚባል ሸለቆ  ዘንድ ትደርሳለህ በዚያም ላይ ሰዎች በደረጃቸው ልክ ይቀመጣሉ ከፊሉ በብርሀን መቀመጫ ሌላው በወርቅ መቀመጫ ሌላው በብር መቀመጫ ወዘተ እንደየደረጃቸው እዚያም ሆነው ያወራሉ ይስቃሉ ይደሰታሉ ከዚያም ትልቅ የሆነ ብርሃን ያካብባቸው እና ሁሉም ፀጥ ይላሉ የዚያኔም ይህ ያካበባቸው ያናግራቸዋል አሰላሙ አለይኩም ይላቸዋል በዚህን ግዜ የሚያናግራቸው አላህ እንደሆነ ያውቃሉ አላህም ጠይቁኝ ይላቸዋል እነሱም  ውዴታህን እንጠይቅሃለን ይሉታል እሱም ውዴታዬ ባይኖርማ ጀነት አትገቡም ነበር ፤ጠይቁኝ ይላቸዋል ጌታችን ፊትህን አሳየን ይሉታል አላህም ግርዶሹን ይገልጠዋል ከዚያም ፊቱን ያሳያቸዋል የዚያን ግዜ ውዴታው የተሟላ ይሆናል ................................................. እንግዲያውስ ወደ አላህ ፍጠን! ከአላህ አትራቅ! አላህ ይህን ታላቅ ፀጋን ይወፍቀን                                         አሚን! 🎤 ሸይኽ አብዱራህማን አል-ባሂሊይ ✍ጦለሃ አህመድ https://t.me/tolehaahmed

👆👆👆 📚 የፆም ወግ 03/03 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas

👆👆👆 📚 የፆም ወግ 02/03 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas

👆👆👆 📚 የፆም ወግ 01/03 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas

🎯 የፆም ወግ 👌 የቀሩትን የረመዷን ቀናቶች ይበልጥ መጠቀም ያስችል ዘንድ መደመጥ ያለበት ሙሐዶራ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ከዓመታት በፊት በነሲሓ ቲቪ ከተላለፈው ወደ ኦዲዮ የተቀየረ 🔗 Do
🎯 የፆም ወግ 👌 የቀሩትን የረመዷን ቀናቶች ይበልጥ መጠቀም ያስችል ዘንድ መደመጥ ያለበት ሙሐዶራ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ከዓመታት በፊት በነሲሓ ቲቪ ከተላለፈው ወደ ኦዲዮ የተቀየረ 🔗 Download Link https://t.me/ustazilyas/1072 🎬 ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮውን ለመከታተል https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0OeiM0ItQTk5QcKrdjsaVf&si=gqCYqQn13WuscDX1 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas https://t.me/ustazilyas

ስጦታ ሁለት ዓይነት ነው አንደኛው አካላዊ ስጦታ ሁለተኛው መንፈሳዊ ስጦታ ነው አካላዊው ስጦታ የሚጨበጥ የሚዳበስ የሆነው ስጦታህ ነው መንፈሳዊው ስጦታ ደግሞ ዱዓ ማድረግህ ነው! አካላዊ ከሆነው ስጦታ የሰጠኸው ሰው ሁሉ ይወድሃል! መንፈሳዊ ከሆነው ስጦታ የሰጠኸው ሰው ሁሉ ይወድሃል! ስለዚህ አንድ ሰው እንዲወድህ ከፈለክ ለእሱ ዱዓ አድርግለት! አላህ ዱንያ አኺራችሁን ያሳምርላችሁ🤲 https://t.me/tolehaahmed

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑤③④]👌 #ቁርኣን

120,000 worshipers performed the evening and Taraweeh prayers today in al-Aqsa Mosque, despite Israeli measures and restricti
+2
120,000 worshipers performed the evening and Taraweeh prayers today in al-Aqsa Mosque, despite Israeli measures and restrictions.

Shaykh Yaser Al Dosari at his best!! #ياسر_الدوسري

No one can break their faith. 🇵🇸Because they are Muslim and Palestinian.
+1
No one can break their faith. 🇵🇸Because they are Muslim and Palestinian.

ረመዳን ቀን 1️⃣8️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذا أَصْبَحَ أَحَدُكُمْ يَوْمًا صائِمًا، فلا يَرْفُثْ وَلا يَجْهلْ، فَإِنِ امْرُؤٌ شاتَمَ
ረመዳን ቀን 1️⃣8️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذا أَصْبَحَ أَحَدُكُمْ يَوْمًا صائِمًا، فلا يَرْفُثْ وَلا يَجْهلْ، فَإِنِ امْرُؤٌ شاتَمَهُ، أَوْ قاتَلَهُ، فَلْيَقُلْ: إنِّي صائِمٌ، إنِّي صائِمٌ.﴾ “አንዳችሁ ፆመኛ ሆኖ ባነጋበት ቀን እንዳይረክስ፤ እንዳይጮህ እንዳይሞኝም። አንዱ ቢሰድበው ወይም ቢጣላው፤ እኔ ፆመኛ ነኝ እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል።” 📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ቃሉ የሙስሊም ነው: 1151 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh

The Ministry of Health in Gaza says the Palestinian death toll resulting from the ongoing Israeli war of genocide has risen t
The Ministry of Health in Gaza says the Palestinian death toll resulting from the ongoing Israeli war of genocide has risen to 32,552.

ሱብሓነላህ! አላህ ሊጠብቅህ ከፈለገ ማንም ሊጎዳህ አይችልም። በ 🇸🇦 አፊፍ ከሚገኝ አራተኛ ፎቅ ላይ የ2 አመት ልጅ ወድቃ በተአምር ተረፈች።