Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
前往频道在 Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
显示更多213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ለሁሉም ይድረስ አስቸኳይ ነው ሸር ‼️
ይህ ክፍት አፍ የአለማቱን ነብይ ረሱል(ሰዓወ) ዝቅ አድርጎ ተሳድቧል።
እንደት ይህን የቁም ሬ ሳ ዋጋውን የሚሰጥ የነቢ ዑማ ወንድ ጠፍቶ ነው ወይ ⁉️
1- አንገቱን ተይዞ ለህግ ይቅረብ
2- ካልሆነ ይህን በአፉ የተፀዳዳበትም ምላሱን በቅርቡ ያለ ሰው ዋጋውን ይስጠው።
እንደ ዑማ ለዑማ የቆመ ተቋም ባይኖረንም ረሱል(ሰዐወ) ሲሰደቡ አይቶ የሚያልፍ ወንድ ግን ከቶም አይጠፋም።
ይህ ህመም የሚሰማው ይህነን ነቀዝ ዛሬ ዋጋውን ካልሰጠው ነገ ሌላው ምን እንደሚል ግልፅ ነው።
ሼር ይደረግ
ይህ ልጅ ወላሂ ዋጋውን ማግኘት አለበት ይኸው ነው።
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
👈 إذا جاءت السنة بطل كل شيء يدعو إلى خلافها !!
🎙فضيلة الشيخ سليمان بن سليم الله الرحيلي ،،
📌لتحميل المقطع على التلجرام 👇👇
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አህያ አህያ ነው …
አህያ አህያ ነው - ብትለውም ሀሬ ፤
ቋንቋ መቀያየር - አየደርገውም በሬ፡፡
መውሊድም ቢድዓ ነው - ብትለውም ሀሰና፤
ስያሜ ማሰመር - አየደርገውም ሱና፤
ከነቢዩ መንገድ - የራቀ ነውና፡፡
Via: Copy
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
📍ወሳኝ ትምህርት❗️❗️❗️
📌መውሊድን ማን ጀመረው? እኛስ እናክብረው?!
🔈 ሸይኽ አሕመድ አደም
🛑መውሊድ ለማያከብሩ ሰዎች በአቋማቸው ላይ ፅናት እንዲኖራቸው የሚያደርግና ለሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ ትንሽ ቆም ብለው እንዲያስቡ የሚያደርግ ወሳኝ ትምህርት ነው!!!
💫 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ይደረግ!!
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
Allaah says :
It is He Who made the sun a shining thing and the moon as a light and measured out for it stages that you might know the number of years and the reckoning. Allaah did not create this but in truth. He explains the Ayaat in detail for people who have knowledge. [Yoonus 10:5]
And from among His Signs are the night and the day, and the sun and the moon. Prostrate yourselves not to the sun nor to the moon, but prostrate yourselves to Allaah Who created them, if you (really) worship Him (Fussilat 41:37)
Quran 55:5
The sun and the moon [move] by precise calculation
Quran also mentioned 13:2
Allah is He Who raised the heavens without any pillars that ye can see; is firmly established on the throne (of authority); He has subjected the sun and the moon (to his Law)! Each one runs (its course) for a term appointed. He doth regulate all affairs, explaining the signs in detail, that ye may believe with certainty in the meeting with your Lord.
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
tiktok.com/@secretsof_truth
Gentleness_O_People_of_the_Sunnah_with_the_People_of_the_Sunnah.pdf5.33 MB
O You Who Suffer From Worries & Sorrow Learn This Du’aa!
#Duaa #Worries #Grief #Distress
Join:-
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።
1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893
2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869
3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876
4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884
5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227
6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214
7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261
8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269
9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294
10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882
11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298
12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886
13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234
14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898
15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277
16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878
17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34
18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624
19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309
20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918
21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302
🔰 ማህበረ እርኩሳዊያንና እኛ
ዘርህን ብሄርህን ሲነኩብን ሳይሆን ንፁዎችን ሲነኩብን ልንቃወምና ስለነሱ ልያሳስበን የሚገባው‼️
እስልምናችን ዲናችን ሲነካ ነው ልያሳስቀን የሚገባው ምክንያቱም የኛ ህይወትም ሆነ እምነት ዲናችን ነውና።
በእስልምናና በሙስሊሞች ሲቀጠፍ ችላ ብለን ዘራችን ወይም ብሄራችን ሲነካ የምንወራጭ ከሆነ እራሳችንን መፈተሽ አለብን። ከአላህ ጋር ያለንን ቅርበት መገምገም አለብን። ልባችን ደርቃለችና በተውበት፣ በመልካም ስራ ወደ አላህ በመቃረብ እሷን ማለስለስ የግድ ይለናል ካልሆነ መጨረሻችን ያሰጋል‼️
ብዙ ጊዜ በማህበራዊ ሚዲያ የሚስተዋለው ነገር በእውነት አሳዛኝ፣ ልብን የሚያደማና አሳፋሪም ጭምር ነው። አንዳንዴ « ቆይ እኛ ሙስሊሞች ሙስሊም ካልሆነው አካል በምን ተለየን» የሚል ጥያቄም ያጭራል። ሁሉም ባይሆንም ታዋቂ የምንላቸው፣ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ላማገልገል ሐላፊነት የተሰጣቸው ዘራቸው ተነክቶ እንደሆነ ማህበራዊ ሚድያው በነሱ ልጥፍ (ፖስት) ይጨናነቃል! ነገር ግን ከነሱ ዘር ወይም ብሄር ውጪ ሌላ ሙስሊም ሲገደል፣ ሲደበደብ፣ ሲቆስል፣ መስጂድ በጥይት ሲመታ ዝምታን ይመርጣሉ። አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ብሄር ዘራችንን እምነታችንን ስናስበልጥ ይስተዋላል!!
ዘር ብሄርን ከዲናችን ካስበለጥን ከኛ በላይ እድለ-ቢስ አላዋቂ የለም። ከኛ በላይ አላህን የካደም የለም!!
የኛ ህይወት፣ የኛ እምነት፣ የኛ የአኗኗር ዘቤ ሁሉ ነገራችን ዲናችን ነው፤ እስልምናችን ነው። ከዘራችንም ሆነ ከብሄራችን ውስጥ ለእስልምናችን ጠላት የሆነ ሁሉ ለኛም ጠላት ነው። ለምን አባት እናታችን አይሆኑም ለእስልምና ጠላት ከሆኑ ለኛም ጠላቶች ናቸው‼️
የኛ ሁኔታ ግን በጣም ያሳፍራል። ኢስላማዊ ተቋሞች፣ ታዋቂ ሰዎች ሙሐደራ በተደረገ ቁጥር በሙሐደራ አድራጊው ረድ ለመስጠት የሚሯሯጡ ሰዎች በሙስሊሞች ላይ በደል እየተፈፀ ዝምታን መርጧል። ብዙዎች ለዲናችን ብለን ታስረናል፣ ተገርፈናል፣ ተቀጥፎብናል፣ ቆስለናል፣ ለረጅም አመታት የማያዳግም ተጋድሎ አድርገናል የሚሉ ሁሉ የት ሄዱ!?፤ ምን ዋጣቸው ምንስ ከአቋማቸው እንዲሸሹ አደረጋቸው⁉️
● እነዚህ ለዲናችን ታጋዮች ነበርን የሚሉ አካላት ሙስሊም በየ-ቦታው በእምነቱ እየተገፋ ለዛ ሙስሊም ለምን እንደ ቀድሞው አይታገሉለትም። ትግሉ ለዲን ከነበረ አሁንም እኮ ሙስሊሞች በዲናቸው ነው እየሞቱ፣ እየቆሰሉ ያሉት።
በጉራጌ ዞን በጉንችሬ ብዙ ሙስሊም ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ተባረዋል። ሽማግሌና መጅሊስ ተወያይቶ ሁኔታዎች ተስተካክለዋል ተባለ ግን እውነታው ከዚህ የራቀ ነው። ለሙስሊም ተማሪዎች ሸኝ እየሰጡ አባረሯቸው!
ጉንችሬ ላይ ሙስሊሞች በእምነታቸው ይህ በደል ሲፈፀምባቸው ቆየ፤ አሁንም እየተፈፀመባቸው ነው። በቅርብ ቀን ደግሞ ሙሉ ማህበረሰቡ ሙስሊም በሆነባት ስልጤ ዞን ቅበት ወረዳ ላይ እርኩሳኖች (ኦርቶ አማራ ደብተራዎች) ሙስሊም ተማሪዎችን በድግምት ከትምርት ገበታቸው እንዲርቁ እያደረጓቸው ነው። ይህን በተቃወመ ወጣት ደግሞ የጥይት ናደ ወረደበት፣ ተደበደበ፣ ቆሰለ፣ የሞተም አለ። ቄሶች በቀጥታ ስርጭት ህዝባቸውን (ክርስቲያኑን) በስልጤ ማህበረሰብ ጦርነት እንዲያውጁ እየቀሰቀሱ ነው። በሚሰሩት ደግምትም ተኩሯርተው ስለ ድግምታቸው በሚድያ እየለፈፉ ነው። ለድግምታቸው መፅሐፍ ሁላ ፅፈውለታል፣ ወጣቱን አደራጅተውለታል።
ታዋቂ ነን ባዮች ደግሞ ስልጤ ሙሉ የክርስትና እምነት ነበር የሚሰበክበት ከግራኝ አህመድ በኋላ ነው ወደ እስልምና የተቀየረው እያሉም እየቀጠፉ ነው። ስልጤን በኢኮኖሚ ለመጉዳት ከስልጤ ምንም ነገር አትግዙም እያሉ ነው።
● የተበደለው ሙስሊሙ ሆነ ሳለ በሚድያዎቻቸውና በፖለቲካ ሰንሰለቶቻቸው ተጠቅመው እየተበደሉ እንዳለ በሚድያ እየለፈፉም ነው።
ይህ ሁሉ እየሆነ ግን ለዲናችን ብለን ለብዙ አመታት ታግለናል የሚሉ የነበሩ ታጋዮች የት ሄዱ!? ወይስ ስልጤ እየተነካ ያለው በእምነቱ፣ በዲኑ አይደለም⁉️
ብዙ ወንድሞችና ሚድያዎች ሐላፊነት ሳይጣልባቸውም ለሙስሊሙ ድምፅ እየሆኑ ነው። ሑዳ መልቲ ሚዲያን፣ ሙራድ ታደሰን፣ ሐሩን ሚዲያን፣ ኡማ TV'ን መጥቀስ ይቻላል። ግን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማገልገል ሐላፊነት ላይ ያሉስ ምን እያደረጉ ነው!? ከነሱ ምንም አይጠበቅም ነውን⁉️
ወደ ሶሺል ሚድያው ስመለስ ደግሞ....፤
● በሙስሊሙ ማህበረሰብ ግፍ እየተፈፀመበት አፉን የዘጋ ሁላ አሁን ግን « ለ2016 ለአዲስ አመት እኳን አደረሳችሁ» የሚል የመርዶ መልእክት ሲለጥፉ (ሲፖስቱ) ይስተዋላል። ስለመውሊድ ለመስበክ ደፋ ቀና ሲሉም ይታያል። ለኦርቶ አማራ ፋኖ ሽንጣቸውን-ገትረው ሲከራከሩም እናያለን። የሚኣጅብ እኮ ነው።
► ለዲናችን ሳንጨነቅ እራሳችንን ጤነኛ አድርገን የምንቆጥር ከሆነ በእርግጥም አብደናል (አቅላችን ለቋል)‼️
► አላህን አጥተን (ሳንታዘዘው ቀርተን) ለዘር ለብሄራችን እየዬ የምንል ከሆነ በእርግጥም እድለ-ብስ የማይጠቅሙ ቢሲናዎች ሁነናል።
► ለዱንያ፣ ለስልጣን፣ በሁሉም ዘንድ ለመወደድ ስንል ዲናችንን ችላ ያልን እንደሆነ ከኛ በላይ የከሰረ፣ ከኛ በላይ ያመፀ፣ ከኛ በላይ የካደ፣ ከኛ በላይ ወንበዴና ዱሪዬ የለም፤ ሊኖርም አይችልም‼️
► ለዲናችን ብዙ፣ ለፍተናል፣ ታስረን ተገርፈናል፣ ለረጅም አመታት ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጎን በመቆም ለውጥ አምጥተናል የምንል ሁሉ አሁን ላይ ለዛው ዲን የማንታገል ከሆነ፤ ቀድሞውኑም አላማችን ለዲን መታገል ሳይሆን ለስልጣን ነበር ማለት ነው።
ሁኔታው እንዲህ ሆነ:-
⭕️ ያሻግረናል ብለን የጠበቅነው ድልድይ፤ አምዘግዝጎ ጣለን መከራ ወንዝ ላይ። የሚሉት አይነት ያስመስልብናል።
▮ፊትናው የመጣው በኛ ንብረት፣ ገንዘብ እንዲሁም ጤና ቢሆን ነገሩ ያን ያህል አያስጨንቅም ነበር። ከሰበርን (ከታገስን) ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል ስለተነገረን። ነገር ግን የመጡብን ፊትናዎች በኛ ሳይሆነ በዲናችን በእስልምናችን ነው። ለዚህ ደግሞ ሐላፊነት ላይ ያለ እስከ ተራ ሰው ድረስ የበኩሉን ድርሻ የማይወጣ ከሆነ ፊትናው እየጨመረ ይመጣል። የሙስሊም ግርማ-ሞገስ ይጠፋል። አሁንም አልረፈደም ነገር ግን ይረብድብናል።
ልንነቃ ይገባል፤ ዘረኝነትን፣ ጠባብነትን፣ የስልጣንና የስልጣን ጥማትን ከውስጣችን አሽቀንጥረን ጥለን ለዲናችን ልንታገል ድግ ይለናል። ለእስልምናችን ስንል ከተራራ ጋር መገፋፋት ቢኖርብን እንኳን ወደኋላ ልንል አይገባም።
❶ እነዛ ሙሐደራ በተደረገ ቁጥር ለረድ የሚሯሯጡ ሰዎች ሙስሊሙ ላይ እየተፈፀመ ላለው ግፍ ድምፃቸውን ሊያሰሙ ግድ ይላል።
➋ እነዛ ሐላፊነት ላይ ያሉ አካላት ህዝብን በማንቃት ከህዝቡ ጎን በመቆም በዲናችን የመጣውን ፊትና መጋፈጣቸው አስፈላጊ ነው ብቻ ሳይሆን ግዴታቸውም ጭምር ነው።
➌ እነዛ ለዲን ስንል መስዋዕትነት ከፍለናል፣ ታስረን ተሰቃይተናል አመርቂ ለውጥም አምጥተናል ያሉን ሰዎች ዛሬም ለዛው ዲን መስዋዕትነት መክፈል፣ መሰቃየት፣ መታገል አመርቂ ለውጥ ማምጣትም ይኖርባቸዋል።
❹ እነዛ ሙስሊም ሆነው « ለአዲስ አመት እኳን አደረሳችሁ » የሚል የመርዶ መልእክት የሚለጥፉ (የሚፖስቱ) ሰዎች በዲናቸው እየተፈፀመ ያለውን ግፍ ተቃውሞ ሊያሰሙ (ሊፅፉ፣ ድምፅ ሊያሰሙ) ግድ ይለቸዋል።
❺ እነዛ መውሊድን ለማክበርና ለመስበክ ደፋ ቀና የሚሉ ሰዎች መውሊዱን ተወት አድርገውት በሙስሊሙ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ ሊቃወሙ፤ የበኩላቸውን ድርሻ-ሊወጡ ይገባል።
⭕️ ሁሉም የሙስሊም ማህበረሰብ በጋራ አንድ ላይ ለዲኑ ሊቆም ግድ ይለዋል‼️
በወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
