ch
Feedback
Nathanol Speciality Dental Clinic

Nathanol Speciality Dental Clinic

前往频道在 Telegram

📍 አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ የተለያዩ መርጃዎችን ለማግይት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ @Natanoldentalclinic 📞 በ 0930303333 ወይም 0930737475 ይደውሉልን

显示更多

📈 Telegram 频道 Nathanol Speciality Dental Clinic 的分析概览

频道 Nathanol Speciality Dental Clinic (@nathanolspecialitydentalclinic) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 695 名订阅者,在 新闻与媒体 类别中位列第 13 651,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 176

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 695 名订阅者。

根据 25 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -518,过去 24 小时变化为 -24,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.99%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.50% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 236 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
📍 አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ የተለያዩ መርጃዎችን ለማግይት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ @Natanoldentalclinic 📞 በ 0930303333 ወይም 0930737475 ይደውሉልን

凭借高频更新(最新数据采集于 26 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 新闻与媒体 类别中的关键影响点。

Buy Ad
15 695
订阅者
-2424 小时
-1327
-51830
帖子存档
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!

ዚርኮኒያ vs ሴራሚክ vs ክሮሞ ኮባልት፦ የትኛው ለጥርስዎ ይስማማል? 🤔🦷 በጥርስ ዘውድ (Crown) ሕክምና ወቅት የመረጡት የማቴሪያል ዓይነት በጥርስዎ ጥንካሬ፣ ውበት እና አገልግሎት ዘመን ላ
ዚርኮኒያ vs ሴራሚክ vs ክሮሞ ኮባልት፦ የትኛው ለጥርስዎ ይስማማል? 🤔🦷 በጥርስ ዘውድ (Crown) ሕክምና ወቅት የመረጡት የማቴሪያል ዓይነት በጥርስዎ ጥንካሬ፣ ውበት እና አገልግሎት ዘመን ላይ ትልቅ ልዩነት ያመጣል! 1️⃣ ዚርኮኒያ (Zirconia) — ከፍተኛ ጥንካሬና የተፈጥሮ ውበት የአገልግሎት ዘመን፦ በአግባቡ ከያዙት ከ20 እስከ 30 ዓመታት (ወይም ከዚያ በላይ) ይቆያል። ልዩ ጥቅሙ፦ እጅግ በጣም ጠንካራ እና ከተፈጥሮ ጥርስ ጋር ሙሉ በሙሉ የሚመሳሰል ማራኪ ውበት አለው። ምክር፦ በተለይ ለፊት ለፊት ጥርሶች (ለፈገግታዎ ጎልተው ለሚታዩት) ዚርኮኒያ ተመራጭ ነው! 2️⃣ ሴራሚክ (Ceramic) — ጠንካራ እና አስተማማኝ የአገልግሎት ዘመን፦ በጥሩ እንክብካቤ ከ20 እስከ 30 ዓመታት ሊቆይ ይችላል። ልዩ ጥቅሙ፦ በጥንካሬው አስተማማኝ ቢሆንም፣ ከዚርኮኒያ ጋር ሲነጻጸር በውበት ደረጃ ትንሽ ዝቅ ይላል። ምክር፦ ብዙም ለማይታዩት የኋላ መንጋጋ ጥርሶች በሴራሚክ ቢሰሩ ሙሉ በሙሉ ተስማሚ ነው። 3️⃣ ክሮሞ ኮባልት (Chromo Cobalt) የአገልግሎት ዘመን፦ እስከ 10 ዓመታት ያገለግላል። ማወቅ ያለብዎት፦ በጊዜ ሂደት የቀለም መቀየር (Discoloration) ሊያሳይ ይችላል። ያናግሩን / ቀጠሮ ይያዙ፦ በስልክ ቁጥራችን፦ 0930303333 በቴሌግራም/WhatsApp፦ መልእክት ይላኩልን! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!

በቪኒየር (Veneer) ሕክምና ፈገግታዎን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩ! ✨🦷 እነዚህ በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ጥርሶች በሙሉ በቪኒየር ሕክምና የተስተካከሉ ናቸው! እርስዎስ ከእነዚህ ችግሮች የትኛው አለብዎት
በቪኒየር (Veneer) ሕክምና ፈገግታዎን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩ! ✨🦷 እነዚህ በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ጥርሶች በሙሉ በቪኒየር ሕክምና የተስተካከሉ ናቸው! እርስዎስ ከእነዚህ ችግሮች የትኛው አለብዎት? 1️⃣ ከለሩ የተበላሸ ወይም የጠቆረ ጥርስ ምንም ዓይነት የከለር መቀየር ካለብዎት በቪኒየር ሙሉ በሙሉ ማስተካከል ይችላሉ። 2️⃣ የተቀረፈ ወይም የተሰበረ ጥርስ በተለያየ አደጋ ወይም በግጭት ምክንያት የጠፋውን የጥርስዎን ክፍል በቪኒየር ወደ ነበረበት ይመልሱት። 3️⃣ የጥርስዎን ቅርጽ (Shape) ካልወደዱት የጥርስዎ አደራደርና ቅርጽ ካላስደሰተዎት፣ በቪኒየር አማካኝነት የሚፈልጉትን ዓይነት ውብና ማራኪ የጥርስ ቅርጽ ማግኘት ይችላሉ!

ኢንቪዛላይን (Invisalign) ህክምና ለማን ያስፈልጋል? 🤔✨ "ምን አይነት ጥርስ ያላችሁ ሰዎች ናቸው ኢንቪዛላይን ማድረግ ያለባቸው?" ብላችሁ ለጠየቃችሁን ጥያቄ እነሆ መፍትሔው! ኢንቪዛላይን
ኢንቪዛላይን (Invisalign) ህክምና ለማን ያፈልጋል? 🤔✨ "ምን አይነት ጥርስ ያላችሁ ሰዎች ናቸው ኢንቪዛላይን ማድረግ ያለባቸው?" ብላችሁ ለጠየቃችሁን ጥያቄ እነሆ መፍትሔው! ኢንቪዛላይን (የማይታይ ብሬስ) የሚከተሉት ችግሮች ላሉባችሁ ሰዎች ፍጹም አማራጭ ነው፦ 1️⃣ በጥርስዎ መካከል ክፍተት (Gap) ካለ 2️⃣ ጥርሶችዎ በጣም የተደራረቡ (Crowded) ከሆኑ 3️⃣ የአነካከስ ችግር ካለብዎት፦ የላይኛው ጥርስ በጣም ወደ ውጭ ከወጣ (Overbite) ወይም የታችኛው ጥርስ ወደ ውጭ ከወጣ (Underbite) 💡 ኢንቪዛላይንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው? የሚታይ ብረት አይኖርም፦ የሚታየውን ባህላዊ የብረት ብሬስ (Fixed Braces) ለማድረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ምርጥ አማራጭ ነው። የመጨረሻ ውጤቱን አስቀድመው ያያሉ! 🤩 ህክምናውን ከመጀመርዎ በፊት የጥርስዎን የመጨረሻ ውጤት ምን እንደሚመስል አስቀድመን በቴክኖሎጂ እናሳያችኋለን። ለምሳሌ፦ ደንበኛችን የነበረበትን የጥርስ ሁኔታ እና ህክምናው ሲጠናቀቅ የሚኖረውን ውጤት አስቀድሞ አይቶ በመወደዱ ህክምናውን በጥሩ ሁኔታ ጀምሯል! ✨ እርስዎስ የጥርስዎን የመጨረሻ ውጤት አስቀድመው አይተው ህክምናዎን መጀመር ይፈልጋሉ? ወደ ናታኖል ስፔሻላይዝድ ዴንታል ክሊኒክ በመምጣት ሙሉ መረጃና ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ! 📞 ያናግሩን / ቀጠሮ ይያዙ፦ በስልክ ቁጥራችን፦ 0930303333 በቴሌግራም/WhatsApp፦ መልእክት ይላኩልን! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!

ለጥርስ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር መሄድ አበቃ! ✈️❌​ በርካታ ወገኖቻችን ከውጭ ሀገር ድረስ ወደ ናታኖል ስፔሻላይዝድ ዴንታል ክሊኒክ እየመጡ ጥርሳቸውን እየተስተካከሉ ይገኛሉ። በምስሉ ላይ የሚታዮት
ለጥርስ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር መሄድ አበቃ! ✈️❌​ በርካታ ወገኖቻችን ከውጭ ሀገር ድረስ ወደ ናታኖል ስፔሻላይዝድ ዴንታል ክሊኒክ እየመጡ ጥርሳቸውን እየተስተካከሉ ይገኛሉ። በምስሉ ላይ የሚታዮት ውድ ደንበኛችን ከአሜሪካ መጥተው ቀድም የነበረውን የጥርስ ሁኔታ ከዚህ ወደዚህ በመቀየሩ፣ ባገኙት ውጤት ሙሉ በሙሉ ውጤት እጅግ ተደስተዋል! 😍✨ ለምን ናታኖል? በውጭ ሀገር ልታገኙት የምትችሉትን ከፍተኛ አለም አቀፍ የሕክምና ደረጃ (High International Standard) እዚሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ውስጥ እናቀርብልዎታለን። ቆንጆ፣ ውብ እና ደረጃውን የጠበቀ የጥርስ ሕክምና ለማግኘት አሁን ወደ ውጭ መሄድ አያስፈልግዎትም! 📞 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ያናግሩን፦ በስልክ ቁጥራችን፦ 0930303333 በውጭ ሀገር ለምትኖሩ፦ በ WhatsApp ወይም በ Telegram መልእክት በመላክ ሙሉ መረጃና ቀጠሮ ማግኘት ትችላላችሁ! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!

🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉 ጥያቄ የስኳር በሽታ (Diabetes) በጥርስ ጤና ላይ ምን ተፅእኖ አለው? መልስ፡ 1 የድድ በሽታ (Periodontal Disease) 2. የአፍ መ
+8
🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉 ጥያቄ የስኳር በሽታ (Diabetes) በጥርስ ጤና ላይ ምን ተፅእኖ አለው? መልስ፡ 1 የድድ በሽታ (Periodontal Disease) 2. የአፍ መድረቅ 3. የጥርስ መበስበስ 4. የአፍ ውስጥ የፈንገስ ኢንፌክሽን እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ 🎁 ጆይን በማድረግ እና በየሳምንቱ ቅዳሜ ጥያቄ በመመለስ አሸናፊ ይሁኑ እባክዎትን መልዕክቶ በሚደርሶ ሰዐት ስልክ ቁጥርዎን ቶሎ በመላክ ይተባበሩን ቅዳሜ ፌሽታን ከናታኖል ጋር ስለተሳተፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

በጥርስዎ መሀከል ያለው ፍንጭት በቀላሉ በቬነር ህክምና ማስተካከል ይችላሉ በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! በጥርሶችዎ መካከል የሚስተዋሉ ክፍተቶች (ፍንጭቶች) ካሉ፣ እ
በጥርስዎ መሀከል ያለው ፍንጭት በቀላሉ በቬነር ህክምና ማስተካከል ይችላሉ በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! በጥርሶችዎ መካከል የሚስተዋሉ ክፍተቶች (ፍንጭቶች) ካሉ፣ እኛ ጋር በአጭር ጊዜ ውስጥ ፍጹም መፍትሔ አለው።የውድ ደንበኛችንን ጥርስዎቹ መካከል የነበረውን ክፍተት፣ በቬኒር (Veneer) ሕክምና ሙሉ በሙሉ ዘግተንላታል። ቬኒር የጥርስዎን አሰላለፍና እና አደራደር ያስተካክሎታል። እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን። 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ቬኒር #የጥርስውበት #ፈገግታዎንይመልሱ

🦷 ዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ በከፍተኛ ሁኔታ ቢሰበር፣ ቢበሰብስ ወይም አወቃቀሩ ቢደክም፣ እኛ ጋር ፍጹም መ
🦷 ዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ በከፍተኛ ሁኔታ ቢሰበር፣ ቢበሰብስ ወይም አወቃቀሩ ቢደክም፣ እኛ ጋር ፍጹም መፍትሔ አለው። ከላይ እንደምትመለከቱት የውድ ደንበኛችንን ጥርስ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነው የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ሕክምና መልሰን በማጠናከርና የተፈጥሮ ውበቱን እንዲተካ አድርገንለታል። ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ እና እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ውብ በመሆኑ ማራኪ ፈገግታን ያጎናጽፍዎታል። እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን። 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ዚርኮኒያክራውን #የጥርስህክምና #ፈገግታዎንይመልሱ

ጥርሴ መስተካከል አይችልም" ብላችሁ ጨርሶ እንዳታስቡ! በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ ቢወለጋገድ ወይም ቅርፁ ቢበላሽ፣ እኛ ጋር ፍፁም መፍትሄ አለው። ከላይ
ጥርሴ መስተካከል አይችልም" ብላችሁ ጨርሶ እንዳታስቡ! በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ ቢወለጋገድ ወይም ቅርፁ ቢበላሽ፣ እኛ ጋር ፍፁም መፍትሄ አለው። ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ወደ ውጪ የወጣ እና የተወለጋገደ የነበረውን የውድ ደንበኛችንን ጥርስ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነው የዚርኮኒያ ብሪጅ (Zirconia Bridge) ህክምና በሚያምርና ፍጹም ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ አስተካክለንላታል።ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ከተፈጥሮ ጥርስ ጋር ፍጹም የሚመሳሰል በመሆኑ፣ ምንም አይነት መለዋወጥ ሳይኖረው ሙሉ በሙሉ አዲስ ፈገግታን ያጎናጽፍዎታል። እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን። 🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ዚርኮኒያ #የጥርስህክምና #ፈገግታዎንይመልሱ

🎁 የሽልማት ሰዓት! ጥያቄ ህፃናት ጥርሳቸውን ከስንት አመት ጀምሮ በጥርስ ብሩሽ ማፅዳት አለባቸው? ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል። አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇 https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic

ሰፊ ፍንጭንት በዚርኮኒያ ብሪጅ ለመድፈን:- ሰፊ ፍንጭንት ወይም የጥርስ ክፍተት ችግር ካለብዎ፣ ዚርኮኒያ ብሪጅ ፍጹም ውብና ከተፈጥሯዊ ጥርስ ጋር የሚመሳሰል አስተማማኝ መፍትሔ ይሰጣል።የዚርኮኒያ ብ
ሰፊ ፍንጭንት በዚርኮኒያ ብሪጅ ለመድፈን:- ሰፊ ፍንጭንት ወይም የጥርስ ክፍተት ችግር ካለብዎ፣ ዚርኮኒያ ብሪጅ ፍጹም ውብና ከተፈጥሯዊ ጥርስ ጋር የሚመሳሰል አስተማማኝ መፍትሔ ይሰጣል።የዚርኮኒያ ብሪጅ እጅግ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና በቀላሉ የማይሰበር ጥራት ያለው የጥርስ ህክምና ነው። ጤናማ፣ ማራኪ እና ሙሉ ፈገግታን ዳግም ለመጎናጸፍ ዘመናዊውን የዚርኮኒያ ብሪጅ ህክምናን ይምረጡ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። ይምጡ እና ይጎብኙን። 📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን 🦷ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ

ዚርኮንያ ክራውን (Zirconia crown )ለጠቆረ ጥርስ ከለር ለማስተላከል በተለያዩ ምክንያቶች የጠቆረን ጥርስን መልሶ ለማስውብ የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ፍጹም ምርጫ ነው። ዚ
ዚርኮንያ ክራውን (Zirconia crown )ለጠቆረ ጥርስ ከለር ለማስተላከል በተለያዩ ምክንያቶች የጠቆረን ጥርስን መልሶ ለማስውብ የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ፍጹም ምርጫ ነው። ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ እና ዘላቂ ከመሆኑም በላይ፣ ልክ እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ውብ ነው። ከስሩ ያለውን የጠቆረ ከለር ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ምንም አይነት የከለር ልዩነት ሳይኖር ተፈጥሯዊና ማራኪ ፈገግታን ያላብስዎታል። ናታኖል ስፔሻሊቲ ይሄን ህክምና እየሰጠ ይገኛል ይምጡ እና ይጎብኙን 📍 አድራሻችን፦ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ። ☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ፦0930303333 ይደውሉልን#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ

የአርቲስት ሰማኝ በለው ህልፈተ ሕይወት የሀገራችን የጥበብ ባለውለታ እና ታዋቂው ድምፃዊ አርቲስት ሰማኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን በመስማታችን በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ስም የተሰማ
የአርቲስት ሰማኝ በለው ህልፈተ ሕይወት የሀገራችን የጥበብ ባለውለታ እና ታዋቂው ድምፃዊ አርቲስት ሰማኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን በመስማታችን በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ስም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን። ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርልን።🕊🕊 🕯🕯🕯

🎁 የሽልማት ሰዓት! ጥያቄ ለጥርስ ጤንነት ጠቃሚ ምግቦች የሚባሉት እነማን ናቸው? ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል። አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇 https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic

እንዴት ነው የሚያምረው!😁 "ሰላም፤ ሄኖክ አሸብር እባላለሁ። በጥርስ መጎዳት ምክንያት ብዙ ቦታዎች ሳማርጥ ቆይቼ፣ በመጨረሻ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባየሁት መረጃ መሠረት ናታኖል የጥርስ ማዕከልን ምር
እንዴት ነው የሚያምረው!😁 "ሰላም፤ ሄኖክ አሸብር እባላለሁ። በጥርስ መጎዳት ምክንያት ብዙ ቦታዎች ሳማርጥ ቆይቼ፣ በመጨረሻ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባየሁት መረጃ መሠረት ናታኖል የጥርስ ማዕከልን ምርጫዬ አድርጌ እዚህ ተገኝቻለሁ። በምርጫዬም እጅግ ደስተኛ ነኝ። ፈገግታዬ እንዲህ እንዲያምር ላደረጉኝ የናታኖል የጥርስ ህክምና ማዕከል ዶክተርዎች በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ። ትክክለኛ የፈገግታ ታሪኮች በናታኖል ይጀምራሉ! እርስዎም የጥርስዎን ታሪክ በናታኖል ውብ እጆች ያሳምሩ።" ✨🦷 📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን 🦷ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! #የአርብፈገግታ #ከታካሚአንደበት #ናታኖልዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ

የቬኒየር (Veneer) ሕክምና የቬኒየር ሕክምና የጠቆሩ፣ የተወለጋገዱ ወይም ክፍተት ያለባቸውን ጥርስዎች ሙሉ በሙሉ በመለወጥ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ተፈጥሯዊ የፈገግታ ውበትን የሚያላብስ ዘመናዊ የ
የቬኒየር (Veneer) ሕክምና የቬኒየር ሕክምና የጠቆሩ፣ የተወለጋገዱ ወይም ክፍተት ያለባቸውን ጥርስዎች ሙሉ በሙሉ በመለወጥ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ተፈጥሯዊ የፈገግታ ውበትን የሚያላብስ ዘመናዊ የጥርስ ሕክምና ነው። ይህ አሠራር ጥርሶችዎን ቀለም ከመለወጥ በዘላቂነት ከመጠበቁ ባሻገር፣ የጥርስዎችዎን ጥንካሬ በመጨመር ለረጅም ዓመታት የሚቆይ አስተማማኝነቱ የተጠበቀ የጥርስ ህክምና ነው ። ከላይ እንደምትመልከቱት ለውድ ደንበኛችን ጥራቱን በጠበቀ እና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ሰርተንላታል በውጤቱም በጣም ደስተኛ ነበረች። እርስዎም ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል በመምጣት ይሄንን ዘመናዊ ሕክምና ማግኘት ይችላሉ። ይምጡና ይጎብኙን! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ

ገሚ ስማይል (Gummy Smile) 👄✨ ገሚ ስማይል ሰዎች በሚስቁበት ወቅት ከጥርስ በላይ የድድ ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ ጎልቶ የሚታይበት ሁኔታ ነው። ይህንን ሁኔታ ለማስተካከል የሚሰጠው አሰራር በዋ
ገሚ ስማይል (Gummy Smile) 👄✨ ገሚ ስማይል ሰዎች በሚስቁበት ወቅት ከጥርስ በላይ የድድ ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ ጎልቶ የሚታይበት ሁኔታ ነው። ይህንን ሁኔታ ለማስተካከል የሚሰጠው አሰራር በዋነኝነት የሌዘር (Laser) ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሲስቁ የሚታየውን የድድና የጥርስ መጠን በማመጣጠን ፍጹም የተስተካከለ እና ማራኪ አቀማመጥ ይሰጠዋል። ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ሕክምና እሰጠ የሚገኝ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪ የድድዎ መስመር ተስተካክሎ ጥርስዎ ተደርድርዎ እንዲታይና ፈገግታዎ ተፈጥሯዊ ውበት እንዲላበስ እኛ ጋር ማስተካከል ይችላሉ። ይምጡና ይጎብኙን! 📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ

🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉 ጥያቄ ልጆች የመጀመሪያ ጥርስ የሚያወጡት ስንት ወር ከሆነ በኋላ ነው? መልስ፡ ከተወለዱ 6 ወር ከሞላቸው በኃላ እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ 🎁 ጆይን
+8
🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉 ጥያቄ ልጆች የመጀመሪያ ጥርስ የሚያወጡት ስንት ወር ከሆነ በኋላ ነው? መልስ፡ ከተወለዱ 6 ወር ከሞላቸው በኃላ እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ 🎁 ጆይን በማድረግ እና በየሳምንቱ ቅዳሜ ጥያቄ በመመለስ አሸናፊ ይሁኑ እባክዎትን መልዕክቶ በሚደርሶ ሰዐት ስልክ ቁጥርዎን ቶሎ በመላክ ይተባበሩን ቅዳሜ ፌሽታን ከናታኖል ጋር ስለተሳተፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

🎁 የሽልማት ሰዓት! ጥያቄ ከእንጨት መፋቂያ እና ከጥርስ ቡሩሽ የተሻል የሚያፅዳው የቱ ነው? ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል። አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇 https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic

ሆሊውድ ስማይል (Hollywood Smile) የሆሊውድ ስማይል የጥርሶችን ቅርጽ፣ አሰላለፍ፣ መጠን እና ነጭነት ሙሉ በሙሉ በማስተካከል ፍጹም የፈገግታ ውበትን የሚያላብስ ዘመናዊ የጥርስ ሕክምና ነው።
ሆሊውድ ስማይል (Hollywood Smile) የሆሊውድ ስማይል የጥርሶችን ቅርጽ፣ አሰላለፍ፣ መጠን እና ነጭነት ሙሉ በሙሉ በማስተካከል ፍጹም የፈገግታ ውበትን የሚያላብስ ዘመናዊ የጥርስ ሕክምና ነው። በዋነኝነት በጥርሶችዎ መካከል የሚከሰቱ ክፍተት፣ መደራረብ፣ እና የክለር መቀየር ችግሮችን ሙሉ በሙሉ በመቅረፍ ተፈጥሯዊና ብሩህ ፈገግታን ያላብስዎታል ። ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ህክምና እየሰጠ ይገኛል ከዚህ በተጨማሪ በፍሎራይድ ጥርስዎ ከጠቆረም ጭምር በሆሊውድ ስማይል እኛ ጋር ማስተካከል ይችላሉ። ይምጡ እና ይጎብኙን 📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን #ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ