ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
5 698
订阅者
+924 小时
+627 天
+13230 天
帖子存档
#ሸማኔ_የለንም ጥበበኛ ጠፍቶ በጥበበኛ ሀገር አስማምቶ አሻጋሪ በእውነተኛ ፍቅር ፈታይ ሳይቸግረን ድርና ማግ ሞልቶ ሸማኔ የለንም ሀገር ሰሪ አስማምቶ

ሰላም 🕊

#አልተኛም_ከእንግዲህ በህልም ዓለም መጥተሽ በሁኔ ከማጣሽ አትምጪ ልንገርሽ ድሮም ስቃዬ ነሽ ስተኛ አይሻለለሁ ስነቃ አጣሻለሁ አንቺ የጠዋት ጤዛ መጥተሽ መሄድ በዛ በህልሜ እየመጣሽ መንገዴን ከምስት አልተኛም ከእንግዲህ አንቺን ላለማየት። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቤተሰብ ዛሬ የፍቅር ግጥም ይለቀቅ?

በመንጋ በመንጋ ሆናችሁ ስትሄዱ አደራ በሞቴ እኔን አትውሰዱ። የጅምላ ፍረጃ ወንዝ ላያሻግር ህልሜን ልኑርበት እያልኩ ሀገር ሀገር።

👋

ይነጋል ያልነው ቀን መልሶ ጨለመ ይሻለዋል ያልነው ይብሱን ታመመ ማንጋጠጥ ይሻላል ለሰማዩ ጌታ የምድሩስ ተክኗል በውሸት እስክስታ ሀገር ታማ ታማ መድሀኒቷ ጠፍቶ እህ እህ ነው ዛሬም ሁሉም ሰው ተከፍቶ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቤተሰብ ናፍቃችሁኛል እንዴት ናችሁ?

ከሀይማኖት በላይ እምነት ስጠኝና ጌታዬ ሰው ልሁን ልነሳ እንደገና። የስናፍጭ ታህል ቅንጣት እምነት ቢኖር ተራራው መከራ በተናደ ነበር። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተናገር ጎዳናው ተናገር መንገዱ እየረመረሙህ ስንቶች በአንተ ሄዱ? ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የፍትሕ ሚዛኑ በገንዘብ ተለካ በብሔር ተፈጭቶ በዘር ዛር ተቦካ ከንግዲህስ ደሃ ፍርድ የለም ዘንድሮ ብትለምደው ይሻላል ተበድለህ ኑሮ

አላችሁ?

"#እኔም_ልቤን_ልስጥሽ" ከልብሽ ከሆነ በፍቅር ተመርጠሽ እኔነቴን እንኪ እራሴንም ልስጥሽ ለንዋይ ከሆነ ለገንዘብ አምልኮ ልብሽ ልብ ሳይል በጥቅም ተማርኮ ከእኔ ድሃ ጎጆ ከእኔ ምስኪን መንደር ገንዘብን አምልኮ አይኖርም መከበር ልብ እንጂ ቀለቡ ፍቅር እንጂ መጠጡ ዙፋኑን አይለቅም በጥቅም ለመጡ!!! ቀለቡ ፍቅር ነው ያሳደገኝ መንደር አንቺ ትብሽ አንተ ሰክኖ መነጋገር ስለዚህ ልንገርሽ ቢገባሽ ባይገባሽ ፍቅርን ይዘሽ ግቢ እኔም ልቤን ልስጥሽ

የፍቅር ግጥም ይለቀቅ የምትሉ ❤️ ንኩ

❤️ዙፋኑ ልብ ነው❤️ ልብ ካልታሰረ በፍቅር ሰንሰለት በጣቶቻቸው ላይ ቢሰካ ቀለበት ይወልቃል ሲላላ የፍቅር ማገሩ ዙፋኑ ልብ ነው ዋናው ቁምነገሩ #GOOD_NIGHT_I_LOVE_YOU_ALL

ባለሱቋን 7 ብር ሰጥቻት አንድ እንጀራ ስላት ከምትበላው ላይ አንድ ጉርሻ አጎረሰችኝ...😳

አምስት አይነት ጫት ስትቅም ምታስበው ሀሳብ... ቆይ ተኝቼ ስፈሳ በህልሜ ማያቸው ሰዎች ይሸታቸዋል እንዴ🤔🤔

ትኩረት ማረግ አለብሽ መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ? . አቤ: አላቀውም . መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ ! . አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ . መምህርት: ይቻላል . አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ? . መምህርት: አላውቃትም ምነው . አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !

ምነው አግብቻለሁ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...                         ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ  አለችኝ

ዳጊ 👨‍⚖ ፡-  ማሬ እድሜሽ ስንት ነው ቺኳ 👩‍⚖ ፡- እኔ 22 ነኝ ! ዳጊ አንተስ ዳጊ 👨‍⚖ ፡- እኔ መገናኛ ነኝ