ch
Feedback
ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
4 823
订阅者
+324 小时
+557
+23030
帖子存档
photo content

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

«ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር ካለ ሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር? የኔ ውብ ከተማ ህንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር የኔ ውብ ከተማ መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር የሰው ልጅ ልብ ነው የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር። ህንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ!?" @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

photo content

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን::  መልካም የገና በዓል!

"....It's a love so tangible, so hauntingly intimate, that my subconscious weaves a tapestry of emotions that linger long after the dawn has broken."

#ቅንና_ክፉ የቅን ሰዎች ቅኔ የቅን ሰዎች ዜማ ተካፍሎ መብላት ነው በፍቅር አውድማ ሰምና ወርቅ ያለው የልባቸው ምስጢር ቅኝቱ ቅርብ ነው ታማኝ ነው ለእግዚአብሔር የክፉ ሰው ቅኔ የክፉ ሰው ዜማ ቀምቶ መብላት ነው በጥላቻ አውድማ ፍቅር ያልገባቸው ለሰይጣን ያደሩ ሌላውን ጥለው ነው በሀብት የሚከብሩ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌 ሜምበር እየጨመረ አይደለም why? የደበራችሁ ነገር መስተካከል አለበት የምትሉትን ንገሩኝ ታዛዥ ነኝ ደግሞ ዝም ብላችሁ ማንበብ አይነፋም🤔 React እና share አድርጉ😍😍

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌 ሜምበር እየጨመረ አይደለም why? የደበራችሁ ነገር መስተካከል አለበት የምትሉትን ንገሩኝ ታዛዥ ነኝ ደግሞ ዝም ብላችሁ ማንበብ አይነፋም🤔 React እና share አድርጉ😍😍

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌 ሜምበር እየጨመረ አይደለም why? የደበራችሁ ነገር መስተካከል አለበት የምትሉትን ንገሩኝ ታዛዥ ነኝ ደግሞ ዝምብላችሁ ማንበብ አይነፋም React እና share አድርጉ😍😍

#እንኳን_ነፍስ_ሊድን ልብ ቂም አርግዞ ዝክርን ቢዘክሩ ዳዊት ይዞ ውሎ ዳዊት ይዞ ቢያድሩ ለጽድቅ ያልታደለ ጠማማ ልብ ይዞ ማንስ ድኖ ያውቃል ጥላቻን አርግዞ እህት ወንድም ጠልቶ አሜን አሜን ቢሉ አምላክ አምላክ ብሎ ምን ቢሸነግሉ ልብ እንጂ መዳኛው ከእግዜር አስታራቂ ማስመሰል አይደለም በምላስ አዋቂ። የሰው ሀቅን በልቶ አስራትን ቢያወጡ ውስጥ እየሰሰተ ለድሃው ቢሰጡ እንኳን ነፍስ ሊያድን አይበጅም ለስጋ በፈሪሳውያን ስልት አይገኝም ጸጋ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ብስልና ጥሪ አንድ ላይ ተጥዶ ጥሬው እስኪበስል ይፈጃል ማገዶ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተናገር ክራሬ የልቤን ዝምታ ያለፈውን ህይወት መልስ በትዝታ አንደበቴ አይችልም የውስጤን መናገር እስኪ አንደበት ሁነኝ ስማኝ አንተ ክራር። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

#ሁሉም_ጥቅም_አይቶ ሰውንስ አየሁት በወረት ሲመታ የማትቀያየር አንተ ብቻ ጌታ ሰው የተደገፉ በተራ ሲወድቁ ወጀቡን አለፉት አንተን ያጠበቁ ሁሉም ጥቅም አይቶ ሲወድ ሲጠላ አንተ ግን ክርስቶስ ሁልጊዜም ነህ ጥላ ስንቱን ቀርበን አየን ፈተናን ወደቀ የድንግል ልጅ ብቻ ቃሉን የጠበቀ ሲኖረን አብረውን ስናጣ የጣሉን ወረት ሲያንጓልለው አይተነዋል ሰውን @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

መኖር በሰው ፍቃድ ሆነና ዘንድሮ ማስተዋል ተሳነን ልባችን ታውሮ። ጌታ የሰጠውን ፍጡር ከነጠቀ አትጠራጠሩ ይህ ዘመን አለቀ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በእንድ ግዜ እንድ ባልና ሚስት ደረጃ እየወጡ ባልየው ለሚስቱ አንድ ደረጃ ብትወጪ ፣ ወይም ብትወርጂ ፣ አልያም ብትቆሚ እፈታሻለሁ አላት ከዛ ሚስትየውም ................. ብልህ የሆነችው ሚስቱ የመለሰችውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ @qeldec.          @qeldec.     @qeldec.       @qeldec.     @qeldec. @qeldec.           @qeldec.     @qeldec.       @qeldec.     @qeldec @qeldec.            @qeldec.    @qeldec.        @qeldec.    @qeldec