ch
Feedback
Usman Mustofa (TELEGRAM channel)

Usman Mustofa (TELEGRAM channel)

前往频道在 Telegram

THE writer and Islamic psychologist usman mustofa's official page የፀሀፊ ኡስማን ሙስጠፋ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል For any message contact @usmanoman

显示更多
1 357
订阅者
-324 小时
-167
-3230
帖子存档
የበደል ጨለማው ከነ ማስረጃው

🦋ከአንድ ሰው ጋር ወዳጅነታችሁ ከተቋረጠ ሚስጥሩን ደብቁለት🤝 ረሱል_ {ﷺ }

ከእንግሊዘኛው አለም 💎 Hit me up - ፃፍልኝ - በ text 💎 Not in my books - አልስማማበትም 💎 It's on me - እኔ እከፍላለሁ 💎 Take it easy - ለአሁኑ ቻው 💎 Break a leg - መልካም እድል 💎 Okay by me - ለኔ ችግር የለውም 💎 Sleep on it - አስብበት/አስቢበት 💎 Not my cup of tea - አልወደውም - ለነገር 💎 Give me a break - ተወኝ/አትረብሸኝ ©️

ዝምድና መቀጠል የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ዝምድና በአርሽ ላይ ትጠለጠላለች እኔን  የቀጠለ አላህ ይቀጥለው  እኔን የቆረጠኝን  አላህ ይቁረጠው ትላለች 📚ሙስሊም ዘግበውታል 2555

እኛና ሶላት! 😔💔 【۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ 】سورة الحديد ١٦ 📚【ለነዚያ ለአመኑት ለአላ
እኛና ሶላት! 😔💔 【۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ 】سورة الحديد ١٦ 📚【ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ©️

ራስን ማወቅ … 💭 ሰው የሰማይን ስፋት ለመለካት ይጥራል ፤ የባሕርን ጥልቀት ይመረምራል ፤ የከዋክብትን ጉዞ ይከታተላል ፤ የዓለምንም ሚስጢር ለመፍታት ዘመናትን ያሳልፋል ። ነገር ግን ከእነዚህ ሁሉ የሚበልጥ ምስጢር በውስጡ እንዳለ ብዙ ጊዜ ይረሳል ። ራስን መረዳት ከዓለም ሁሉ በላይ የሚፈትን ጉዞ ነው ። የልብህን ፍላጎት ፣ የነፍስህን ጥልቀት ፣ የደስታህንና የሀዘንህን ምክንያት ማወቅ ከማንኛውም እውቀት የላቀ ጥበብ ነው ። ዓለምን የተረዳ ሰው ብዙ ነገር ሊያውቅ ይችላል ፤ ራሱን የተረዳ ሰው ግን ሰላምን ያገኛል ። ምክንያቱም የእውነተኛ ጥበብ መጀመሪያ ራስን ማወቅ ነው ። ©️

ለራሳችን ስህተት ጠበቃ ለሌሎች ሰዎች ስህተት ዳኛ አንሁን!
ለራሳችን ስህተት ጠበቃ ለሌሎች ሰዎች ስህተት ዳኛ አንሁን!

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ (internship) የኔን የሚዲያ ተደራሽነት እና ያሉኝን መልካም እና ጠቃሚ ሀሳቦች ወደ ብዙሀኑ ለማድረስ እስካሁን የተቀረፁትን ኢንተርቪዎች እና ንግግሮች በ ቲክቶክ እና
+4
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ (internship) የኔን የሚዲያ ተደራሽነት እና ያሉኝን መልካም እና ጠቃሚ ሀሳቦች ወደ ብዙሀኑ ለማድረስ እስካሁን የተቀረፁትን ኢንተርቪዎች እና ንግግሮች በ ቲክቶክ እና መሰል ፕላትፎርሞች ላይ ቆራርጦ መልቀቅ የሚችል ሰው እንፈልጋለን። ይህን የማድረግ ጥቅማጥቅሞች:- 1, ስራዎች ወደ እኛ ሲመጡ በቅድሚያ የመስራት እድል ይሰጠዋል። 2, ቀጣይ ከእኛ ለመስራት የመሠረት ድንጋይ ሆኖ ያገለግለዋል።

Repost from N/a
ኡስማኒክ ኢስላማዊ የሳይኮሎጂ እገዛ እና ድጋፍ 🏠💪 -ኢስላማዊ የግለሰብ (online) ስነልቦና ማማከር 🧠✨ -ኢስላማዊ የቤተሰብ ስነልቦና ማማከር 👨‍👩‍👧‍👦❤️ -Islamic Life Coaching -Consultation for Organizations: -Islamic Parenting Workshops: -Family Counseling -Consultation for Organizations: የሚከተለው ጎግል ፎርም ከሞሉ በኋላ @usmanoman ላይ ያናግሩን https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdl5ehGATYpwQpFCLs66NcS26Laedz36GRjQze0Gxyw1SzzBA/viewform?usp=header 🔗📝

እስካሁን በራሴ ሚዲያዎች ላይ እና ሌሎች ላይ በግብዣ ያደረኳቸውን ኢንተርቪዎች ቆራርጦ ቲክቶክ አካውንታችንን የሚያሳድግልን ፍቃደኛ ሰው ወይም ኤዲተር ካለ @usmanoman ላይ ያናግረኝ።
+4
እስካሁን በራሴ ሚዲያዎች ላይ እና ሌሎች ላይ በግብዣ ያደረኳቸውን ኢንተርቪዎች ቆራርጦ ቲክቶክ አካውንታችንን የሚያሳድግልን ፍቃደኛ ሰው ወይም ኤዲተር ካለ @usmanoman ላይ ያናግረኝ።

Repost from N/a
አሰላሙአለይኩም ኢስላማዊ የስነልቦና ድጋፍ እና የምክክር አገልግሎት እንዲሁም ፅሁፎችን ለብዙዎች ተደራሸ የማድረግ ስራ ከጀመርን ከራረምን የላወቁ እንዲያውቁ ወደ እዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ ተጠቃሚዎችን ያብዙ። እናመሠግናለን ወደ እዚህ ሊንክ በመግባት አድ ያድርጉ። https://t.me/+XYW03GmihQM3Yzhk

የበደል ጨለማ ክፍል 2 ('የአለም ዋንጫ ጨዋታ' ሲጫወትብን) አለም የምትዘወረው የኢኮኖሚ ሀይሏን እና የስልጣን ዙፋኗን በተቆጣጠረው ሰዎች እጅ ነው። በመዝናኛ ስም የስጦታ እቃ ተለብጠው የሚቀርቡ ሁሉም ማማለያዎች እኛ እንደምናስበው አዝናንተውን ብቻ የሚያልፉ የአንድ ሰሞን የደስታ ድግስ አይደሉም። እነዚህ 'ፌሽታዎች' እልፍ ቢሊዮን ዶላር የተበጀተባቸው ፤ ብዙ የረጅም እርቀት እና የአጭር ርቀት ግብ ያላቸው ፥ የማህበረሰብን ቅርፅ ፣ መልክ እና ማንነት መወሰን የሚችሉ የሰው ልጆችን ወደ ሚፈለገው የመንጋነት (collective un/consciousness) ወይም በግለሰብነት ቁሞ የማሰብን ሀይል የመንጠቅ ውጥኖች ናቸው። የህይወትን ጊዜያዊ ከረሜላ እያስላሱ በሚጣፍጥ የቅፅበታት የጣእም ደሰታ ሱስ አስረው መንፈሳዊነትን እና ታላቅ አላማ ያለው ሰው የመሆንን ግብ የማክሸፍ አላማ ያነገቡ የጥፋት እቅዶችም ጭምር። አለም በዱርዬ ኸሊፋዎች/መሪዎች እጅ ወድቃለች። በመዝናኛ ስም አደንዝዘው ገንዘብን እውቀት እና ጊዜን ከሰው ልጆች ላይ የሚነጥቁ የመጨረሻውን አለም እውነት የካዱ ግባቸው እቺ አለም እና እቺ አለም ብቻ የሆነች፤  ደስታቸው ሴት ፣ አልኮልና ቁማር የሆኑ ህሙማን ሰዎች የሚያዙባት መፈንጫ ሆናለች። - በፊልም የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ስም ስንት የሰውን ተፈጥሯዊ ግብረገብነት የሚንድ መርዛማ ሀሳብ ሳናውቅ ገዝተን ህይወታችን አድርገነዋል? - በሆሊውድ ፊልሞች ሴሰኝነትን እና ቁማርን ፣ በ Netflix ዝሙትን እና ክህደትን አለማምደውናል ፣ በሙዚቃ ግጥሞቻቸው ጥፋትን አስነብንበውናል? የአልባሳት ኢንዱስትሪው በፋሽን ስም የሙስሊም ሴቶችን ጅልባብ እና አብያ ካስጣለ ቆየ። ዛሬ ሴቶች ለሙስሊምነታቸው ምልክት ያህል ፀጉራቸው ላይ ጨርቅ ጣል ያደርጋሉ ሱሪ የመልበስ ወረርሽኝ በሴቶቻችን መሀከል ተስፋፍቷል ፥ ይህን ተከትሎ የመጣው ፈሳድ/ብልሽት ቀላል የማይባል ነው። 'የአለም ዋንጫም' የዚህ በመዝናኛ ስም የሚሸጡ የማደንዘዣ ንግዶች አንዱ እና ከኳስ ጨዋታ የመዝናኛ ገበያዎች ዋነኛውን ድርሻ የሚይዝ በአለም ሀገራት ወዳጅነት ጨዋታ ስም የሚሰራ ማደናገሪያ  ነው። በቃ ትውልድ ላይ ከባድ የበደል ጨለማ ደመና አንዣብቧል። በመለኮት ብርሀን እና በእውነት ቃል እዝነት ይህን ድቅድቅ ፅልመት የሚፋለሙ የኢስላም ቀንዲል ፋኖሶች ፣ የዋህይ እሳት መቀጣጠያ ትውልዶች አስኪፈጠሩ አለም በድንዛዜ እና በስካር ውስጥ ትዋዥቃለች። እንንቃ! ክፍል 3 ይቀጥላል። ኢንሻአላህ ✍️ usmán muŝ

በጥሩ መሬት ላይ ጥሩ ፍሬ እንደሚበቅል ሁሉ፣ በጥሩ እናት እቅፍ ውስጥም ለአለም ብርሃን የሚሆኑ መልካም አማኞችና መሪዎች ያድጋሉ።

የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል: ‐ «አንድ የአላህ ባርያ ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ አላህም እርሱን በመርዳት ላይ ይሆናል።» : ክረምት ገብቷል፤ ድኾችና ደካሞች በብርድና በዝናቡ ይጎዳ
የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል: ‐ «አንድ የአላህ ባርያ ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ አላህም እርሱን በመርዳት ላይ ይሆናል።» : ክረምት ገብቷል፤ ድኾችና ደካሞች በብርድና በዝናቡ ይጎዳሉ። ወዳጆች! ካለን ገንዘብ፣ ትርፍ ልብስ፣ ማሞቂያ፣ ብርድ ልብስ ወይም ፍራሽ ላይ ወንድሞቻችንን አንርሳ። ያለንን እንለግስ፤ አላህም በዱንያና በአኺራ ልግስናውን ያሰፋልናል። ©️

«ልጄ ሆይ!  ሞት በድንገት ይመጣልና ተውበት አታዘግይ ... ልጄ ሆይ! ከእናትህ ማሕፀን ከወጣህበት ጊዜ ጀምሮ ጀርባህን ለዚች ዓለም ሰጥተህ  ወደ አኼራ ፊትህን አዙረህ እየተጓዝክ ነህ፣ አንተ ጀርባህን ከሰጠሀው ነገር ይልቅ ፊትህ ወደዞረበት ቅርብ መሆንህን እወቅ። (ሉቅማነል ሐኪም)

"ፊታቸው በፈገግታ የተሞሸረ ለተመለከታቸው በሙሉ ደስታን የሚያጋባ የሀሴት ድግስ ነው። በትህትና የተቀመረ የማማር አክሊልል ደፍተዋል ፣ በነቢይነት ስክነት ሞገስ እና በሰውነት ጨዋ ማንነት ገፃቸው የ
"ፊታቸው በፈገግታ የተሞሸረ ለተመለከታቸው በሙሉ ደስታን የሚያጋባ የሀሴት ድግስ ነው። በትህትና የተቀመረ የማማር አክሊልል ደፍተዋል ፣ በነቢይነት ስክነት ሞገስ እና በሰውነት ጨዋ ማንነት ገፃቸው የረጋ ነው...።" መሰል ውብ አንፆችን ስለ ውዱ () ነብይ የሚያገኙበትን 'ፍፁም ነብይ ፍፁም ሰው' መፅሐፍ በመግዛት ከመልእክተኛው ጋር በጥልቀት እና በውበት ይተዋወቁ። ርእስ= ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ ዋጋ = 450 ፀሀፊ = ኡስማን ሙስጠፋ የህትመት ጊዜ= ነሀሴ 2015 ዓ.ል መፅሐፉን ለማግኘት በቴሌግራም ዩዘርኔም  @usmanomn ወይም በስልክ 0921390122/ 0912027023 ላይ ያናግሩን

☝️ ከአመታት በፊት ይህን ቻናል እንደጀመርኩኝ ወራት አካባቢ እንደዛሬው እይታውም ተሳትፎውም ሳይቀዛቀዝ በፊት አይኔ ላይ በስክሪን ምክንያት ኢንፌክሽን ወይም ህመም አጋጥሞኝ እንደነበር ገልጬ ብዙዎች ዱአ አደርገውልኝ ድኜ ነበር። (☝️ ከላይ ተያይዟል) ዛሬም የአመታት ቀጠሮ ጠብቆ ዳግም አይኔ ከእስክሪን እረፍት ማድረግ ፈልጓል መሠለኝ ያንኑ መሰል ህመም እያሳየ ነው። አይኔን በዱአችሁ አትርሱት እያልኩኝ በደንብ ስድን ተጠናክረን በፅሁፍ እና በሀሳባችን ከፍታ ዳግም እንበራለን። ኢንሻአላህ!!! 🖊️usman mus