WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 970 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 506,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 819 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 970 名订阅者。
根据 12 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -118,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.76% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 364 次浏览,首日通常累积 330 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 970
订阅者
-1224 小时
-767 天
-11830 天
帖子存档
11 963
🛑 የፊታችን ሰኞ የጥናት ፕሮግራማችን ይጀምራል‼️
እናንተን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስፈልገንን ዝግጅት ሁሉ ጨርሰናል፤ ከሰኞ በኋላ ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ በቀን ከ 3-5 ሰዓት በላይ የምናጠናበት በጣም ብዙ ጥያቄ የምንሰራበት ወቅት ነው። በዲስፕሊን እንድታጠኑ እናደርጋችኋለን።
በዚህ ክረምት ታሪክ እንሰራለን! እናንተ ቆራጥ እና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። በሙሉ አቅማችን ውጤታማ እናደርጋችኋለን! ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም!
@WENDETUTORIAL_2019
@WENDETUTORIAL_2019
WENDE TUTORIAL ይለያል🏆
11 963
❇️ ሳንጨናነቅ ክረምቱን እንዘጋጃለን! ኢንትራንስ ከ 500 በላይ ግድ ነው!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!🏃♂➡️🏃♀➡️
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራምከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ! 💪
@WENDETUTORIAL
@WENDETUTORIAL
WENDE TUTORIAL ይለያል 🏆
11 963
እንደምን አላችሁ🥰
የሰው ልጅ የነገ ተስፋው እና ውጤታማነቱ በዛሬው ልፋቱ ላይ የተመሠረተ ነው። ስለዚህ የዛሬ አመት ለሚኖራችሁ ውጤት ከወዲሁ ከኛ ጋር የዝግጅት ጊዜያችሁን ጀምሩ።
በዚህ ክረምት Grade 9 and 10 (History,Geography and Economics) መጨረስ አለብን🫡🙏
አብራችሁን ለመሮጥ ዝግጁ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን🙏
JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL_2019
JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL_2019
11 963
📙Grade 12 Economics Unit 1🔥
⚡️Competency based short Note
🎯SAMPLE EUEE QUESTION FROM 2016 & 2017 ON EACH TOPIC
🥂Only this enough for grade 12 unit 1 ECONOMICS
👨🎓 Join the Channel to get various exams short note model questions and national exams as well as adequate exam information
JOIN: https://t.me/AplusStudents1
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
11 963
ሰላም ሰላም ተማሪዎች 👋
ለመላው የ2019 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የPRIVATE TUTORIAL ምዝገባ በቅርቡ ይጀምራል🙏 ጊዜው ሲሄድ እና ዘግይቶ ለሚመዘገብ ተማሪ ከኛ ጋር እኩል ለማጥናት ስለሚቸገር እና ክፍያውም ስለሚጨምር ቶሎ ተመዝግባችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ 🙏
የምንሰጠው ትምህርት HISTORY, GEOGRAPHY ECONOMICS, ከ9-12
👉በቪዲዮ 1 chapter 1-2 Hour🥰
👉ቮይስ
👉SHORT NOTE
👉EXAMS on chapters
👉ENTRANCE EXAM 2000-2016 በየ 2 ወር
👉 Revision and Summary ለሁሉም Chapter
ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው Link ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
✅ https://t.me/WENDETUTORIAL_2019
✅ https://t.me/WENDETUTORIAL_2019
