WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 895 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 651,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 895 名订阅者。
根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -181,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.01%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.79% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 239 次浏览,首日通常累积 213 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 895
订阅者
-324 小时
+117 天
-18130 天
帖子存档
11 893
🥳 Big Discount for two days 2⃣0⃣0⃣❌ You Can Get one cahpter by 150 Birr only👍 For 2 Days
💁♂ History Chapter 1 - 9 pages Only
💁♂ History Chapter 2- 5 pages only
💁♂ History Chapter 4 - 10 Pages Only . ...... And also there are other chapter 👍
🤗 Don't miss this opportunity 🙏
11 893
💁 Hello dear family of WENDE TUTORIAL series. It has been two days since you started using the GRADE 12 SHORT NOTES / ATERERA / that we have prepared for you. A total of 397 students benefited in these two days. Among them, there are those who have paid in full, we have paid half of them and sponsored the rest.
So, most of the students liked and enjoyed it, so you asked them to prepare other lessons 🤝. We are also happy to bring you GEOGRAPHY SHORT NOTE soon.
Thank you. 🙏
11 893
💁♂ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተከታታይ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ ። ለናንተ አዘጋጅተን ባቀረብነው GRADE 12 SHORT NOTES / ATERERA/ እናንተም ተጠቃሚ መሆን ከጀመራችሁ እነሆ ሁለት ቀናት አልፈዋል። በነዚህ ሁለት ቀናት በአጠቃላይ 397 ተማሪዎች ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። ከነዚህም ውስጥ ሙሉ ክፍያ ፈፅመዉ የወሰዱ፡ በግማሽ ከፍለው ቀሪውን እስፖንሰር ያደረግናቸው አሉ የቀሩትም ጥቂት ተማሪዎች በአቅም ማነስ ምክንያት ሙሉ ክፍያቸውን ችለን ማግኘት ችለዋል።
ታድያ አብዛኛው ተማሪ ወዶት እና ተደስቶበት ሌሎች ትምህርቶች እንዲዘጋጁ ጠይቃችሁዋል🤝። እኛም ደስ ብሎናል በቅርቡ GEOGRAPHY SHORT NOTE ይዘንላቹ እንቀርባለን።
እናመሰግናለን። 🙏
11 893
🥳 Big Discount for two days 2⃣0⃣0⃣❌ You Can Get one cahpter by 150 Birr only👍 For 2 Days
ቅናሹ ቀድማቹ የገዛችሁትንም ይመለከታል። ማስታወሻዎቹን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተካክለናቸዋል። ወንድሜ እህቴ እንዳይቆጭህ ተተቀምበት🤗 History ፈተና እንደቀረበላቹ አስቡት😎
11 893
ሰላም ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? ጥናቱ እንዴት እየተካሄደ ነው? በጣም ጥሩ ይመስለኛል። የእርስዎ ምርጥ፣ ምቹ እና ተመራጭ WENDE TUTORIAL ለእርስዎ መልካም ዜና አለው። ከአሁን በኋላ ማስታወሻ መያዝ አይሰለቻዎትም። የ12ኛ ክፍል History አጭር ማስታወሻዎች/አቴሬራ/ በመግቢያ ፈተና ላይ በመመስረት ተዘጋጅተው ለእርስዎ ዝግጁ ናቸው። እነዚህ አጫጭር ማስታወሻዎች በፈተና ነጥቦች ላይ ብቻ ያተኮሩ እና ሁሉንም የፈተና ክፍሎችን ይሸፍናሉ. እመኑኝ በእነሱ ከተዘጋጁ በቀላሉ ፈተናዎን ሊሰነጥሩ ይችላሉ። እነዚህን ማስታወሻዎች በቃልም ሆነ በፒዲኤፍ ማግኘት ይችላሉ።
ማስታወሻዎቹን ለማግኘት አንድ ምዕራፍ በ200 ብር ብቻ እስከ 5 ምዕራፍ ድረስ በአንድ ክፍያ በ150 ብር ማግኘት ይችላሉ።
ከፈለጉ አሁኑኑ 0967582833 ይደውሉ
ወይም ቴሌግራም: በ @ wende1617 ላይ ያነጋግሩን።
11 893
Hello dear students, how are you? How is the study being conducted? I think it is very good. Your best, convenient and preferred wende tutorial has good news for you. From now on, you won't get tired of taking notes. Class 12th History Brief Notes / Aterera / Based on Entrance Exam are prepared and ready for you. These short notes are only focused on exam points and cover all exam sections. Trust me if you are prepared by them you will be able to crack your exam easily. You can get these notes in word or pdf.
To get the notes, you can get one chapter for only 200 birr and you can get up to 5 chapters in one payment for 150 birr.
If you want, call 0967582833 now
or telegram : Talk to us at @wende1617
11 893
🔥Grade 12 HISTORY Chapter 6 Part 3 the revised constitution of 1955 and opposition to the imperial rule🔥⚡️
👆🏻👆🏻The video is posted on Our WENDE TUTORIAL Channel on Youtube and go to the channel by using the above link, enjoy it.👏🏼👏🏼
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል❤️
11 893
ለአዲስ አበባ (6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ) ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር መረጃ
📄የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ይሰጣል(ፈተናው የ8ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል)
📄የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!(ፈተናው የ6ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል)
📄የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአዲስ አበባ በበይነ መረብ (Online) ብቻ በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል::
📄የ12ኛ ክፍል(Social )ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል::
(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ ክፍል በነባሩ ስርዓተ ት/ት(ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ) እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት እንዲሁም ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል
📄የ12ኛ ክፍል(ተፈጥሮ ሳይንስl)ፈተና ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም በተመረጡ ት/ቤቶች የሚሰጥ ይሆናል(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ ስርዓተ ት/ት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል
📄ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት አንድታረጉ::
11 893
በሚፈርደው ፈረዱበት
በሚምረው ጨከኑበት
በቁጣ ጎተቱት
ቀይ ግምጃ አለበሱት
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በአል
11 893
በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ / ኦንላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል።
በውውይይቱ ፦
- የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችን
- የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ተሳትፈዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ ብለዋል።
ፈተናው ኦንላይን እንደመሰጠቱ ፦
° ኮምፒውተሮች ፣
° ላፕቶፖች
° ታብሌቶችን ጨምሮ ሎሎች አስፈላጊ ግብአቶችን የማሟላት ስራ መጀመሩን አስታውቀዋል።
የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የማዘጋጀት ተግባራቸውን ከወዲሁ በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሀ ግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገበል ብለዋል።
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሀምሌ 3 እስከ 5 የማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሀምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በትላንትናው እለት መግለጹ ይታወቃል።
ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
