ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 900 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 634,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 839 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 900 名订阅者。

根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -161,过去 24 小时变化为 14,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.76% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 236 次浏览,首日通常累积 209 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 900
订阅者
+1424 小时
+157 天
-16130 天
帖子存档
Chapter 3 Grade 12 History Part 1 The video will post tomorrow 👍👍🏼👍🏼
Chapter 3 Grade 12 History Part 1 The video will post tomorrow 👍👍🏼👍🏼

+1
New_Curriculum_Grade_12_History_Chapter_2_Part_2_African_Resistance.mp371.74 MB

Grade 12 History chapter 2 By Audio

...... " " ሁሉም ተጠያቂ ነው " ማለት እነማናቸው ሁሉም ? ሁሉም የሚለው መፍትሄ አያመጣም። ወላጅ የራሱ ፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ትምህርት ቢሮ በየደረጃ ከሆነ ያግባባናል። - በሀገር ደረጃ አስፈፃሚዎች (እንደ ገንዘብ፣ ጤና...ሚኒስቴሮች) የተደራጁት በራሳቸው ተልዕኮ አኳያ በመሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው ተልዕኮ ይሄ የኔ ውድቀት ነው ብሎ መውሰድ አለበት። - ትምህርት ሚኒስቴር ውድቀቱ የኔነው ብሎ ሲወስድ በስሩ ያሉ የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ቢሮዎችን ጨምሮ ነው። - እነዚህ ተማሪዎች ከታች ጀምሮ 50 በመቶና በላይ እያመጡ ነው እዚህ የደረሱት ይህ የሚያሳየው ከታች ጀምሮ የምዘና ስርዓቱ ችግር እንዳለበት ነው። የትምህርት አሰጣጡም ችግር አለበት። አንዳንዶቹ እራሳቸው የማያውቁት እንዲያስተምሩ ይደረጋል፤ አንዳንዶች ደግሞ ኮሌጅ ሳይገቡ፣ ዲፕሎማ ዲግሪ ሳይኖራቸው የሀሰት ማስረጃ አሰርተው ዓመታት ሲያስተምሩ የቆዩ መኖራቸንም በሚዲያ ሰምተናል። ስለዚህ አጠቃላይ ስርዓቱ መፈተሽ አለበት። - ከታች ጀምሮ ብቁዎች ብቻ ለ12ኛ ክፍል እንዲቀመጡ እያደረግን ነው ? - ኩረጃ ስላስቀረን ነው ተማሪው የወደቀው የሚለው ሁሉንም ላያስምን ይችላል። በተወሰነ ደረጃ እውነት ነው። - ተማሪዎች ለምን እንደወደቁ ይጠና። #ገለልተኛ ምሁራን የተካተቱበት ጥናት ይደረግና በዋናነት ተማሪዎች ለምን እንደወደቁ ይታወቅ፤ ሌሎችም ምክንያቶች ካሉ ይጠና።  እንዴት ይሄን ማስተካከል እንደሚቻል መፍትሄ ይመላከት። ያለዛ መፍትሄ አይገኝም።..........."

+3
Economics_Grade_12_Chapter_1_Part_1_THE_FUNDAMENTAL_CONCEPTS_OFMACROECONOMICS.mp341.92 MB

Geography chapter 2 and Economics chapter 1all parts in Audio

Here is the video you were looking for. You find it on our you tube channel 👆🏻👆🏻

ጭንቀት አንዳንድ ሰዎች በየምክንያቱ ይጨናነቃሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ግን አብዛኛዎቹ የምንጨነቅባቸው ነገሮች ቀድሞውኑ መሰረት የሌላቸው ናቸው፡፡ ለምሳሌነት የሚከተለውን የአንድ ጥናት ውጤት እንመልከት፡፡ የምንጨነቅባቸው ነገሮች . . . >> 40% በፍጹም ለማይደርስብን ነገር ... >> 30% ምንም ልንለውጠው ስለማንችለው ስላለፈው ነገር ... >> 12% ሰዎች ስለእኛ ስለሚናገሩብን ፍርድ፣ ወሬና ሃሜት ... >> 10% ስለጤንነታችን (ስለተጨነቅን የሚብስ) ... >> 8% ስለእውነተኛ ልናስብበት ስለሚገባ ሁኔታ ... በፍጹም ለማይደርስብን ነገር … ያለን አማራጭ ምክንያታዊነትን ማዳበር ነው፡፡ ሁኔታው ሊደርስብንና ላይደርስብን የሚችልበትን የእድል መጠን አመዛዝነን ያለመድረሱ ሁኔታ ካመዘነ፣ መጨናነቅን የማቆምን ሂደት መጀመርና እየተዉ መሄድ የግድ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን እንዲሁ ምክንያት ፈልገው የመጨነቅ “ሱስ” አለባቸው፡፡ ይህ ዝንባሌ የሚመጣው ለረጅም ጊዜ በአጣብቂኝ ሁኔታ ከማሳለፍና ስሜታችን የጭንቀት ሰለባ ሆኖ ከመክረሙም የተነሳ ሊሆን ይችላል፡፡ ያም ሆነ ይህ ፍጹም የማይደርስ ነገር ተለይቶ ሊታወቅና ከስሜታችን የደም ዝውውር ውስጥ ሊወገድ ይገባዋል፡፡ ምንም ልንለውጠው ስለማንችለው ስላለፈው ነገር … ያለን አማራጭ ፈጽሞ አንዴ የሆነ ነገር መሆኑንና ምንም ብናደርግ ልንለውጠው እንደማንችል በመቀበል አእምሮን በአዳዲ ነገሮች መሙላት ነው፡፡ ይህን ማድረግ ካልፈለግን ግን እስቲ አንዴ የሆነውንና ያለፈውን ነገር ለመለወጥ የአንድ ወር ጊዜ እንስጠውና የምንችለውን ያህል እንሞክርና ካልቻልን ነገሩን ለመተው ለራሳችን እድል እንስጠው፡፡ ሰዎች ስለእኛ ስለሚናገሩብን ፍርድ፣ ወሬና ሃሜት … ያለን አማራጭ መቆጣጠር የማንችለውን የሰውን ባህሪይ ለመቆጣጠር ከመጦዝ ይልቅ መቆጣጠር የምንችለውን የራሳችንን በሆነ ባልሆነው የመጨነቅ ዝንባሌ ለመቆጣጠር መስራቱ ይመረጣል፡፡ ሰዎች ስለአንተና በአንተ ላይ የሚሉት ነገር አንተ ካልፈቀድክለት በስተቀር ምንም ሊያደርግህም እንደማይችል አትዘንጋ፡፡ ብትችል ወሬው አንተ ጋር የማይደርስበትን መንገድ ፍጠር፡፡ ካልቻልክ ደግሞ ወሬው ወደ ስሜትህ የማይደርስበትን ጥንካሬ አዳብር፡፡ ስለጤንነታችን (ስለተጨነቅን የሚብስ) … ያለን አማራጭ ስለጤነታችን የሚያሳስበን ሁኔታ ካለ ያንን ለማስቀረት ወይም ለመቀልበስ የምንችለውን ያህል መሞከር ነው፡፡ ጭንቀታችን ግን “ምናልባት እታመም ይሆን” የሚል ከሆነ፣ ይህ የራስ በራስ ትንበያ እንደሚፈጸም አትጠራጠር፡፡ ጭንቀት በሽታን የመሳብ ባህሪይ አለውና፡፡ ስለእውነተኛ ልናስብበት ስለሚገባ ሁኔታ … ያለን አማራጭ በቅድሚያ፣ ሁኔታው በትክክልም የሚያሳስብና በቅጡ ካልያዝነውም የሚስጨንቅ ጉዳይ ስለሆነ ማሰባችንና በመጠኑም ቢሆን መጨነቃችን ትክክለኛው መሆኑን አምኖ መቀበል አስፈላጊ ነው፡፡ ሲቀጥል ያሳሰበንን ሁኔታ በምን መልኩ ብንጋፈጠው ልናሸንፈው እንደምንችል በሚገባ ማሰብን ይጠይቃል፡፡ አእምሮን በጭንቀት ከመሙላት ይልቅ ትክክለኛውን ምላሽ በማሰብ መሙላት በብዙ እጥፍ ይመረጣል፡፡ በጉዳዩም ላይ ሰውን ማማከሩም አንዱ መንገድ ነው፡፡ ©ዶ/ር ምህረቱ ደበበ

Here is the video you were looking for👆🏻👆🏻

ARE YOU READY for this video
ARE YOU READY for this video

Begil matinat yemitifeligu lijoch ke Tikimit 10 Befit tolo bota yazu maletim temezigebu yekeren bota tinish new

በእምነትህ አሸንፍ! የሆነ ነገር ከምንም ይሻላል፤ ከመቆም መራመድ፣ እንቅፋትን ከመመልከት መሸጋገሪያ ድልድይን መመልከት፣ የሚያስቆመንን ምክንያት ከመፈለግ የሚያስቀጥለንን መፈለግ እጅግ የተሻለ ነው። ነገሮች ሁሉ የሀሳብህ መገለጫ ናቸው፤ ስራህ ሁሉ የእምነትህ ማሳያ ነው። ያለምንም ልባዊ እምነትና ውስጣዊ ፍላጎት አንድን ተግባር በሒደት እንደሚሳካ፣ እያደር ለውጥ እንደሚያመጣና ለእድገትህ ቁልፍ እንደሆነ አስበህ አትጀምረውም። በምናብህ የምታየው መዳረሻህ፣ በውስጠ ህሊናህ የተቀረፀው መጨረሻህ፣ በሀሳብህ የሚመላለሰው ስኬትና ከፍታ ከማንነትህ ጋር እንዲዋሃድ ስትፈቅድ፣ እንዲሁ እንዲነዳህ፣ እንዲሁ እንዲሰራብህና እንዲሰራብህ ስትፈቅድ የነገሮችን ለውጥና ከፍታ በሂደት መመልከት ትጀምራለህ። አምስት፣ አስር፣ አስራ አምስት አመት ያለማቋረጥ ትለፋ ይሆናል፣ ለረጅም ጊዜ ተስፋ ሳትቆርጥ፣ ከፅናትህ ሳታንስ፣ ትዕግስትህ ሳይጓደል፣ ውስጥህ ሳይረበኝ፣ ልብህ ሳይደነግጥ እስከመጨረሻው መታገልህ የምርም ልዩ ፀጋህና ብርታትህ ነው። አዎ! ጀግናዬ..! የማይሆን፣ የማይሳካ ቢመስልህም ምናብህን እመነው፤ በፅኑ እምነትህ ተማመን፣ ባስጀመረህ አምላክ ፍፁም እምነት ይኑርህ። ወደድክም ጠላህም እምነት የጉዞህ መሰረት፣ የጥረትህ ምክንያት፣ የውጤትህም ማሳያ ነው። አስቀድሞ ልብህ ያመነበትን፣ ከጅምሩ ውስጥህ የተቀበለው፣ ከመነሻው እራስህን እንደምትሰጠው የተሰማህ ተግባር ተጀምሮ የሚቆም፣ በመሃል መንገድ የሚገታ፣ ከመዳረሻው ሳይደርስ የሚቋረጥና ዳር ሳይደርስ የሚመለስ አይደለም። ማለምህን ቀጥል፣ መስራትህንም እንዲሁ ቀጥል፤ ፈጣሪ በሰጠህ ምናብ ተማመን፣ እግዚአብሔር ባስጀመረህ ጉዞ አትደናገጥ። የምርም መድረስ የምትፈልገው ቦታ ሊያደርስህ የሚችለው ነገር እምነት ነው። የምታምነው በማንም፣ በምንም ቁስ አይደለም፣ እምነትህ በእግዚአብሔር አምላክህ ድንቅ ስራ ነው። ብቻህን የምትለፋ፣ ተመልካች በሌለበት የምትደክም፣ ማንም ሳያይህ የምትጥር ቢሀመስልህም የዘላለም ወዳጅህ አብሮህ እንዳለ አስታውስ። አዎ! በእምነትህ አሸንፍ፤ በፅናትህ ባለድል ሁን፤ በተስፋ የሃሳብህን ሙላ፣ እቅድህን አሳካ፣ ውስጥህን አሳርፍ፣ በሒደቱ ተማረክ፣ በእያንዳንዱ ጥቃቅን እርምጃ ህይወትህን ተመልከት። በእራስህ ስታምን የምታምነው በሚሰራብህ አምላክ እንደሆነ አስታውስ። ለማሸነፍ ካልተነሳህ አትሸነፍም፤ ለስኬት ካልተነሳህ አትወድቅም። ሳይሞክር ያሸነፈ የለም፤ ሳይጀምር ለስኬት የበቃ የለም። የማይቻል የሚመስለውን፣ አታደርገውም፣ እትችለውም የተባልከውን ነገር ችለህ የመገኘትህ ሚስጥር ያለህ ንብረት፣ የእውቀት ደረጃህ፣ ያገኘሀው ልምድ፣ የሚሰጥህ ድጋፍ፣ አድናቆትና ሙገሳህ አይደለም። የችሎታህ ሚስጥር በአምላክህ ማመንህ፣ በእራስህ መተማመንህ ነው። መድረስ ያለብህ ቦታ እንደምትደርስ ከልብህ አምነህ ተጓዝ፤ በእምነትህም መሰናክሎችህን አሸንፈህ ባለድል ሆነህ ተገኝ። From M.r Endalew Dereje

Read these notes for chapter two Geography and prepare your self for the video the you can easily finish this chapter for your Exam

Changing Precipitation Patterns: Climate change alters rainfall patterns, leading to more frequent and intense rainfall events in some regions and prolonged droughts in others. These changes can disrupt water availability, impact agriculture and food production, increase the risk of flooding, and affect ecosystems and biodiversity. Sea-Level Rise: As global temperatures rise, glaciers and ice sheets melt, contributing to rising sea levels. Sea-level rise poses risks to coastal communities, low-lying islands, and vulnerable ecosystems. It increases the probability and severity of coastal flooding, erosion, and saltwater intrusion into freshwater resources. Melting Ice and Glaciers: Global warming is causing the loss of ice and glaciers in polar regions and mountainous areas. The melting of ice sheets contributes to rising sea levels, while the loss of mountain glaciers affects downstream water supplies, hydropower generation, and ecosystems that rely on glacial meltwater. Ocean Acidification: The increased absorption of carbon dioxide (CO2) by the oceans leads to ocean acidification. The acidification of seawater negatively affects marine ecosystems, particularly coral reefs and shell-forming organisms like mollusks and some plankton species. It can disrupt marine food webs and impact fisheries and coastal economies. Changes in Ecosystems and Biodiversity: Climate change affects ecosystems and biodiversity by altering temperature and precipitation patterns. This can lead to shifts in the geographic ranges and distributions of plant and animal species, disruptions in ecosystem functioning, loss of habitat, and increased risks of species extinction. Extreme Weather Events: Climate change influences the frequency and intensity of extreme weather events such as hurricanes, heatwaves, heavy rainfall events, and droughts. These events can have severe social, economic, and environmental impacts, including infrastructure damage, crop loss, displacement of populations, and loss of lives. Impacts on Human Health: Climate change affects human health through various pathways. Heatwaves and increased temperatures can lead to heat-related illnesses and deaths. Changes in precipitation patterns can influence the spread of vector-borne diseases like malaria and dengue fever. Additionally, climate change can affect food security, water quality, and mental health. Disruption of Agriculture and Food Security: Climate change poses risks to agricultural systems by affecting growing seasons, water availability, and crop productivity. Changes in temperature and rainfall patterns can lead to reduced crop yields, altered pest and disease dynamics, and shifts in suitable agricultural regions. These impacts can threaten food security and livelihoods, particularly in vulnerable regions. Addressing and mitigating the consequences of climate change require a combination of adaptation strategies to minimize the risks and impacts, as well as mitigation efforts to reduce greenhouse gas emissions. This includes transitioning to renewable energy sources, improving energy efficiency, promoting sustainable land use practices, enhancing resilience in vulnerable communities, and adopting climate-resilient agriculture and infrastructure. International cooperation and concerted global efforts are crucial to effectively address the consequences of climate change and build a more sustainable future.