𝔸𝕣𝕤𝕦 𝕡𝕚𝕔ᵗᵐ🏞🏜🏙🌁
前往频道在 Telegram
Arsu pic ❤️ Ezi chanale lay des yemil profile pictures😘 , yefekr tksoch ❤️, endihum zefenoch 🎶 yelekekalu join bemalet yekelakelun
显示更多730
订阅者
+124 小时
-17 天
+730 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+29
在0个频道中
九月 '26
+31
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+33
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+32
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+17
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+28
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+38
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+56
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+80
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+166
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+52
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+157
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+160
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+86
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+213
在2个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 26 十月 | 0 | |||
| 25 十月 | +1 | |||
| 24 十月 | 0 | |||
| 23 十月 | 0 | |||
| 22 十月 | +1 | |||
| 21 十月 | +1 | |||
| 20 十月 | +1 | |||
| 19 十月 | +1 | |||
| 18 十月 | +3 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | +1 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | +2 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +1 | |||
| 11 十月 | +3 | |||
| 10 十月 | +5 | |||
| 09 十月 | +3 | |||
| 08 十月 | +1 | |||
| 07 十月 | +2 | |||
| 06 十月 | +1 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +1 | |||
| 01 十月 | +1 |
频道帖子
| 2 | ጊዜ ቢያራርቀንም ሁሌም በልቤ ትኖራለክ😢 | 83 |
| 3 | ልብስ ሲገዛልክ ማዘር:-
አሪፍ ነው እያደክ ስለሆነ የምትሄደው🤔 | 97 |
| 4 | አንዳንዴ ዝም ብለህ የሀብታም ጨዋታ ስማ የሚበልጡት ሀብታሞች ያላቸውንና እሱ የሌለውን ሲነግርህ በባዶ ኪስህ እዝን ነው የምትልለት። | 123 |
| 5 | አንተን ለራሱ ሰላም ሲል
የተወህ ሰው አይመለስም። | 131 |
| 6 | ✨Epoxy coffee table✨
☎️0960293600
Dm..@Hrit8991 | 142 |
| 7 | ልክ ማር ሲበዛ እንደሚመረው ይቅርታም ሲበዛ ይመራል 🫡 | 155 |
| 8 | የመጣን መሸኝት አይደለም የሚከብደው የከረመን እንጂ 🥀 | 143 |
| 9 | የተፋቀረ ሁሉ አይሞሸርም... 💔🥀 | 205 |
| 10 | ~ ከሄድሽ ~
ናታን እና ፅሆን ይባላሉ በጣም ነው ሚዋደዱት ፍቅራቸውን ሁኔታ ሊቀይረው ቢሞክርም አንድ ቀን እንኳን ተሳክቶለት አያቅም ። ምን አልባት ፍቅር ሳይሆን መተማመን አቆያቸው ማለት ይቻላል አንድ ቀንም ቢሆን ተቀናንተው አያቁም አንዱ አንዱን በሌላ አይጠረጥረም አንዴ ሁሉም ሰው በእነሱ ይገረማል ምን ያህል በፍቅራቸው እርገጠኝነት ቢሰማቸው ነው ይህን ያህል ክፉ ማያስቡት ምን ያህል ቢዋደዱ ነው ለደቂቃዎች እንኳን ሌላ ማይመኙት ሰው እኮ የወደደው ሳለ የሚሻል ሲመለከት ወይ እኔ ይህ ሰው የኔ በሆነ ይላል እንዴት ፍፁም መሆን ተቻለ ናቲና ፅሆን የተገናኙት አስረኛ ክፍል ሲሆን አስራ ሁለተኛ እንደተፈተኑት ናቲ ይዞት ኮበለለ ። ወደ አዲስ አበባ መጡ ህይወትን ግን እንደጠበቋት አላገኟትም እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ድረስ ያጠራቀሙት ብርም እያለቀ መቷል ትንሽዬ የሸራ ቤት ከተከራዩ በኃላ ተፍተፍ ብለው ኑሮን ተያያዙ ፅሆን ልብስ አጠባ፣ጉሊት አንዳንዴም ልጆችን መጠበቅ ናሆምም ተፍተፍ ብሎ አንዳንዴ ሊስትሮ አንዳንዴ የቀን ስራ መስራትን ጀመሩ ትንሽ ነገር እየተመገቡ ገንዘብ ማጠራቀም ጀምረዋል ከ አምስት ዓመት ልፋት በኃላ እድል ፊቷን ወደ እነሱ አዞረች እንዴት በሚያስብል ሁኔታ ሁሉም ነገር ኖራቸው በማግኝታቸው ተደስተው ሳይጨርሱ በስድስተኛው ወር ፅሆን በጠና ታመመች ወደ ህክምና ሲሄዱ ኩላሊቷ መቀየር እንዳለበት ተነገረው የሚያስፈልገውን የብር መጠን ሲነገረው ተረጋጋ ምክንያቱም ያላቸው ገንዘብ መጠንና ህክምናው እኩል ነበር ወድያውም ዶክተሩን ኩላሊት የኔን ተቀበል አለው ዶክተሩም በጣም ተገረመ ማንም ሰው እዛው በዛው ይህን ብሎት አያውቅም ዶክተሩም በትኩረትና በጥርጣሬ እየተመለከተው
" ናታን ይህ ቀላል ነገር አይመስለኝም አስብበት"
" አስቤበታለው ዶክተር ያለ እሷ መኖር አልችልም እባክህን አውኑኑ ጀምር"
" ናታን"
" ዶክተር ምንም አትበለኝ ገና እኮ ልጅ አሎለደችልኝም ገና እኮ አልሳቀችልኝም ገና እኮ ህልሟን አልኖረቹትም እንደልቧ አልበላችም እንደልቧ አለበሰችም እንደልቧ መኪና ከመኪና አልቀየረችም አይሆንም ዶክተር እንደውም ሁለቱንም ኩላሊቴን ወስደህ አድንልኝ የኔ መኖር ይቅር እሷ ብቻ እሷ ብቻ ትኑርልኝ እባክህን አውን ጀምር አውን ንገራቸው"
" ናታን እንድታስብበት አንድ ሰምንት ሰጥሃለው አስብበት እስከዛ ድረስ አስፈላጊውን ነገር እኛ እናደርጋለን አንተ ግን ተረጋግተህ አስብ"
" ዶክተር..."
" ናታን አንተ ስትኖር ነው ሚስትህን ማዳን ምንችለው እባክህን"
" እሺ ዶክተር"
" ኩላሊት የሚሰጥ ሰው እየፈለክ"
ምንም ሳይናገር በሩን በኃይል ዘግቶት ወጣ ። ለሳምንታት ቀኑ እስከሚደርስ ጓግቶ እንጂ ሀሳቡን ለአፍታም አልቀየረም ይልቁና ያላቸውን መኪናቸውን እና ሱቃቸውን ሽጦ ገንዘቡን አዘጋጀ እለት ዕለት ከአጠገቧ ርቆ አያውቅም አይን አይኗን እያየ ሁሌንም እንደሚጠብቃት ይነግራታል የማይደርስ ቀን የለም ሳምንት አለፈ ዶክተሩ ምንም ቢል እንደማይሰማው ነገረው ። ዶክተሩም በሀሳቡ እየተገረመ እና እያደነቀው ሰኞ ቀን ጉዞ እንዳላቸው ነገረው ናታንም ዝግጁቱን ጀመረ ። ሁሉም ነገር በድል ተጠናቀቀ ከሄዱበትም በድል ተመለሱ ፅሆንም ትንሽ ትንሽ ማውራት ጀመረች ሁሉም ነገር ሰላም እየሆነ እየመጣ ነበር ግን ፅሆን በድጋሚ በፀና ታመመች ህመሟ ምን እንደሆነ አልታወቀም ሆስፒታል በሄደችው በሶስተኛው ቀን ይህችን ዓለም በሞት ተለየች ። ናታን ይህን ሲሰማ ቀን ጨለመበት መኖር ለእርሱ ትርጉም አጣ ። እርሷ እስክትቀበር ለሳምንታት ታገሰ ሁሉም ነገር ለሰው መቀዛቀዝ ጀመረ እሱ ግን አዲስ ቁስል አዲስ ህመም አዲስ ስብራት እየሆነበት መጣ ። እሱም ተስፋ ቆረጠ አብረው ያለሙትን ብቻውን ማድረግ ከበደው ይልቁኑ እሷ ጋር መሄድን መረጠ እራሱን አጠፋ ትርጉም ያጣውን ህይወት ትርጉም እንዲኖረው አደረገ ። ምናልባት በሕይወት ኖረው በናፍቆት ከመንደድ ይሻላል ።
ከሄድሽ ልከተልሽ ከራቅሽም ልቅረብሽ
የማፍቀር ጥጉን ነፍሴን ነው ምሰጥሽ...
ህይወት ይቀጥላል ... | 211 |
| 11 | Ebakesh Tareqign Mahmoud Ahmed.m4a | 191 |
| 12 | አንድ ነገር ልንገራቹ ጊዜ ያስተማረኝ ትልቁ ትምህርት፥
ከፈጣሪ ውጪ የተመካሁበት ነገር፥
ሰባሪ ወይም ተሰባሪ መሆኑን ነው‼️ | 191 |
| 13 | ካልኖሩት አይገባ ነገር ሆኖብን ነው እንጂ ተመክረንማ ነበር። | 218 |
| 14 | ዘግይቶም ቢሆን እራሳችንን መርጠናል 🤗 | 299 |
| 15 | እንሞክረው ተብሎ የተጀመረ ነገር ነው
መከራ ሆኖ ከሰዎች ልብ አልወጣ ያለው | 375 |
| 16 | እንባ እዳ ነው ከነወለዱ ትከፍሉታላችሁ🥵 | 367 |
| 17 | አዲሱ ባልዲ እንደማያፈስ ሳታረጋግጥ አሮጌውን አትጣል🫡 | 370 |
| 18 | ገንዘብ ካለህ ሰርግ ላይ በቁምጣ ብትሄድ ቀለል ያለ አለባበስ ነዉ የሚወደዉ ይሉሃል! ከሌለህ ግን በተጠራህበት ሰርግ ላይ ድንኳን ሊሰብር መጣ ይላሉ😂😂 | 404 |
| 19 | አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ ...❤️🔥 | 479 |
| 20 | ወንድሜ ውበት ረጋፊ ነው ረሀብ ግን ዘላለማዊ ነው ሙያ ያላትን ሴት አግባ😭 | 462 |
