ch
Feedback
ፍልስፍና - Sophia

ፍልስፍና - Sophia

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家宗教与灵性153 503
498
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
"a half - truth is worse than a lie; it sanctions the lie. ..ግማሽ እውነት ከውሸት የከፋ ነው፤ ለከፊል ውሸቱ ቡራኬ ይሰጣልና" Ayn rand [Letters of a
"a half - truth is worse than a lie; it sanctions the lie. ..ግማሽ እውነት ከውሸት የከፋ ነው፤ ለከፊል ውሸቱ ቡራኬ ይሰጣልና" Ayn rand [Letters of ayn rand] @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

ሕ ይ ወ ት -------------- ምንድነው ሰበቡ፤ ለምንድነው አልኩኝ ለምን ምክንያት፣ ይህ ዓለም መኖሩ አዱኛ ሕይወት፣ ህፃን መወለዱ አርጅቶ ሊሞት። ለምንድነው አልኩኝ: ለምን ምክንያት፤ ማን ያውቃል እንዳለው ለቋጥኝስ ቋንቋ፣ ዛፍ ለሚቆረጥ ዛፍ እንዳይቆም ጠበቃ። ማን ያውቃል፣ የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ፣ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ፤ ማን ያውቃል፣ ማን ይፈትልለታል ልብሱን ለድንጋይ፤ ሰው ሳይዘራ ሳይተክል አያመርትምና፣ ሄዋን ሳትኖር አዳም ልጅ አይወልድምና። ምክንያቱን ይሻል ለሚታየው ሁሉ፣ እንዲያው ለግብር ይውጣ ለወጉ ላመሉ። ሠቅራጥስ አፍላጦን ሙሴና ዳዊት፣ ያለም ፈላስፋዎች ያለም ነቢያት። የትናንቶቹና የትናንቱ በስቲያ፣ የዚያ የዚህ ወዲያ፣ ወዲያ ወዲያ ወዲያ። ልቤ ተስፋን ቆርጧል እናንተን አይቼ፣ ግና ሁሉ ሲሞት ልብ ይሞታል መቼ። ስህተት ነው መሰለኝ ሰበቡን መሻት፣ "ለምንድነው" ማለት "ለምን ምክንያት"፣ ለምንድነው አንበል "ለ"ን እንግደፋት። ታዲያ ዓለም ምንድናት፣ ምንድናት ሕይወት፣ የሆነችው በዛ፣ ይህ ነች አንላት። ራሴም፣ጥያቄዬም የሕይወት ደቂቃ፣ የሕይወት ኬክሮስ ነን አለቀ በቃ። ከንቱ ነው ወዳጄ መተርጎም ማተት፣ "ይህ ቢሆን ይህ ሆነ" "ስለዚህ" ማለት። መልሳችን ዝም ሊሆን፣ ላናውቀው አንልፋ፣ ከዝም ለበለጠው ራሳችን ይደፋ። ግሩም ነው አንበል ከንቱ ነው አንበል፣ ድንቅ ነው አንበል አንበል ነው ቆንጆ፤ መፍርህ ነው አንበል መርዕድ መደንግፅ፤ ላንቃ እስኪሰነጠቅ፣ ምላስ እስኪነቃ፣ የሚባለው ሁሉ ቢደመር ላይበቃ። ግሩም ነው አንበል፣ ድንቅ ነው አንበል። አጥጋቢ አይደለም ያውም ዝም እንኳን፣ ጋን ሲታጣ ጊዜ ምንቸት ጋን ይሁን፣ እንዲያው እንደመም ቃል ፍሬ ላይሆን። ካፋችን አይውጣ ሕይወት አትርከስ፣ አለዚያ አይቻልም የህሊና ክስ። ============= "የግጥም ጉባዔ" ©✍ ከመንግሥቱ ለማ 1950 ዓ.ም. ----------------------------

"There are decades where nothing happens; and there are weeks where decades happen"-- Vladimir Ilyich Lenin. @Sopphilo @sopph
"There are decades where nothing happens; and there are weeks where decades happen"-- Vladimir Ilyich Lenin. @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo