ch
Feedback
ፍልስፍና - Sophia

ፍልስፍና - Sophia

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家宗教与灵性153 503
498
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
"the gay science" በተሰኘ የኒቼ መጽሐፍ ውስጥ ያለ አንድ የእብድ ሰው ገጸባርይ "እግዚአብሔር ሞቷል" ሲል የትልቁን እግዜር ሞት ያረዳናል። እብዱ ሰውየ እንዲህ ሲል መርዶውን ይጀምራል። " 'እግዚአብሔር ሞቷል! እንደሞተም ይቀራል! ገዳዮቹም እኛው ነን! እንግዲያውስ እንዴት ይሆን የምንጽናናው? ከነፍሰ ገዳዮች ሁሉ የከፋን ነፍሰ ገዳይ ነን! አለማችን እስከ ዛሬ ከኖሯት ነገሮች ሁሉ የላቀውን እና የተቀደሰውን ሰይፈን ገደልነው! ማነው እስኪ አሁን ከደሙ የሚያነጻን? በደም የተጨማለቀ እጃችንን የሚያጥብ ውሃስ ከየት ይገኛል? ምን አይነት ሀሃይማኖታዊ ክብረበአላት እና ስርዐቶች እንፍጠር ለራሳችን? ይህ ድርጊታችን መሸከም ከምንችለው በላይ አይደለምን? አሁን አምላክ እኛ ሆነናል። ቢያንስ አምላክነት እንደሚገባን ለማሳየት ራሳችንን አምላክ ብለን እንጠራለን። በእስካሁኑ የአለም ታሪክ እንዲህ ያለ ነገር አልተከሰተም። በዚህም ምክንያት ከእንዲህ በኋላ የሚወለዱ ሰዎች በተሻለ እና በላቀ ታሪክ ይኖራሉ' እብዱ ሰውዬ ይህንን ከተናገረ በኋላ ዝም አለና የከበቡትን ሰዎች ይመለከት ጀመር። እነርሱም ግራ በተጋባና በተረበሸ ፊት አፈጠጡበት። በመጨረሻም በእጁ የያዘውን ፋኖስ መሬት ላይ ወርውሮ አደቀቀውና እንዲህ እየተናገረ ጥሏቸው ሄደ 'እጅግ ቀድሜ ነው የመጣሁት! ጊዜዬ ገና አልደረሰም! ይህ ታላቅ ክስተት አሁንም ጉዞ ላይ ነው! ገና ወደሰዎች ጆሮ አልደረሰም! በርግጥ ነጎድጓድ እና መብረግ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል። የከዋክብት ብርሃናት ጊዜ ያስፈልጋቸዋል። ድርጊቶችም እንዲሁ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል፤ ከተከሰቱ በኋላም እንኳ ቢሆን ወደ ሰዎች ጆሮ ለመድረስ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል። ይህ ታላቅ ክስተት ከነኚህ ሰዎች እጅግ ርቆ ነው ያለው። ከከዋክብትም ርቆ። ሆኖም የክስተቱ መንስኤ እና ባለቤት እነሱ ናቸው። በገዛ እጃቸው ነው የፈጸሙት'" Via Existentialism-ኑባሬያዊነት @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

" መልካም ነገር የምታደርገው ስለሚያስደስት ሳይሆን ግዴታህ ስለሆነ ነው" Emmanuel kant (deontology) @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and j
" መልካም ነገር የምታደርገው ስለሚያስደስት ሳይሆን ግዴታህ ስለሆነ ነው" Emmanuel kant (deontology) @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

No tree can grow to Heaven, unless it's roots reach down to Hell (Carl Gustav Jung)
No tree can grow to Heaven, unless it's roots reach down to Hell (Carl Gustav Jung)

We feel that even if all possible scientific questions be answered, the problems of life have still not been touched at all.
We feel that even if all possible scientific questions be answered, the problems of life have still not been touched at all. -Ludwig Wittgenstein, Tractatus Logico-Philosophicus @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

"art is thrice removed from reality" Plato

" መፈላሰፌንና ፍልስፍናን ማስተማሬን እንዲሁም እናንተን ማስገደዴንና ላገኘሁት ማንኛውም ሰው ማለት የፈለኩትን ግልጽ ሳላደርግ ማለፍን ፈጽሞ አላቆምም፤ ሁልጊዜ እንደምለውም እለዋለሁ፡ ' የተወደድክ
" መፈላሰፌንና ፍልስፍናን ማስተማሬን እንዲሁም እናንተን ማስገደዴንና ላገኘሁት ማንኛውም ሰው ማለት የፈለኩትን ግልጽ ሳላደርግ ማለፍን ፈጽሞ አላቆምም፤ ሁልጊዜ እንደምለውም እለዋለሁ፡ ' የተወደድክ ሆይ! አንተ የታላቋና በኃይልዋና በጥበብዋ የታወቀች ከተማ አቴንስ ዜጋ ነህ፤ ታዲያ ስለገንዘብና እንዴት በሃብት ላይ ሃብት መጨመር እችላለሁ በሚል ሐሳብ መብሰልሰልህ፣ስለክብርህ ፣ ስለስምህ መጨነቅህ አያሳፍርህምን? ትጨነቅበት ዘንድ ይገባ የነበረው የመልካምና እውነት እውቀት በተጨማሪም መንፈሳዊነት ማሳደግን ነበር'። እና አይ እኔ ስለ መንፈሳዊነቴ እጨነቃለሁ ብሎ የሚቃወመኝ ማንም ቢኖር በቀላሉ አለቀውም፣ እጠይቀዋለሁ፣ እመረምረዋለሁ እናም እረታዋለሁ፤ በንግግሩ እንጂ በተግባር የሥነ-ምግባራዊ ሕይወት ባለቤት ሆኖ ባላገኘው እጅግ ጠቃሚው ነገር በመዘንጋቱና የማይጠቅመውን ደግሞ በአንጻሩ ስላከበረ እወቅሰዋለሁ(አሳፍረዋለሁ)። ይህንን የማደርገው ላገኘሁት ማንኛውም ልጅና አዋቂ፣ መንገደኛና ዜጋ ቢሆንም ቅሉ በተለየ ግን ለእናንት የአቴንስ ዜጎች ነው፣ ምክንያቱም እናንተ የእኔ ወገን (brethren) ስለሆናችሁ ነው፡፡ እዚህ ላይ ማስተዋል ያለባችሁ ይህንን ጉዳይ የአምላክ ትዕዛዝ ስለመሆኑ ነው፤ በዚህም ከዚህ የፈጣሪ አገልግሎቴ በላይ በእናንተ ሕይወት ውስጥ ሊከሰት የሚችል ትልቅ መልካምነት የለም ብዬ አስባለሁ፡፡ ምክንያቱም እኔ እያደረኩት ያለሁት በወጣቶቻችሁና ሽማግሌዎቻችሁ መሃከል እየዞርኩ ከነፍሳቸው ሙሉነትና ፍጽምና በላይ ለሥጋቸውና ለንዋያቸው ትኩረት እንዳይሰጡ ማድረግ ነው፡፡" Socrates (plato, apology) @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

" እነሆ የመለያያ ሰዓታችን ደርሳለች፣ በየፊናችን እንጓዝ - እኔም ወደ ሞቴ እናንተም ወደ ሕይወታችሁ - የትኛው እንደሚሻል ግን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡" Socrates @Sopphilo
" እነሆ የመለያያ ሰዓታችን ደርሳለች፣ በየፊናችን እንጓዝ - እኔም ወደ ሞቴ እናንተም ወደ ሕይወታችሁ - የትኛው እንደሚሻል ግን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡" Socrates @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

" ሥነ-ምግባር ከሶቅራጥስ በሗላ የፈላስፎች ሁሉ ጉዳይ ሆናለች " Friedrich Nietzsche @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https
" ሥነ-ምግባር ከሶቅራጥስ በሗላ የፈላስፎች ሁሉ ጉዳይ ሆናለች " Friedrich Nietzsche @Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo Share and join 👉 https://t.me/sopphilo