ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
前往频道在 Telegram
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
显示更多7 106
订阅者
+524 小时
+407 天
+11230 天
帖子存档
የኢ_ኦ_ተ_ቤ_ለዓብይ_ፃም_የተመረጡ_የበገና_መዝሙር_ታደለ_ገዲፍ_Orthodox_Tewahido.M4A39.41 MB
ቴድሮስ_ካሳሁን_ቴዲ_አፍሮ_Teddy_Afro_አዲስ_ዘለሰኛ_መዝሙር_New_Orthodox_Mezmur_2023.MP34.53 MB
Ethiopia_Orthodox_Zelesegna_Mezmur_ዘለሠኛ_መዝሙር_እርስ_በርሳችን_እንፍቀር_old.MP36.36 MB
yt1s_com_ኃያልነህ_ነህ_አንተ_ኃያል_ደጉ_መልአክ_ገብርኤል_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp34.52 MB
yt1s_com_ኃያልነህ_ነህ_አንተ_ኃያል_ደጉ_መልአክ_ገብርኤል_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_2.mp34.52 MB
አንደበቴም_ያውጣ_የምስጋና_ቅኔ_andebtem_yaweta_ye_mesgana_kene_Ethiopian_Orthodox.mp33.61 MB
✞ የሐና ልጅ ነሽ
የሐና ልጅ ነሽ የኢያቄም በረከት /2/
ድንግል ድንግል ወለዲተ ቃል
የሐና ልጅ ነሽ የፀሐይእናቱ
።።።።።።።።። ድንግል የምሥራቅ ደጅ
።።።።።።።።። ቅድስተ ቅዱሳን
።።።።።።።።። የፍጥረት አማላጅ
።።።።።።።።። ለእናቷ አንዲት ናት
።።።።።።።።። ለወለደቻት
።።።።።።።።። የኢያቄም ስጦታ
።።።።።።።።። ምሣሌም የላት
አዝ___
የሀና ልጅ ነሽ የጾም ጸሎት ፍሬ
።።።።።።።።። የቅድስና ሀብት
።።።።።።።።። ከአምላክ የተሰጠች
።።።።።።።።። ንጽሕት እመቤት
።።።።።።።።። ደመና በመሆን
።።።።።።።።። ሕዝብን የጋረደች
።።።።።።።።። የኢያቄም በረከት
።።።።።።።።። ድንግል ማርያም ነች
አዝ___
የሐና ልጅ ነሽ በሊባኖስ አድባር
።።።።።።።።። ዛሬደስታ ሆነ
።።።።።።።።። መላእክት ዘመሩ
።።።።።።።።። እርቅም ተወጠነ
።።።።።።።።። እኛም ደስ ይበለን
።።።።።።።።። መዳናችን ቀርቧል
።።።።።።።።። ከሐና ከኢያቄም
።።።።።።።።። ንጹሕ ዘር ተገኝቷል
አዝ__
የሀና ልጅ ነሽ የሰላም ብሥራት ነሽ
።።።።።።።።። የፍጥረታት ተስፋ
።።።።።።።።። ምክንያት አንቺ ሆነሽ
።።።።።።።።። መርገማችን ጠፋ
።።።።።።።።። እግዚአብሔር ታረቀን
።።።።።።።።። ዓለም ሁሉ ዳነ
።።።።።።።።። ሞት ተሸነፈና
።።።።።።።።። ህይወት ለኛ ሆነ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
T #ሀያል_ነህ_አንተ
.
.
ሀያል ነህ አንተ ሀያል፤
ደጉ መልአክ ገብርኤል/2/
ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት፤
አንተ ተራዳን በውነት/2/
.
.
በዱራ ሜዳ ላይ #ገብርኤል
ጣኦት ተዘጋጅቶ #ገብርኤል
ሊያመልኩት ወደዱ #ገብርኤል
አዲስ አዋጅ ወቶ #ገብርኤል
ሲድራቅና ሚሳቅ አብድናጎም ፀኑ፤
ጣኦቱን እረግጠው በእግዚአብሄር አመኑ፤
.
አዝ
.
ተቆጣ ንጉሱ #ገብርኤል
በሶስቱ ህፃናት #ገብርኤል
ጨምሯቸው አለ #ገብርኤል
ወደ እቶን እሳት #ገብርኤል
ከሰማይ ተልኮ ወረደ መልአኩ፤
ከሞት አዳናቸው በእሳት ሳይነኩ፤
.
አዝ
.
ከእቶኑ ስር ሆነው #ገብርኤል
ዝማሬን ተሞሉ #ገብርኤል
ገፍተው የጣሏቸው #ገብርኤል
በእሳቱ ሲበሉ #ገብርኤል
አልተቃጠለችም የራሳቸው ፀጉር፥
አዩት መኩዋንንቱን የእግዚአብሄርን ክብር
.
አዝ
.
ናቡከደነፆር #ገብርኤል
እጁን ባፉ ጫነ #ገብርኤል
ሰለስቱ ደቂቅን #ገብርኤል
ከሳት ስላዳነ #ገብርኤል
ይክበር ጌታ አለ የላከው መላኩን፤
ሊያመልከው ወደደ ስላየ ማዳኑን!
የራማው ልዑል
የራማው ልዑል ገብርኤል (2)
ተመላለስ መሐላችን ስምህን ጠርተን ንአ ስንል (2)
ብርሃን ልብሱ እሳታዊ መልአክ
አንተ አማልደን ከመሃሪው አምላክ (2)
#አዝ….
የምስራች ነጋሪ ድንቅ ልደት አብሳሪ
የጽድቅ ፋና የምህረት ጎዳና (2)
#አዝ….
ላመኑብህ ለተማጸኑብህ
ፈጥኖ ደራሽ አለኝታቸው ነህ (2)
#አዝ….
የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል ጠባቂያቸው
ከእሳት ነበልባል ያዳንካቸው (2)
#አዝ….
ምሰሶ አምባችን መጠጊያችን
ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂያችን (2)
#አዝ….
ዕለት ዕለት የምንማልድህ
ልጀችህን ይምራን መንፈስህ /2
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
