ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 013 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 329,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 030

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 013 名订阅者。

根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -210,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.68%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.70% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 956 次浏览,首日通常累积 628 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 013
订阅者
-824 小时
-507
-21030
帖子存档
😁
😁

ሌላዋ ተራ Political War መስሎት ማን ያሸንፋል ብሎ በሚግደረደርበት ሰዓት ከበስተጀርባ እየተዘጋጀልን ያለዉን የሚያዉቅ ጥቂት ነዉ 🤷‍♂ አሁን ስናይ አጋጣሚ እና የነገሮች መገጣጠም ይመስላል
ሌላዋ ተራ Political War መስሎት ማን ያሸንፋል ብሎ በሚግደረደርበት ሰዓት ከበስተጀርባ እየተዘጋጀልን ያለዉን የሚያዉቅ ጥቂት ነዉ 🤷‍♂ አሁን ስናይ አጋጣሚ እና የነገሮች መገጣጠም ይመስላል .. እዉነታዉ ሁሉም ነገር scripted ነዉ አላነበብነዉም እንጂ።

ይሄን ለማግኘት የለፋሁት ልፋት ይሆን አሁን ያደከመኝ 😭
ይሄን ለማግኘት የለፋሁት ልፋት ይሆን አሁን ያደከመኝ 😭

" ንፅህናህን አላቆሽሽም "‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ 5 ραят ብቻ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹 👇 . .ραят 1 .ραят 2 .ραят 3 .ραят 4 .ραят 5 @MAME_POSTS
" ንፅህናህን አላቆሽሽም "‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ 5 ραят ብቻ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹 👇 . .ραят 1 .ραят 2 .ραят 3 .ραят 4 .ραят 5
@MAME_POSTS

. ወደ ትዳር ለምትገባ ሴት ምርጥ ምክር፤ አጠር ያለች ፅሁፍ ናት አንብቧት🫶 ↴↴ የእናት ምክር ለተሳካ ትዳር❤️‍🩹

. የኑህ እና የሉጥ ህዝቦች ወንጀል እንዲሁም የፊርዐውን ፣የሃማንና ቃሩን ወንጀሎች በተሰበሰቡበት ዘመን እየኖርን አላህ ለእኛ #ከማዘን አልተወገደም።
ΑℓℓΑН❤️‍🩹

📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ! ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️ 😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️ ➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍      ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇 🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

ለአላህ ስል እወዳቹሀለዉ ስል አንቺ ምትጠያቸዉን አያካትም 😭

በመጨረሻም ከጥቂቱ አንዱ ሶሪያዉያንን ሲያሰቃይ የነበረዉ ግለሰብ አሊይ ኣል ኻሚናዒይ ህይወቱ ትላንት አለፈ። ምንም እንኳን ቁስላቸዉን ለማድረቅ የሚበቃ በቀል ባይሆንም በዳይ የእጁን ሲያገኝ ሀዘን ይቀላል።

😂

የኢየሩሳሌም (ቁድስ) ብርጌዶች ወታደራዊ ቃል አቀባይ አቡ ሀምዛ፦ "ከዳተኛውን የአሜሪካ ወረራ በመመከት ረገድ ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ ከአመራሯ፣ ከህዝቧ፣ ከሰራዊቷ እና ከፀጥታ ኃይሎቿ ጋር ያለ
የኢየሩሳሌም (ቁድስ) ብርጌዶች ወታደራዊ ቃል አቀባይ አቡ ሀምዛ፦ "ከዳተኛውን የአሜሪካ ወረራ በመመከት ረገድ ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ ከአመራሯ፣ ከህዝቧ፣ ከሰራዊቷ እና ከፀጥታ ኃይሎቿ ጋር ያለንን ሙሉ አጋርነት እናረጋግጣለን። ይህ ጥቃት በጦር ወንጀለኞቹ ትራምፕ እና ኔታንያሁ በሚመራው የጫካ ህግ ውስጥ የተፈጸመ ግልጽ ወንጀል ነው። ይህ ጥቃት ቅኝ አገዛዝን እና የበላይነትን የሚቃወሙ እንዲሁም ለትዕቢተኞች ፍላጎት ላለመገዛት እምቢ የሚሉ ህያው አካላትን ሁሉ ኢላማ ያደረገ ነው።" ፍልስጢን በድጋሚ ልትጀምር ይሆን???🤲

ስለ ሁኔታችን የምትገልፅ ምርጥ ፅሁፍ፥ ተጭናችሁ አንብቧት❤️‍🩹 ↴↴ የታመቁ ስብራቶች😢💔

JUST IN፡ የሙስሊም ወርልድ ሊግ ኢራን በአረብ ሀገራት ላይ እየፈፀመችው ያለውን ጥቃት አጥብቆ እንደሚያወግዝ አስታውቋል !
JUST IN፡ የሙስሊም ወርልድ ሊግ ኢራን በአረብ ሀገራት ላይ እየፈፀመችው ያለውን ጥቃት አጥብቆ እንደሚያወግዝ አስታውቋል !

📣 Free Scholarship with Certificate 📣 🤍🤍➖➖📖📖📖📖➖➖🤍🤍 📚የነብያት ፋና ኢስላሚክ ሴንተር ከመርከዝ አቡ ሀኒፋ ጋር በመተባበር ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል። ⏰️ ግዜው አሁን ነው መቆጨት ቀረ እንሆ ሰዎችን invite በማስደረግ ወደ ቻናሉ ለሚጋብዙ አሸናፊዎች በአለም አቀፍ ሙስተዋ መሰረት ከገንዘብ ክፍያ ነፃ የሆነ የኦንላይን የትምህርት እድል አመቻችተናል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🥇 ከ1ኛ እስከ 50ኛ ለወጡ 📚 የ2 አመት ሙሉ የሀዲስ ኮርስ (በደረጃ) – በሸይኽ ሙሀመድ ሸይኽ ሙስጦፋ ምሽት 3:00 1⃣ علم الحديث 1) أربعين النووية 2) عمدة الأحكام 3) بلوغ المرام 4) رياض الصالحين 5) تجريد مختصر صحيح البخاري 2⃣ مصطلح الحديث 6) منظومة البيقونية 7) نخبة الفكر 8) اختصار علوم الحديث 9) نزهة النظر 10) ألفية السيوطي 11) ألفية العراقي 12) ضوابط الجرح والتعديل 13) تدريب الراوي 3⃣ كتب السنة 14) صحيح البخاري 15) صحيح مسلم 16) الجامع الترمذي 17) سنن أبي داود 18) سنن النسائي 19) سنن ابن ماجه ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🥈 ከ51ኛ እስከ 100ኛ ለወጡ 📘 የ1 አመት ከ6 ወር የአቂዳ ኮርስ (በደረጃ) – በሸይኽ ጀማል አደም ጠዋት 12:00 1️⃣ التوحيد والعقيدة 1) تعلم الصبيان التوحيد 2) شرح ستة مواضيع من السيرة 3) تفسير كلمة التوحيد 4) الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة 5) تلقين أصول العقيدة للعامة 6) رسالة ثلاث مسائل 7) معنى الطاغوت ورؤوس أنواعه 8) الأصول الجامعة لعبادة الله وحده 9) بعض فوائد سورة الفاتحة 10) نواقض الإسلام 11) مسائل مستنبطة 12) ثمان حالات استنبطها الشيخ 13) ستة أصول عظيمة مفيدة 14) رسالة في توحيد العبادة 15) الأصول الثلاثة 16) القواعد الأربعة 17) المسائل الجاهلية 18) مفيد المستفيد 19) كشف الشبهة 20) كتاب التوحيد 21) فضل الإسلام 23) أصول الإيمان 23) كتاب الكبائر 24) عقيدة التوحيد للشيخ صالح الفوزان 25) كتاب التوحيد للشيخ صالح الفوزان 26) الإرشاد للشيخ صالح الفوزان 27) فتح المجيد للشيخ عبد الرحمن آل الشيخ 28) عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين رحمه الله 29) العقيدة الواسطية لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله 30) القواعد المثلى للشيخ ابن عثيمين رحمه الله 31) شرح عقيدة الواسطية للشيخ فوزان 32) الفتوى الحموية 33) جواب الاعتراضات 34) العقيدة التدمرية ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🥉ከ101ኛ እስከ 150ኛ ለወጡ 📗 የ1 አመት የኢማሙ ሻፊዕይ የፊቅህ ኮርስ (በደረጃ) – በሸይኽ አብደሸኩር ሱሩር ምሽት 3:00 1️⃣ الفقه الشافعي 1) سفينة النجا 2) سفينة الصلاة 3) مختصر اللطيف 4) متن أبي شجاع 5) الياقوت النفيس 6) مختصر الكبير (بافضل) 7) عمدة السالك 8) منهاج الطالبين 9) فتح الوهاب 10) فتح الجواد ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🏅ከ151ኛ እስከ 200ኛ ለወጡ 📖 የ6 ወር የተጅዊድ ኮርስ (በደረጃ) – በአቡ ሂሻም ሀሰን ሙሀመድ ምሽት 4:00 1️⃣ علم التجويد 1) رياضة اللسان على النطق بأحرف القرآن 2) هداية المستفيد 3) مفتاح التجويد 4) تحفة الأطفال 5) مقدمة ابن الجزري 6) البرهان في تجويد القرآن 7) سلسبيل أو التحفة السمنودي ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⚰ በዚህ አካውንት ሙሉ ስማችሁን በመጻፍ ሌሎችን የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🤍@HudHud_waver 🤎 🔗🔗 የተላከላችሁን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ። እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር በስማችሁ እየተቆጠረ ይሄዳል። 🏅 አሸናፊዎች የሚሆኑት 200 ሰዎች ብዙ ሰዎችን በሊንካቸው ያስገቡ ተሳታፊዎች ናቸው። 🌙ይህ ቻሌንጅ በረመዷን 30ኛ ቀን ይጠናቀቃል⚠️ 📚ትምህርቱ በሸዋል 6 ይጀምራል🔛 ⏰️ ከጁምዓ እና እሁድ ቀን ውጭ ባሉ 5 ቀናት ይሰጣል። 📚 ሁሉም ተማሪዎች በመማሪያ ክፍል አድሚን ይሆናሉ። 📃 ለሙራጃዕ እንዲመች ሴት🧕 ለብቻ ወንድ📖 ለብቻ ይሆናል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌐 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ! 🌿🤍🤍 🔍🔍🔍🤍🤍🌿 📚 የነብያት ፋና ኢስላሚክ ሴንተር 🌐 Telegram Channel🔹👇👇 🔗 https://t.me/+utjT0gYDlFw2NTc0 👥 Telegram Group:⬆️⬆️⬆️ 🌀 @yenebyatfanamemamarya ✅በኢኽላስ በሰፊው 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 🔣🔤🔤🔤🔤 ይደረግ⬇️⬇️⬇️ ➡️More information 🙋⬇️ ☑@HudHud_waver

🚨 ሰበር ዜና፡- የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ መገደሉን እየተናገሩ ይገኛል።
🚨 ሰበር ዜና፡- የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ መገደሉን እየተናገሩ ይገኛል።

. ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ሆይ! ነገሩን አቅልዪው፤ ነገሮች ሁሉ የሚሄዱት በአላህ ውሳኔ (ቀደር) ነውና። የአላህ ውሳኔዎች ሁሉ፣ ቢሰሙሽም እንኳ መልካም ናቸው! አላህን አንድን ነገር አጥብቀሽ ትለምኚዋለሽ፣ እርሱ ግን አይሰጥሽም፤ በዚህም ታዝኚያለሽ። ነገር ግን አንቺ ልክ ቀለም ያላቸውን የክኒን መድኃኒቶች አይቶ እንደሚያለቅስ ሕፃን መሆንሽን አታውቂም፤ ሕፃኑ መድኃኒቱን ይፈልገዋል፣ እናቱ ግን ጥፋት መሆኑን ስለምታውቅ ትከለክለዋለች። ለአላህም የላቀ ምሳሌ አለው፤ በአላህ ክልከላ ውስጥ ትልቅ ስጦታ አለ! እንዲሁም የሚወዱትን ነገር ስታጪ ታዝኚያለሽ፤ ነገር ግን አላህ የሚወስደው ሊሰጥሽ ብቻ መሆኑን አታውቂም። ኸድር ያን ሕፃን በገደለው ጊዜ፣ ነገሩ በመጀመሪያው እይታ አስከፊ ወንጀል ይመስል ነበር፤ ሙሳ (ዐ.ሰ) የገመቱትም እንዲህ ነበር። የወላጆቹም ልብ በሐዘን መቆሰሉ አይቀርም። ነገር ግን የሩቁ (ጘይቡ) ሲገለጥ፣ የርህራሄው ጥንካሬ በዚያ ሕፃን መገደል ውስጥ እንደነበረ ታወቀ። አላህ (ሱ.ወ) ዲንሽን ይጠብቅልሽ ዘንድ ከዱንያሽ ይወስዳል! #እህቴ_ሆይ አላህ ነገሮችን በሐሳባችን በማይመጣ ጥበብና እዝነት ያስተናግዳል። እኛ እይታችን አጭር፣ አስተሳሰባችን ደግሞ ውስን ስለሆነና ከትዕይንቱም ውስጥ አንዲት ትንሽ ቦታን ብቻ ስለምናይ ነው፤ አላህ ግን ሁሉንም ነገር ያያል! የመርከቢቱ ወለል በተበሳ ጊዜ ከነዚያ ድሆች ጋር ብትሆኚ ኖሮ፦ ❝በድህነታችን ላይ ደግሞ በኑሮ ምንጫችን እንመታለን?❞ ትዪ ነበር። ነገር ግን ብዙም ሳይቆይ የዚያ ጨቋኝ ንጉሥ መርከቦች የሰዎችን መርከብ ሲቀሙ ስታዪ የአላህን እዝነት ትረጂያለሽ። በመርከቢቱ ላይ ያለ ቀዳዳ፣ መርከቢቱን ሙሉ በሙሉ ከማጣት የበለጠ እዝነት መሆኑን ትረጂያለሽ። ከትልቁ መከራ ሊያድን በትንሿ መከራ ለሚፈትን ጌታ ጥራት ይገባው! እርሱ አላህ ነው! ካንቺ የተብቃቃ (ሀብታም) ሆኖ ሳለ አንቺን የማይተውሽ፤ ኃያል ሆኖ ሳለ አንቺን የሚጠራሽ! ይህን ሁሉ ረስተሽ፣ አሁን በማትወጂው የውሳኔው ጥቃቅን ፈተና ሲነካሽ ማማረርና መጨነቅ ጀመርሽ! ቀናት እስኪገለባበጡ ጠብቂ፤ የሩቁ (የጘይቡ) መጋረጃ ይገለጥልሻል፤ ያን ጊዜም አላህ የወሰደብሽ ሊሰጥሽ፣ የነካሽ ሊጠግንሽ፣ ከአንድ ነገር የከለከለሽ ደግሞ ለሌላ የተሻለ ነገር መሆኑን ታውቂዋለሽ! ልብሽ ሰላም ይሁን!🫶
@Halal_post❤️‍🩹

photo content

. ◌ አንድን ነገር ያጣ ሰው ቁስለኛ ነው፤ የተሰበረ #ብርጭቆም ለመሰብሰብ ብንሞክርም እንኳ አሳማሚ ነው። ለዚህም ነው መራቅና ለሁሉም የሚሆን "አስተማማኝ ርቀት" መጠበቅ ሰላማዊው መንገድ የሚሆነው። ▣ልክ ምድር ከፀሐይ ጋር እንዳላት ርቀት ማለት ነው፤ እንዳትቃጠል አትጠጋትም፣ እንዳትቀዘቅዝም አትርቃትም። ሙቀትና ቀጣይነትን በሚሰጥ ልክ ርቃ ትገኛለች!  □ማንኛውም ያጣ ሰው ለማገገም ጊዜ ያስፈልገዋል። የሐዘን ስሜት ተፈጥሯዊ ነው፤ ነገር ግን ስሜቱን መኖር እንጂ ስሜቱ አንተን እንዲገዛህ አትፍቀድ። የባዶነት ስሜት መፈጠሩ አይቀርም፤ ነገር ግን ያን ባዶነት ለመሙላት ብቻ ስትል አዲስ ግንኙነት አትጀምር። በሌሎች ሰዎች ውስጥ ሌላውን ሰው አትፈልግ፤ በራስህም ሆነ በሌላው ላይ አትበድል።
@Halal_post❤️‍🩹

Repost from Ramdha Notes ✍
📝 የዛሬው ተግባር (Action Plan):- ዛሬ "የዝምታ ቀን" አድርገው። አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ከመናገር ተቆጠብ። አንድ ሰው ሊያማ ሲመጣ "ጾመኛ ነኝ" ብለህ አስታውሰው። በወሬ ፋንታ ምላስህን በዚክር (ሱብሐነላህ፣ አልሐምዱሊላህ) አዚመው።