ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 042 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 042 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 042
订阅者
-624 小时
-367
-20030
帖子存档
ኢድ ሰግዶ ቤት የገባ እስቲ 🙌

. . እየቀወጥነው ነው🥲

视频消息00:15

ሌላው እጅ ይዟል እኔና አንተ መስገጃ ይዘናል 😂

عيدكم مبارك 🖤 كل عام وانتم الي الله اقرب❤️

ነገ ጁምአ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ ያስታውስ🥲

let me tell you something ረመዳኑን ሙሉ ዘግታህ ለ ኢድ hi ካለችህ . . . . . በተራህ ዝጋት ሸይጣን ነች

tekbira 😊 #share @rio_islamic

😭 eid mubarek 🌙

ለቀጣይ አመት ያብቃን እንጂ የዘንዶሮዉን ምንጣፍ ይዘን እንሄዳለን 😭
ለቀጣይ አመት ያብቃን እንጂ የዘንዶሮዉን ምንጣፍ ይዘን እንሄዳለን 😭

አንዳንድ የጠፉ ጓዶች ብቅ ብቅ እያሉ ነዉ 🥲 እስር እንዴት ነበር ?

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، أسأل الله لأمتنا الإسلامية الخير والنصر والعز والتمكين، عيد مبارك🥲

ማስጠንቀቂያ ኢትዮ ላላችሁ ለኢድ ምንም አይነት ምግብን ያካተተ ፎቶ እንዳትልኩልኝ🙌

በቃ ነገ eid ሆነ?😭

Qur'an ስንት አኸተማቹ?

ብር ይኖራል ልብስ ይኖራል ስጦታ ይኖራል... ግን አብሮ የሚደሰት ሰው ሲጠፋ ሁሉም ትርጉም ያጣል የሰው ልጅ ደስታው በኪሱ ሳይሆን በልቡ ውስጥ በሚኖሩት ሰዎች ነው ዛሬ ኪሴ ሞልቶ ልቤ የናፈቀበት ቀን ነው 🥲 በዒድ ቀን ያለ እናትና አባት ብቻህን... በደስታ ቀን አብሮህ ፈገግ የሚል ሰው አለመኖሩን ስትመለከት 🫤 ገንዘብ ያለ ሰው ምንም መሆኑን ትረዳለህ!

እኔ ምለው ጉንፋን ይዞኝ ሚሪንዳ ላፈላ ፈልጌ በድስጥ ነው ወይስ በቦይለር እስቲ የምታቁ 😁

ዛሬ የመጨረሻ ተሀጁድ😭

የሸዋል ጨረቃ ዛሬ አለመታየቷን ተከትሎ ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ ከነገ ወዲያ ጁሙዓ 1447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል ፊጥር መሆኑ ተተረግጧል ጉሉ ማሻአላህ😭❤️

አልሃምዱሊላህ ተጨማሪ አንድ ቀን