ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 013 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 329,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 030

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 013 名订阅者。

根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -210,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.68%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.70% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 956 次浏览,首日通常累积 628 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 013
订阅者
-824 小时
-507
-21030
帖子存档
ድንቄም የድሬ ልጅ😒በጋዛ ድንበር ላይ የቆመው ልበ-ድንጋይ!የተሸጠው የ"ድሬ ልጅ" ትርክትአስመሳዩ የካሜራ ፊት ተዋናይ አላህ ይጠብቅህ ወንድም ሙራድ 🙌 አኸዋት ለበለጠ መረጃ ገብታቹ አንብቡት👇          @MuradTadesse           @MuradTadesse

ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ ❯ صدقة جارية -القرآن

አስመሳይ መቼም ቢሆን ከእስልምና ተከታይ ውጪ ከሆኑ ሰዎች ስለ ኢስላም ጥሩ ነገር የሚያስቡ ቢመስሉ እንኳ እያስመሰሉ ነው! እስልምናን እስካልተቀበሉ በስራቸው ብዙ እንዳትገረሙ ከነሱ ምንም ኸይርን አትጠብቁ ወላሂ መቼም አይወዱንም ምክንያቱም አላህ ተባረከ ወተዐላ መቼም ወዳጅ እንደማይሆኑ በተከበረው ቃሉ ነግሮናልና አላህ ኻቲማችንን በላኢላሀኢለላህ ያድርግልን🙌

አንዳንዴ ለጌትዬ ስጠን ብለን ችክ ብለን የለምነውን ከብዙ ጊዜያት ቡኋላ እንደጠየቅነው እንረሳና ድጋሚ ምንም እምባ አታሳየን ብለን እናለቅስበታለን አጂብ የኛ ነገር🫩

﴿ ‏قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا﴾❤️

. ስንት ጊዜ በዚህ ረመዳን ይሄን ያክል እቀራለው አኸትማለው እያልን ሳናሳካው ዛሬኮ ረመዳን 8 ሆነ ብለን ተገርመን ሳናበቃ ዛሬ 23 ነው እንባላለን ይሄ የኸይር ወር ምንም ሳንሰራ ይባክናል 😑 ዘንድሮም ቶሎ መጥቶ ቶሎ አለቀ ብለን ልንዘባበት ነው 🤨 አልረፈደም ነቃ ደንገጥ በሉ😍 ተሰሃሩ ፈኢነፊስሁሪ በረካ

ከሀፊዘል ቁርኣን ትሩፋቶች በከፊሉ 😁
ከሀፊዘል ቁርኣን ትሩፋቶች በከፊሉ 😁

« ሊምረኝ ነዉ መሰል ህመሙን ያጠናብኝ ችግሩን ያበዛብኝ እዝነቱን ሊያሳየኝ » ሲምረኝ ... 🫠 ~ Muhammad awel salah ☝

🌙ነብዩ (ﷺ) ጾማቸውን ሲያፈጥሩ በመጀመሪያ የሚመርጡት ምን ነበር? 🌙Add 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

ዛሬ ሳንሞላ አንተኛም😭 ነይቱ 1ቃኢዳ 60 ብር ነዉ 1 ቁርዐን ደሞ 350

ለገጠር አከባቢ ላሉ ሰዎች ፣ መስጂዶች የቁርዓን ዘመቻ 20 ቃኢዳ 
60×20=1200
20 ትልቁን ቁርኣን
350×20=7000
ዛሬ እንሙላ እስቲ🙂 ትንሽ ናት ሁላችንም ብንረባረብ ይሞላል🥲 እኮ 1000743872178 AL EZHAR ASS 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። screen shout  @ke34m

Video call ለማውራት ሽቶ ከምትቀባ ሴት ጋ እንዴት ነው ምንዛለቀው 😭

ስለ ሁኔታችን የምትገልፅ ምርጥ ፅሁፍ፥ ተጭናችሁ አንብቧት❤️‍🩹 ↴↴ የታመቁ ስብራቶች😢💔

እክካሁን ባለዉ ረመዳንን ምን ያህል ተጠቀማቹበት ከ 10 rate አርጉት me 5/10 😭

Join በሉ wallah ታተርፋላችሁ

ረመዳንን ምን ያህል እየተጠቀምንት ነዉ ?? እየባከነባችሁ ነዉ ? ወይስ ወጥራቹሀል በኢባዳ 🤲 ረመዳንን በኢባዳ ማሳለፍ ለከበዳችሁ ብቻ 👇 በረመዳን ዲናችንን አስመልክቶ በየእለቱ እጅግ ጠቃሚ መል
ረመዳንን ምን ያህል እየተጠቀምንት ነዉ ?? እየባከነባችሁ ነዉ ? ወይስ ወጥራቹሀል በኢባዳ 🤲 ረመዳንን በኢባዳ ማሳለፍ ለከበዳችሁ ብቻ 👇 በረመዳን ዲናችንን አስመልክቶ በየእለቱ እጅግ ጠቃሚ መልእክት እና ዳዕዋዎችን በማግኘት ረመዳናችንን በአግባቡ እንድንጠቀምበት እንዲሁም ረመዳንን በምን አይነት ኢባዳ እናሳልፍ ብላችሁ ሀሳብ ለሆነባችሁም ተቀላቀሉንና አብረን ረመዳንን በኢባዳ እናሳልፍ የዉሸት ማስታወቂያ አይደለም ረመዳንን በኢባዳ ማሳለፍ የሚፈልግ Join የሚለዉን በመንካት ይቀላቀለን

ATM በር ላይ ቆማ, ይሰራል እንዴ? ስላት...መሰለኝ አለችኝ ካርዱን ሳስገባው ዋጥ አርጎ ፀጥ ሲል . . ያንቺንም ዋጠው? አለችኝ... ኸረ እዚ ሀገር መቼ ነው ይሄ ተያይዘን እንለቅ ሚያቆመው 😭

🌙 Ramadan 6✨  ﴿شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ﴾ [سورة البقرة] ✍በረመዷን ከቁርኣን ጋር ያለን ግንኙነት ምን ይመስላል አላህ ተባረከ ወተዓላ ያከበረውና በረካ የወረደበት ወር ረመዷንን የተወሰኑ ቀናት ሲል በተከበረው ቃሉ ይገልፀዋል ምን ያህሎቻችን በዚህ በተከበረ ና በቁርኣን ወር እየተጠቀምን ነው? ያ አመተላህ አንቺስ ዘንድሮም በማዕድ ቤት ሰበብ ልታደርጊ ነው ወይስ እንደ ጮሌ ከስራሽ ጋር አላህን አያወሳሽ ነው ከሰላትሽስ ቡኋላ ለጌታሽ ትንሽ ደቂቃ እየሰጠሽ ነው🙂 በረመዷን ማኽተም እንዳለ ሆኖ ምን ያህሎቻችን ነን ቁርኣንን በተደቡር የምንቀራው ሁላችንም ራሳችንን እንጠይቅ!

አሰላሙአለይኩም ውድ ወንድም እህቶች እንደው ምናልባት ለኸይር ስራ ሰብብ ከሆንኩኝ በሚል ቀለል ያለ መልካም ስራን ልጋብዛቹ.... እንደሚታወቀው ከእንግዶች ሁሉ ትልቅ እንግዳ የሆነው ታላቁ የረመዳን
አሰላሙአለይኩም ውድ ወንድም እህቶች እንደው ምናልባት ለኸይር ስራ ሰብብ ከሆንኩኝ በሚል ቀለል ያለ መልካም ስራን ልጋብዛቹ.... እንደሚታወቀው ከእንግዶች  ሁሉ ትልቅ እንግዳ የሆነው ታላቁ የረመዳን ወር ላይ እንገኛለን እኔ ለማስታወስ የፈለኩት በየአካባቢያችን ያሉትን የአላህን ቤት እንዳንረሳ ለማለት ነው... ወራቤ አካባቢ ያሉ መስጂዶች አብዛኛው የቀለም እድሳት ይፈልጋሉ.. በወራቤ ከተማ ካሉ ቀደምት መስጂዶች መካከል ደሞ አንዱ አቡበክር መስጂድ አንዱ ነው...የመስጂዱ ውስጡ ቀለም እንዲሁም የውጩም ቀለም  ከተቀየረ ረጅም ግዜ ሆኖታል ስለዚህ አስቀባለው የሚል አካል ማስቀባት እንደሚችል በመስጂዱ አመራሮች ግብዣ ተደርጎለታል... በተጨማሪም ምንጣፍ በአህለልኸይሮች ተገዝቶ ከአዲስ አበባ እንደሚመጣ ነገር ግን  ከስር የሚነጠፈው ሴፍቲ እንደሚቀር ተናግረዋል... ሰለዚህ ሁላችንም በቻልናት ያክል እንሳተፍ ... ቀለም ማስቀባት የሚፈልግ ማስቀባት ይችላል ብር ማስገባት የሚፈልግ በመስጂዱ ስም በተከፈተ ነባር የንግድ ባንክ አካውንት  1000630334512 (አቡበከር አሰዲቅ ኢስላሚክ ሴንተር) ማስገባት ይችላል