ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 296,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 026 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。
根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 952 次浏览,首日通常累积 661 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 065
订阅者
-424 小时
-537 天
-19830 天
帖子存档
11 065
እጅግ አስቸኳይ መረጃ!
የነገው ፕሮግራም እንዲሰረዝ ተደርጓል❗
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት በረያን መስጂድ በነገው እለት ሊያዘጋጀው የነበረው የፓናል ውይይት እንዲሰረዝ ተደርጓል። ለዚህም በዋነኝነት የተሰጠው ምክንያት "የመንግስት አካላት ፕሮግራሙ እንዳይካሄድ ክልከላ አድርገዋል" የሚል ነው። ህብረታችንም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚወክለው መጅሊስ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት የዜጎችን ህገ-መንግስታዊ እና ተፈጥሯዊ መብት ከማስከበር አኳያ ከጎናችን በመቆም መፍትሄ ያመጣሉ ብለን ተስፋ አድርገን የነበረ ቢሆንም፤ በሚያሳዝን ሁኔታ ተገቢውን ከለላ፣ ድጋፍ እና መፍትሄ ማግኘት አልተቻለም።
ፕሮግራሙን ለመታደም ከተለያየ ዩኒቨርስቲ መጥታችሁ አዲስ አበባ ያደራችሁ የጀመዓ አሚሮች፤ አላህ (ሱ.ወ) ጥረታችሁን በጀነት ይመንዳችሁ። ጁምዓ በየመስጂዱ ጥሪ ሲደረግ በእምባ ታጅባችሁ ዱዓ በማድረግ ጭምር እንደምትመጡ የነገራችሁን እናት አባቶች፤ አላህ ዱዓችሁን ይቀበልልን። ከተለያየ ሀይስኩል፣ ኮሌጅ እና መድረሳዎች ለመምጣት የተሰናዳችሁ እህት ወንድሞቻችን፣ የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት የተሰናዳችሁ ቲቪዎች፣ ኡስታዞች፣ መሻይኾች እና የክብር እንግዶቻችን፤ ኒያችሁን አላህ ያሳምርላችሁ።
መስጂድ የሁሉም ሙስሊም የጋራ ቤት ነው። በሰላማዊ መንገድ መሰባሰብ እና ስለጋራ ጉዳያችን መወያየት በማንም ሊገፈፍ የማይችል ሕገ-መንግስታዊ መብታችን ነው። የሚዳፈንም ሆነ ወደኋላ የሚጎተት ጥያቄ የለንም። መብታችንን ለማስከበር የምናደርገው ጉዞ በህግ፣ በስርአት እና በኢስላማዊ አዳብ የታነፀ ሆኖ ይቀጥላል።
ይህ መልእክት በጊዜው ያልደረሳቸው እና ለፕሮግራሙ በነገው እለት ወደ መስጂዱ የሚመጡ በርካታ ወንድም እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ፤ ይህንን ፕሮግራም ያገዳችሁ አካላት፣ ቢያንስ እንኳን ይህን አላዋቂ እንግዳ በእንግድነቱ ልክ በክብር በማስተናገድ እና በጥሩ ቃል በመመለስ ከሚጠበቅባችሁ ትንሹን እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ቀጣዩን አቅጣጫችንን በቅርቡ እስከምናሳውቅ ድረስ በዱዓ፣ በሰብር እና በፅናት ጠብቁን።
"በእርግጥም የአላህ እርዳታ ሁሌም ቅርብ ነው።" (አል-በቀራህ 214)
©aaumsu
11 065
🕯️ የዱንያና የአኺራ ስኬት መፍትሄ 🕯️
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
📖 ቁርአን በተፍሲር ━━━ [CLICK]✈│
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚 የአቂዳ ትምህርት ━━━ [CLICK]│
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎙 ምርጥ ዳዕዋዎች ━━━━ [CLICK]│
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
❓ የእለቱ ጥያቄ ━━━━━ [CLICK]│
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
የእውቀት ማዕድ ለመታደም 👇֍֍֍֍֍
▁▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
👉 [ 𝐉𝐎𝐈𝐍ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇👈⃝⃝⃝⃝⃝⃝⃝⃝꙰꙰֍֍
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵
💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
11 065
Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃
┣━━━━━━┳━━━━━━━┫
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
11 065
Repost from N/a
11 065
📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ!
ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️
😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️
➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍
ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
ታሪካዊው መድረክ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል!
ቅስቀሳው ቀጥሏል፤ ዝግጅቱም ደምቋል! በመጪው እሁድ ሰኔ 07/2018 ዓ.ል በጦር ኃይሎች ረያን መስጂድ የሚካሄደው ታላቅ የፓናል ውይይት እንደተጠበቀ ነው። ይህ መድረክ የሙስሊም ተማሪዎች ሕገ-መንግስታዊ መብቶች የሚከበሩበትን፣ እንደ ኒቃብና ሒጃብ ያሉ የእምነትና የማንነት መገለጫዎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በሕጋዊ መንገድ የሚመከቱበትንና ዘላቂ መፍትሔ የሚቀመጥበትን አቅጣጫ የሚያሳይ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (ትራንስፖርት በተዘጋጀላቸው ካምፓሶች) ጀምሮ በከተማዋ የምትገኙ የከፍተኛ ትምህርት፣ የኮሌጅና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ የዚህ ታሪክ አካል እንድትሆኑ ጥሪያችን የፀና ነው። እምነታችን፣ መብታችንና ምርጫችን ይከበር ዘንድ፣ ሰኔ 7 ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ ልባችንና አቅጣጫችን ወደ ረያን መስጂድ ይሁን። ሁላችንም ለአንድ ዓላማ በአንድነት እንሰባሰብ።
ዝግጁ ናችሁ?!👍🫡
© aaumsu
@AAU6kilojemea
11 065
Repost from N/a
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
