ch
Feedback
MERKATO FX

MERKATO FX

前往频道在 Telegram

እኔ ከናንተ ምፈልገው ለውጣችሁን ብቻ ነው ! Get support here @Merkatofx_support √ PRICE ACTION TRADER √ TECHNICAL ANALYSIS | FUNDAMENTAL ANALYSIS √ MENTOR 🏆 √ PSYCHOLOGY TIPS💡 https://linktr.ee/Merkatofx1 Buy ads: https://telega.io/c/MerkatoFx

显示更多
7 542
订阅者
-424 小时
-507
-20530

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+1
在0个频道中
七月 '26
+33
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+15
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+53
在4个频道中
Get PRO
二月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+52
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+17
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+39
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+61
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+30
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+7
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+16
在1个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+9
在4个频道中
Get PRO
十二月 '24
+55
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+124
在8个频道中
Get PRO
十月 '24
+432
在10个频道中
Get PRO
九月 '24
+278
在8个频道中
Get PRO
八月 '24
+1 433
在23个频道中
Get PRO
七月 '24
+165
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 079
在5个频道中
Get PRO
五月 '24
+4 060
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+14 572
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+6 752
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 八月+1
频道帖子
የኛ ሀገር ግን 😂😭
የኛ ሀገር ግን 😂😭

2
FOMC is around the corner. Trade wisely.
313
3
Trump: US strikes will take place against Iran in response to attacks on US targets in Jordan
315
4
Fed will deliver surprise rate hike this week, says Citadel
324
5
New week new goals new opportunities💪
403
6
🤭አንድ ሰዉ ግራ የሚያጋባ የአዕምሮ ህመም ጋር ወደ አንድ ሳይካትሪስት ሄደ። ሁሌም እንቅልፍ ለመተኛት  🛏አልጋው ላይ ሲጋደም የሆነ አውሬ አልጋው ስር እንዳለ ይሰማዋል። ይህ ፍርሃቱ ለወራት እንቅልፍ አሳጥቶታል። 🧑‍🔬ሃኪሙም  ከመረመረ በኋላ አንተ ብዙ ሰዎች ላይ የማይከሰተው  የክሊፕቶፎብያ እና ሀይፎኖቢያ ድብልቅ የሆነ የአእምሮ ፍርሃት በሽታ አለብህ" አለዉ። ፍርሀቱን ለማዳን በየሳምንቱ የምክር አገልግሎት እንደሚያስፈልገው ነገረው ለመድሃኒትና ለምክር አገልግሎት የሚያስፈልገው ወጭም ከፍተኛ ነበር። ህክምናው ለሁለት ወራት ያክል ቀጠለ። ሆኖም ለውጥ አላመጣም። ከሁለት ወራት በኋላ ለምክር አገልግሎት መምጣት አቆመ። ከወራት በኋላ ዶክተሩ እና ታካሚው ሱፐር ማርኬት ውስጥ ተገናኙ ዶክተሩ ስለ ህመሙ አስታወሰውና ለምን ህክክምናውን እንዳቋረጠ ጠየቀው። ታካሚው በፈገግታ መለሰ ዶክተር አንዱ ጓደኛዬ ከህመሜ ፈውሶኛል፣ አሁን በሰላም እተኛለሁ ፍርሃትም የለብኝም አለው። ዶክተሩም ማብራሪያ ጠየቀ? ሰውየውም ቀጠለ  ጓደኛየ አናፂ ነው፣ እናም ስለፍርሀቴ  ሳማክረው  ከእኔጋ ወደቤት መሳሪያዎቹን ይዞ መጣ እና 4ቱንም  የአልጋውን  እግሮች ቆረጣቸው። አሁን ማንም ካልጋ ስር አይደበቅም አሁን ምንም ችግር የለብኝም። ፍርሃት እንደ ፊኛ ነው ፍርሀትን አቅም ለማሳጣት በመጀመርያ እሱን ማስተንፈስ ፣ መትቶ መጣል ያስፈልጋል። ፍራትን እንደ ፊኛ ብርታትን ደግሞ እንደ እስፒል ፣ መርፌ ቁጠራቸው በቃ ማድረግ ያለብህ ፍርሀትን በድፍረት መውጋት ማስተንፈስ | ማፈንዳት ነው አለቀ !
489
7
አንድ ጠቢብ በተሰበሰቡ ሰዎች መሃል ተገኘ እና ለታዳሚዎቹ የሚያስቅ ቀልድ ነገራቸው። እናም ሁሉም ሆዳቸው እስኪቆስል ሳቁ እናም ጠቢቡ ሰዉ ቀልዱን እንደገና  ደገመላቸው ጥቂቶቹ  ሳቁ ። ለሦስተኛ ጊዜ ቀልዱን ደገመላቸው አሁን ማንም አልሳቀለትም። እናም ጠቢቡ ሰው ፈገግ አለና  እንዲህ አላቸው በአንድ ቀልድ ደጋግማችሁ መሳቅ አልፈለጋችሁም። እና ስለምን ተመሳሳይ ችግሮችን እያስታወሳችሁ ደጋግማችሁ ታዝናላችሁ??? አንተ እራስን ስንቴ ወቅሰኸዋል? ምን ያሀል ጊዜስ የፈጣሪህን ታማርራለህ? ራስህን ከመጠን በላይ መውቀስ ህይወትን ያጨልመዋል። መፍትሄዎችን ከመሻት ይልቅ ጊዜህን  በአሉታዊ ሃሳቦች እንድታባክን ትሆናለህ።
555
8
USDT P2P 1$ - 192 birr Min: $5 Max: $2000 For instant trade contact: @merkatofx_support Hey አትበሉ ምን ያህል መግዛት እንደምትፈልጉ መፃፍ ብቻ! Always confirm before payment
822
9
አዎንታዊ ስነ-ልቦና፡- በጥንካሬ፣  በጽናት እና በብሩህ ተስፋ ላይ የማተኮር አስፈላጊነትን በማጉላት በንግዱ ዓለም እንደ ጨዋታ ለዋጭ (Game changer) ሆኖ ያገለግላል። አወንታዊ የስነ-ልቦና አካሄድን የሚከተሉ ትሬደሮች የዕድገት አስተሳሰብን ( Growth Mindset)የማዳበር እድላቸው ሰፊ ነው፣ ተግዳሮቶችን ከውድቀት ይልቅ የመማር እና የእድገት እድሎች አድርገው ይመለከታሉ። የአዎንታዊ አስተሳሰብን ኃይል በመጠቀም  የአዕምሮ ብቃታቸውን፣ በራስ መተማመንን ማሳደግ እና በችግር ጊዜም ቢሆን ገንቢ አመለካከታቸውን ሊጠብቁ ይችላሉ። ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ ስሜታዊ ደህንነትን ከማሻሻል ባለፈ የውሳኔ አሰጣጥ ችሎታዎችን በማጎልበት የበለጠ ስልታዊ እና ስነ-ስርዓት ያለው የንግድ ልምዶችን ያመጣል። በተጨማሪም አወንታዊ የስነ-ልቦና መርሆዎችን ወደ ንግድ ስትራቴጂዎች ማካተት በነጋዴው ማህበረሰብ ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆን አለበት።  ትሬደሮች የግብይት ግቦችን ከግል እሴቶች እና ምኞቶች ጋር በማጣጣም  በንግድ ጉዟቸው ላይ የበለጠ ተነሳሽነት እና እርካታ ሊያገኙ ይችላሉ። ምስጋናን፣ ማስተዋልን እና  ርህራሄን ማዳበር  የገበያውን ውጣ ውረድ በጸጋ እንዲቀበሉ  ይረዳቸዋል፣ በመጨረሻም ለረጅም ጊዜ ስኬት እና ደህንነት አስተዋፅዖ ያደርጋል። በንግዱ ዓለም አዎንታዊ ስነ ልቦናን እንደ መሪ ፍልስፍና መቀበል የግለሰብ የንግድ ልምዶችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የንግዱን ማህበረሰብ ባህል መለወጥ፣ ትብብርን፣ መደጋገፍን እና ለዕድገት የጋራ ቁርጠኝነትን መፍጠር ይችላል።
529
10
Psychology ላይ በጣም ያስቸገራቹ የቱ ነው 😑
495
11
When you lose trades, Ask yourself: - What are my entry rules? - What are my exit rules? - What are my best pairs/markets? - What are my best days to trade? - What are my best hours to trade? - What is my risk per trade? - What is my reward per trade? - What is my monthly goal? - What is my quarterly goal? - What is my yearly goal? - What are my mistakes? - Why do I make mistakes? - How can I correct mistakes? Control what you can control. Forget anything else.
572
12
GM Y'ALL ዛሬ የJPY Bank Holiday እና የCAD High Impact News አለን ጥሩ የTrading ቀን ይሆናል ብዬ ጠብቃለው። መልካም ቀን🙌
GM Y'ALL ዛሬ የJPY Bank Holiday እና የCAD High Impact News አለን ጥሩ የTrading ቀን ይሆናል ብዬ ጠብቃለው። መልካም ቀን🙌
504
13
Trump still cares about Iran even though hours before he was in the World Cup
493
14
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 US says it is open to continue negotiations with Iran. @BRICSNews
485
15
የዛሬ trading ውሎ እንዴት ነበር?
673
16
GM Y'ALL Always remember this rule Golden Rule ♤ መቼም ከ 1% በላይ ሪስክ አታድርግ በትሬዲንግ መቆየት ከፈለክ። ♤ አካውንትህን መጠበቅ ገንዘብ ከመስራት በላይ ይጠቅምሃል ♤ ከ Drawdown መውጣት ወይም recover ማድረግ ሎስ እንደማድረግ ቀላል አይደለም። If you plan to stay in this trading game for years, you need to avoid big losses. ትሬድ ስታደርግ  ዉጤቱ ከነዚህ ዉጪ መሆን የለበትም   ● ትንሽ ፕሮፊት   ● ትልቅ ፕሮፊት   ● ትንሽ ሎስ   ● ብሬክ ኢቭን breakeven አስታውስ መራመድ የማይችል ልጅ መጀመሪያ መቆም ነው ሚለማመደዉ ።
695
17
CPI is around the corner. Be wise 😎
494
18
Are we ready for tomorrow? It's going to be a profitable week insha allah 🙌
645
19
የዚህ ሳምንት ማርኬት እርሶጋሮ እንዴት ነበር
777
20
⚡️ JUST IN: Trump says Iran has asked the US to continue talks and he has agreed to do so. He added the US made clear that th
⚡️ JUST IN: Trump says Iran has asked the US to continue talks and he has agreed to do so. He added the US made clear that the ceasefire is over. ✅@futures
577