ch
Feedback
Farankaa - ፈረንካ

Farankaa - ፈረንካ

前往频道在 Telegram

The primary goal of this page is to enhance the financial literacy of Ethiopians by offering valuable insights on investment, banking, insurance, capital markets, and taxation.

显示更多
1 772
订阅者
-224 小时
-17
+4830

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+22
在0个频道中
五月 '26
+58
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+42
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+35
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+119
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+73
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+504
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+478
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+87
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+75
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+705
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 六月0
15 六月0
14 六月0
13 六月0
12 六月0
11 六月0
10 六月0
09 六月+2
08 六月+5
07 六月+2
06 六月+2
05 六月+3
04 六月+1
03 六月+1
02 六月+2
01 六月+4
频道帖子
ቺርስ 🥂! በውጣ-ውረድና በፈተና በተሞላ የትምህርት፣ የሥራና የህይወት ጉዞ ውስጥ ብዙ ሰዎች ያጋጥሙናል። ከእነዚህ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ የጉዞአችንን አስቸጋሪነት እና ጨለማነት ለማሳየት የሚፋግ
ቺርስ 🥂! በውጣ-ውረድና በፈተና በተሞላ የትምህርት፣ የሥራና የህይወት ጉዞ ውስጥ ብዙ ሰዎች ያጋጥሙናል። ከእነዚህ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ የጉዞአችንን አስቸጋሪነት እና ጨለማነት ለማሳየት የሚፋግሩ፣ ሌሎቹ ደግሞ የጉዞአችንን ስኬት እና ብርሃናማ ጎን ለማሳየት የሚታትሩ፣ በሚችሉት መንገድ የሚረዱንና በጉዞአችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያበረታቱን ናቸው። "ጉዞው ከባድ ነው፣ አትወጣውም!" በማለት ተስፋ ሊያስቆርጡን የሞከሩት ሰዎች በአሉታዊ መልኩም ቢሆን አበረታተውናልና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልናመሰግናቸው ግድ ይለናል። ይሁንና.... በመንገዳችን ከጨለማው ይልቅ ብርሃኑን አጉልተው ላሳዩን፣ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ስንንደፋደፍ እጃችንን ይዘው ላሻገሩን፣ ላበረቱን፣ መርዳት በሚችሉት ሁሉ ለረዱን ለቅኖቹ ሰዎች...... ማያ አንጄሎ... "People may forget what you said, people may forget what you did, but people will never forget how you made them feel." እንዳለችው ..... በውስጣችን የተዋችሁት የማይረሳ ስሜት፣ በጊዜና በቦታ ርቀት የማይገደብ ነውና ባሰብናችሁና ባሳታወስናችሁ ጊዜ ሁሉ ዋንጫችንን ከፍ አድርገን "ቺርስ" ልንላችሁ እንወዳለን! ቺርስ!🥂

2
ፍራንኮ ቫሉታ ምንድነው? “Franco Valuta” ከሁለት የጣሊያንኛ ቋንቋ ቃላት የተገኘ ሐረግ ሲሆን፣ "Franco" የሚለው ቃል በጥንታዊው የጣሊያን የንግድ ቋንቋ “ነፃ”፣ “ከክፍያ ነፃ” ወይም
ፍራንኮ ቫሉታ ምንድነው? “Franco Valuta”  ከሁለት የጣሊያንኛ ቋንቋ ቃላት የተገኘ ሐረግ ሲሆን፣  "Franco" የሚለው ቃል በጥንታዊው የጣሊያን የንግድ ቋንቋ  “ነፃ”፣ “ከክፍያ ነፃ” ወይም “ከገደብ ውጭ” የሚል ትርጓሜ አለው። "Valuta" ማለት ደግሞ “የውጭ ምንዛሪ” ወይም “currency/exchange value” ማለት ነው። በታሪካዊው የጣሊያን የንግድ ቋንቋ ሙሉ ሐረጉ ሲተረጎም፤ “በነፃ የተገኘ ወይም ከመንግሥታዊ ቁጥጥርና ገደብ ውጭ የሆነ የውጭ ምንዛሪ” የሚል ትርጓሜ ይኖረዋል። በዘመናዊ ንግድ እና የባንክ ስርዓት ደግሞ "ፍራንኮ ቫሉታ" ማለት፣ “ከባንክ ስርዓቱ ወይም ከመንግሥት ካዝና የውጭ ምንዛሪን ሳይወሰድ፣ በራስ የተገኘን የውጭ ምንዛሪ ተጠቅሞ የሚፈጸም ግብይት/ግዢ” ማለት ነው።
765
3
Directive No. FVF_01_2026 - IMPORT ON FRANCO VALUTA-1.pdf
6 310
4
ፊጋ በሬን ከፊት ለፈት፣ ፈረስን ከኋላ፣ ደደብን በየትኛውም አቅጣጫ አትጠጋ!!! መልካም ቀን!
ፊጋ በሬን ከፊት ለፈት፣ ፈረስን ከኋላ፣ ደደብን በየትኛውም አቅጣጫ አትጠጋ!!! መልካም ቀን!
637
5
没有文字...
786
6
ከእዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተሰጠ መመሪያ ወደ ቻይና ለሚደረግ ኤክስፖርት በብቸኝነት ፈቃድ መስጠት የሚችለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ የነበረ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ
ከእዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተሰጠ መመሪያ ወደ ቻይና ለሚደረግ ኤክስፖርት በብቸኝነት ፈቃድ መስጠት የሚችለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ የነበረ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ ሁሉም ባንኮች ወደ ቻይና የሚደረጉ ኤክስፖርቶችን እንዲፈቅዱ መመሪያ ሰጥቷል። የመጫወቻ ሜዳው እየተደላደለ ይመስላል! መልካም የውድድር ዘመን ለሁሉም ባንኮች!
663
7
没有文字...
590
8
አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ LC እና CAD የክፍያ ዘዴዎችን ለኢትዮጵያ ባንኮች ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደ አስመስለው ሲዘግቡ ባይ ጊዜ፣ ምንም እንኳ ለ15 ቀን ከሊንክዲን ጡረታ ብወጣም ስህተት እያየሁ ዝም ከምል በሚል ካለኝ የተጣበበ ጊዜ ቀንሼ እንዲህ ልል ወደድኩ። __ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ የመመሪያ ቁጥር FXD/01/2024ን ለማሻሻል ያወጣው መመሪያ Letter of Credit /የመተማመኛ ሰነድ/ እና Cash against Documents /ገንዘብ ተቀብሎ ሰነድ መልቀቅ/ የክፍያ ዘዴዎችን ባንኮች እንዲፈቅዱ ለመጀመሪያ ጊዜ ስልጣን መስጠቱ ሳይሆን፣ ቀደም ሲል በዓለም አቀፍ የንግድ ውስጥ የነበሩ የLC እና CAD የክፍያ ዓይነቶች ውስጥ ብሔራዊ ባንክ ብቻ ሲፈቀድ የነበረውን “LC - on Acceptance”፣ የውጪ ምንዛሪ ሒሳብ እና Retention ሒሳብ ላላቸው ደንበኞች እንዲፈቅዱ ሥልጣን መስጠቱ ነው። ባንኮች ከእዚህ ቀደም በLC - Sight እና በL/C - by negotiation የመተማመኛ ሰነድ ይከፍቱ ነበር። __ ለመሆኑ Letter of Credit – on Acceptance ምንድነው? የመተማመኛ ሰነድ የሚተዳደርበት UCP 600 የተሰኘ ዓለም አቀፍ ህግ፣ አንቀጽ 2 (Definitions) ላይ “Honour” የሚለው ቃል ትርጉም ስር Acceptance እንዲህ ተብሎ ተገልጿል፦ “To accept a bill of exchange (‘draft’) drawn by the beneficiary and pay at maturity if the credit is available by acceptance.” ይህም ማለት፣ ላኪው (beneficiary/exporter) ያቀረበውን draft/bill of exchange ባንኩ ወይም ገዢው ተቀብሎ (accept)፣ ባለእዳ ነኝ ብሎ ለወደፊት በተወሰነው የመክፈያ ቀን (maturity date) ላይ ለመክፈል ቃል የሚገባበት የመተማመኛ ሰነድ ዓይነት ነው። ከእዚህ በተጨማሪም UCP 600 አንቀጽ 6(b) እንዲህ ይላል፦ “A credit must state whether it is available by sight payment, deferred payment, acceptance or negotiation.” ይህም LC በምን ዓይነት የክፍያ መንገድ እንደሚሰራ በግልጽ መጠቀስ እንዳለበት ያሳያል። ስለሆነም በUCP 600 መሠረት የLC ዋና ዋና የክፍያ ዓይነቶች የሚከተሉት ናቸው፦ -1. Sight Payment - የአስመጪው ባንክ ሰነድ እንደቀረበለት ክፍያ የሚፈጽምበት ሲሆን "እጅ በእጅ፣ ፍቅር እንዲደረጅ" እንዲባል በLC ውስጥ የተጠየቁ ሰነዶች ተሟልተው ከቀረቡ LCውን የከፈተው ባንክ ሰነዶቹን በተረከበ በ5 የባንክ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ የሚፈጽምበት ነው። 2. Acceptance - የአስመጪው ባንክ በመተማመኛ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ስምምነት መሠረት የዱቤ ባለእዳነትን ከፈረመ በኋላ (Accepting the Bill of Exchange) ለወደፊት ቀን /Maturity date/ ክፍያ የሚፈጽምበት ሲሆን የዱቤ ግዢ ነው። 3. Deferred Payment - የአስመጪው ባንክ የባለእዳነት ሰነድ መፈረም ሳይጠበቅበት፣ ከአስመጪው ላይ የቃል ኪዳን ሰነድ (Promissory Note) በመቀበል ሰነዱን ለአስመጪው የሚለቅበት የክፍያ ዓይነት ሲሆን የዱቤ ግዢ ነው። 4. Negotiation - ባንኮች ተደራድረው ከላኪው ላይ ሰነዱን የሚገዙበት የክፍያ ዐይነት ነው። ይሄም የእጅ በእጅ ሽያጭ ነው። _____ የLC on Acceptance ምሳሌ፦ - ዲሴምበር 20 ቀን 2025 የመተማመኛ ሰነዱ የክፍያው ዓይነት LC - Acceptance, 60 days after Bill of Lading በሚል ተከፈተ። ይሄ ማለት አስመጪው ክፍያ የሚፈጽመው እቃው መርከብ ላይ ከተጫነበት ቀን አንስቶ በ60ኛው ቀን ይሆናል። - ዕቃው በJanuary 1 ቀን መርከብ ላይ ተጫነ፣ - የኤክስፖርት ሰነዶች ለአስመጪው ባንክ /importer's Bank/ እ.ኤአ. በJanuary 09 ቀን ቀርቡ፣ - ከቀረቡት ሰነዶቹ መካከል የ60 ቀን usance draft ወይም Bill of exchange አሊያም የባለእዳነት ሰነድ አንዱ ይሆናል። - ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የአስመጪው ባንክ የኤክስፖርት ሰነዶቹ እንደቀረቡለት የባለእዳነት ሰነዱ ላይ “accepted” ብሎ ይፈርማል። ይሄ ማለት አስመጪው ከፈለም አልከፈለም እቃው በተጫነ በ60ኛው ቀን ክፍያውን እፈጽማለሁ በማለት ለላኪው ቃል ገባ እንደማለት ነው። በመቀጠል ለኢትዮጵያዊ አስመጪ ባለእዳነት አስፈርሞ የኤክስፖርት ሰነዶችን ይለቅቃል። አስመጪውም ሰነዶቹን ይዞ እቃውን ከደረቅ ወደብ ይረከባል። ይሄ ማለት አስመጪው በዱቤ ግዢ ፈጸመ እንደማለት ነው። በእዚሁ መሠረት March 2 ቀን፣ ጭነቱ ከተፈጸመ 60ው ቀን ሲደርስ፣ አስመጪው ከፈለም አልከፈለም የአስመጪው ባንክ ክፍያውን ይፈጽማል /Honour ያድርጋል.። በURC 522 የሚዳኘው Documentary Collection on Acceptance ወይም በመመሪያው CAD on Acceptance ተብሎ በሚጠራው የክፍያ ዘዴም ሂደቱ ተመሳሳይ ነው። _ ስለሆነም የNBE የመመሪያ ማሻሻያ ዋነኛ ትርጉም ባንኮች መስፈርቱን ለሚያሟሉ አስመጪዎች የዱቤ የመተማመኛ ሰነድ እንዲከፍቱላቸው ስልጣን መስጠቱ እንጂ LC ወይም CAD የክፍያ ስርዓቶችን ለባንኮች ለመጀመሪያ ጊዜ መፍቀዱ አይደለም።
549
9
https://www.linkedin.com/posts/pkfethiopia_pkfethiopia-eticpa-accountingprofession-activity-7463835825345257472-gj_h?utm_source=social_share_send&utm_medium=android_app&rcm=ACoAABJlOd4BVGkcmmPrI3yMXTimeA367NAKkXc&utm_campaign=copy_link
520
10
የአካውንቲንግ የስራ ዘርፍ መዳበር በሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ያለው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው። ሆኖም በሃገራችን የሚገኙ በርካታ የአካውንቲንግ እና የኦዲት ድርጅቶች ዘመኑ የሚጠይቀውን አስፈላጊ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መጠቀም ባለመቻላቸው ዘርፉ የሚጠበቅበትን ጉልህ አስተዋጾ ሳያበረክት ቆይቷል። በተጨማሪም በዘርፉ ውስጥ በሚታየው የካፒታል ችግር ምክንያት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸውን ባለሙያዎች መሳብ ሲሳነው ይስተዋላል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ሃገራት ኢንቨስተሮች የዘርፉን ሙያዊ ነጻነት በማይጎዳ መልኩ ካፒታላቸውን ወደዘርፉ እንዲያስገቡ እየፈቀዱ ይገኛሉ። በሀገራችንም ተመሳሳይ የህግ ማዕቀፍ ቢታሰብ ዘርፉን ከማበረታታት አንጻር ምን አስተዋጾ ይኖረዋል ? ይህንን አንገብጋቢ ጉዳይ በዘርፉ ላይ ጥልቅ እውቀትና ልምድ ካላቸው ከአቶ ሚሊዮን ክብረት፣ የቢዲኦ (ኢትዮጲያ) ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም ከአቶ ገዛኸኝ ወርቁ የASGB ፓርትነር ጋር ያደረግሁትን ውይይት ትመለከቱ ዘንድ ጋብዣለሁ።
712
11
የአካውንቲንግ የስራ ዘርፍ መዳበር በሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ያለው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው። ሆኖም በሃገራችን የሚገኙ በርካታ የአካውንቲንግ እና የኦዲት ድርጅቶች ዘመኑ የሚጠይቀውን አስፈላጊ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መጠቀም ባለመቻላቸው ዘርፉ የሚጠበቅበትን ጉልህ አስተዋጾ ሳያበረክት ቆይቷል። በተጨማሪም በዘርፉ ውስጥ በሚታየው የካፒታል ችግር ምክንያት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸውን ባለሙያዎች መሳብ ሲሳነው ይስተዋላል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ሃገራት ኢንቨስተሮች የዘርፉን ሙያዊ ነጻነት በማይጎዳ መልኩ ካፒታላቸውን ወደዘርፉ እንዲያስገቡ እየፈቀዱ ይገኛሉ። በሀገራችንም ተመሳሳይ የህግ ማዕቀፍ ቢታሰብ ዘርፉን ከማበረታታት አንጻር ምን አስተዋጾ ይኖረዋል ? ይህንን አንገብጋቢ ጉዳይ በዘርፉ ላይ ጥልቅ እውቀትና ልምድ ካላቸው ከአቶ ሚሊዮን ክብረት፣ የቢዲኦ (ኢትዮጲያ) ዋና ስራ አስኪያጅ እና ከአቶ ገዛኸኝ ወርቁ የASGB ፓርትነር እንዲሁም ጋር ውይይት አድርጌአለሁ። ውይይቱን ትመለከቱት ዘንድ ጋብዣለሁ።
0
12
Dear friends and colleagues working in forex office-related roles, I kindly invite you to participate in my academic research
Dear friends and colleagues working in forex office-related roles, I kindly invite you to participate in my academic research by filling out the following questionnaire. Your valuable insights and professional  experience will greatly contribute to the success of the study. Questionnaire link: https://lnkd.in/eq-xU8bu I would also highly appreciate it if you could share this questionnaire with your colleagues and friends who are working in forex-related positions. Thank you all in advance for your time, cooperation, and support.
6 139
13
በህይወት ውስጥ እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ጊዜያትን ብቻችሁን ትጋፈጧቸዋላችሁ። እኒያ ጊዜያት ጠቢብ፣ በሳል እና ደፋር አድርገዋችሁ ያልፋሉ።
በህይወት ውስጥ እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ጊዜያትን ብቻችሁን ትጋፈጧቸዋላችሁ። እኒያ ጊዜያት ጠቢብ፣ በሳል እና ደፋር አድርገዋችሁ ያልፋሉ።
984
14
አንዳንድ ነገሮች ብዙ ያስገርሙኛል(አይገቡኝምም)... ___ ABC Newsን ጨምሮ በትልልቅ ሚዲያዎች ላይ፣ "በምስራቅ አፍሪቃ ስምጥ ሸለቆ ለሁለት ተከፍሎ አዲስ ውቅያኖስ ሊፈጠር ነው።" የሚል ርዕሰ
አንዳንድ ነገሮች ብዙ ያስገርሙኛል(አይገቡኝምም)... ___ ABC Newsን ጨምሮ በትልልቅ ሚዲያዎች ላይ፣ "በምስራቅ አፍሪቃ ስምጥ ሸለቆ ለሁለት ተከፍሎ አዲስ ውቅያኖስ ሊፈጠር ነው።" የሚል ርዕሰ-ዜና አንብቤ፣ "እሰይ ያለጦርነት የባህር በር ልናገኝ ነው!" ብዬ ወደ ውስጥ ዝርዝሩን ለማንበብ ወደ ውስጥ ስገባ የሆነች ስንጥቃት በፎቶ ያሳዩንና፣ "ይሄ የስንጥቃት ሂደት ከ45 ሚሊዮን ዓመታት በፊት የተጀመረ ሲሆን አዲስ የሚፈጠረው ውቅያኖስም 5 ሚሊዮን ዓመታትን ይፈጃል!" በሚል ተጨማሪ መረጃ ወገቤን ይቆርጡታል። ይሄንን የምታነብቡ ኢትዮጵያዊያን ጂኦሎጂስቶች ካላችሁ እንዲህ ዓይነት፣ ከ5 ሚሊዮን ዓመት በኋላ የሚከሰት ክስትተ ላይ ዜና መስራት ምን ጥቅም እንዳለው ብታስረዱን?! እኛ ከዛሬ 5 ሚሊዮን ዓመት በኋላ ለሚፈጠር ነገር ምን የሚያገባን ነገር አለ?(እንደ አህያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ለማለት ሳይሆን relevant ለመሆን ጊዜው አልራቀም?) ሂደቱን ማፍጠን ይቻል እንደሁ ጨምራችሁ ብታብራሩልን። ይሄኔ እኮ ይሄንን ስንጥቃት መከታተል የሙሉ ጊዜ ሥራቸው የሆኑ ሰዎችም ይኖሩ ይሆናል?! (ብስጭት ወለድ አስተያየት!) ___ መልካም ቅዳሜ ጋይስ!
969
15
Thank you, dear friends, for nominating me and voting for me! It’s because of your support that I’ve been placed among the Top 10 “Consistent LinkedIners of the Year.”
0
16
https://www.linkedin.com/posts/linkedin-awards-ethiopia_consistent-linkediner-of-the-year-week-1-activity-7454134520607412224-BI7_?utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAABJlOd4BVGkcmmPrI3yMXTimeA367NAKkXc
0
17
https://www.facebook.com/100064875003264/posts/pfbid02qxTE2sf96Bvb2mL7x5Lpz1bdX5hDyBkzKgCL2acHiKLKGZCntbXBtbuV4aK8X3aHl/
0
18
Filannoo - Guyyaa 3ffaa Hiriyoon koo sagalee naaf keennitanii na filattan cuufti keessan galatoomaa! Kan hanga ammaatti sagal
Filannoo - Guyyaa 3ffaa Hiriyoon koo sagalee naaf keennitanii na filattan cuufti keessan galatoomaa! Kan hanga ammaatti sagalee naaf hin keenniinee maal eegaa jirtu ree? LinkedIn irratti dorgommi goosa sadiin na filataniiru. sagalee keessan naaf keennaa! 1. LinkedIn Change maker of the year 2. Consistent Linkediner of the year and 3. Inspiring journey of the year. liinkii gadi aanuu xuqaa na filadhaa. https://lnkd.in/exw6nKic
0
19
Day 3... Thank you all for voting for me so far! ድምጻችሁን ለሰጣችሁኝ፣ ለመረጣችሁኝ ሁሉ ምስጋናዬ ትልቅ ነው። እስካሁን ላልመረጣችሁኝ በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ድምጻችሁ
Day 3... Thank you all for voting for me so far! ድምጻችሁን ለሰጣችሁኝ፣ ለመረጣችሁኝ ሁሉ ምስጋናዬ ትልቅ ነው። እስካሁን ላልመረጣችሁኝ በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ድምጻችሁ ስለሚያስፈልገኝ ይሄንን ሊንክ  https://lnkd.in/e2Sh-V3D አሊያም በፎቶው ላይ ያለውን QR code በመጠቀም ድምጻችሁን ትሰጡኝ ዘንድ እጠይቃለሁ። ___ I am honored to be nominated in three categories at the LinkedIn Changemaker Awards Ethiopia. 1. LinkedIn Change maker of the year 2. Consistent Linkediner of the year and; 3. Inspiring journey of the year Please vote for me using the link https://lnkd.in/e2Sh-V3D or use the QR code on the picture
0
20
በሊንክዲን ላይ በተለያየ ጊዜ ከምለጥፋቸው ጽሁፎች በተጨማሪ በእዚሁ በሊንክዲን ላይ በቀረበልኝ ጥያቄ መሰረት፣ 📚 Value event በአሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ከሚገኘው ከSatchmo American C
በሊንክዲን ላይ በተለያየ ጊዜ ከምለጥፋቸው ጽሁፎች በተጨማሪ በእዚሁ በሊንክዲን ላይ በቀረበልኝ ጥያቄ መሰረት፣ 📚 Value event በአሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ከሚገኘው ከSatchmo American Center ጋር በመተባባር በ“Financial empowerment: Mindset, Smart Money Management, and Investment Strategies" ርእስ ላይ ባዘጋጀው የወጣቶች ስልጠና ላይ፣ 📚 Aspire Consultancy ባዘጋጀው የ"Future Finance Leaders" የወጣቶች ስልጠና ላይ እንዲሁም፣ 📚 Aspire consultancy ባዘጋጃቸው የካፒታል ገበያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ Webinars ላይ በመሳተፍ፣ ማህበራዊ ግዴታዬን እና ኃላፊነቴን ለመወጣት ሞክሬአለሁ። ለወደፊቱም ኃላፊነቴን ለመወጣት እሰራለሁ። በሊንክዲን የውድድር እጩነት በቀረብኩባቸው የሚከተሉት 3 ዘርፎች ላይ ከታች የተያያዙትን ሊንኮች በመጠቀም ድምጻችሁን ትሰጡኝ ዘንድ እጠይቃለሁ። 🗳 Change Maker of the Year 🗳 Inspiring Journey of the Year 🗳Consistent LinkedIner of the Year https://surl.li/rcnzor https://surl.li/hqxzxk https://surl.li/pndckx
0