ch
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

前往频道在 Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

显示更多
455
订阅者
-124 小时
+47 天
+830 天
帖子存档
#ዘበንያ ግርምቢጥ ማይ ንዓቀብ። #ሕነ ሕነ ቀራናት ንጓዕማማት። # ዝሓበረያ ኣፃብዕትስ ዓረቃይ የፀምብዓ። #ነገር ዝደለየ ኣብ ሕንበሻ ፀብሒ ደለየ።

ልተርጉምላችሁ ብስክሌት አላችሁ አዎ በደምብ ይሮጣሉ አዎ በሉ እንዳይሮጡ ያዟቸው ቲሽ የሴት ልጅ ጥፋ ከአምስት ደቂቃ በኃላ ብስክሌት አላችሁ ብሎ ሲደውል አቦ የለንም እኔ ብያችሁ አልነበር አመለጧቹ ኣ😂😂😂😂😂😂

Aderachhu ኣነኮ እኔኮ ዘይኮነ ያልሆነ መን በለ ማን አለ ዘይከውን የማይሆን ኣቱም ሰባት እናንተ ሰዎች መማልእቲ መቋፅርቲ ጥቅም አልባ it's literally sdb le sewoch,😂

ግደፉ ባ አይትጥፍኡ በትግርኛ ምን ማለት ነው?

Htit aloni ለምሳሌ ብዙውን ጊዜ article ዘ ን የምንጠቀመው 'የ'' ለመግለጽ ነው ኣኣ?? ታድያ ለምን ለምሳሌ ወንድሜ ስንል ዝሓወይ አንላለን ማለት ሐወይ ብቻ ብነንል ችግር አለውምናምን ።የተረዳችሁኝ ሰዎች ካላችሁ ግልጽ አርጉልኝ

ብምርኻብና ብጣዕሚ ደስ ኢልኒ= ስለተዋወቅን በጣም ደስ ብሎኛል ሎምዓንቲ ሃሩር እዩ = ዛሬ ይሞቃል ዘይልሙድ እዩ = ያልተለመደ ነው ኣነ ባዕለይ= እኔ እራሴ ደስ ዝብል እዩ = ደስ ይላል ሎምዓንቲ ቁሪ አሎ = ዛሬ ይበርዳል= እንታይ ጸገም ኣሎ = ምንድነው ችግሩ ክሳብ ሐዚ ጽቡቕ ኣሎ = እስካሁን ደና ነው https://t.me/tigrignaye

ታማ እና ታድያ ጨለ እሺ ለለ እና፤ድጋሜ ህእ አዎ አች ኤጭ፤ እስኪ እውነት ይዓኽ ባክህ፤ባክሽ ስጋ አደይ እማ ትሙት አንጎሎ መታጠፍያ

የትግርኛ ቃላት በራያ ዘዬ 👇 1. ደሙምኒ ➜ ገረመኝ 2. ፅወየኒ ➜ ንገረኝ 3. ፋቕዕ ➜ ናፍቆት 4. ሸገ ➜ ቆንጆ 5. ቃሕ ብሃሊት ➜ ደስ የምትል 6. ዓዲ ➜ ቤት 6. ብቓደማይ ➜ ባለፈው 7. ነጋ ➜ ነገ 8. ነግሁ ➜ ነጋ 9. እሽለ ➜ ዝም ብዬ 10. ታይኡ ➜ ምን

ቓላት ትግርኛ ኣብ ራያን ካሊእ ኸባቢ ትግራይን : ካብ ብዙሑ ቁሩብተይ 👇👇👇 1. ደሙምኒ ➜ ገሪሙኒ 2. ፅወየኒ ➜ ንገረኒ 3. ፋቕዕ ➜ ናፍቆት 4. ሸገ ➜ ቆንጆ 5. ቃሕ ብሃሊት ➜ ባህ ብሃሊት 6. ዓዲ ➜ ገዛ 6. ብቓደማይ ➜ ብኣምሆይ 7. ነጋ ➜ ፅባሕ 8. ነግሁ ➜ ወጊሑ 9. እሽለ ➜ ስቅ ኢለ 10. ታይኡ ➜ እንታይ 11. ኩርወሻ ➜ ወጠጦ 12. ተፊን ➜ ጣዕዋ 13. ጣጣ እነሀኒ ➜ ስራሕ ኣለኒ 14. ዕነ ኾይኑ ➜ ረኺሱ 15. ረኽሱ ➜ ሓሲሩ 16. ንና ኾይኑ ➜ ከቢሩ 17. ታይ ገድሽካ ➜ እንታይ የእትወካ 18. ግባእ ➜ እቶ 19. ኹልሻዕ ➜ መመልሱ 20. ጎታተ ➜ ዓይኒ ዓተር 21. ሽምብራ ➜ ዓተር 22. ሕንዳ ➜ ኒሕ 23. ምድሪ ➜ ባይታ/መሬት 24. ታክዓብስ ➜ እንታይ ክጠቅም 25. ወትሮ ➜ ኩሉ ግዜ 26. ኣሸክቱ ➜ ጠቅሊሉ 27. ኣይሃምኡይ ➜ ከምኡ ኣይኮነን 28. ሕ*ሲ ➜ ም*ሪ 29. ጣጣ ➜ ፀገም 30. መዓት ➜ ብዙሕ 31. ከርና ➜ ምሒር 32. ታግኑይካ ➜ እንታይ ረኽብኳ 33. ጎጎ ➜ እንጀራ 34. ሳዋ ➜ ስዋ 35. ሕደግ ➜ ግደፍ 36. ቃህማም ➜ ፈዛዝ 37. ቃርያ ➜ ጉዕ 38. ጨለ ➜ እሺ 39. ድንሆ ➜ ዘሎ 40. ቅፃ ➜ ቅጫ 41. ኣይከርናይ ➜ ኣይግድን 42. ምህራስ ➜ ምድቃስ 43. ግዛዕ ➜ ክስታይ 44. ምግናይ ➜ ምሕላብ 45. ትቃላቀለኒ ➜ ተፀበየኒ 46. ምሕውሻል/ምድንባር ➜ ምሕዋስ/ ምሕንፋፅ 47. ደንጊኻ ➜ ዘንጊዕካ 48. ምድራስ ➜ ምትካስ 49. ፀውራ ➜ ሸክሚ 50. ኮሽሚ ➜ ሳዕስዕ 51. ዕያል ➜ ቖልዑ 52. ከረን ➜ ጎቦ 53. ኣፋንየኒ ➜ ሰንየኒ 54. ንጋነይ ➜ ንራኸብ 55. ጎርፊ ➜ ውሕጅ 56. ገለባ ➜ ሓሰር 57. ገረብ ገረብ ➜ ሩባ ሩባ 58. ኾነኒ ➜ ይኣኽለኒ 59. ምንፍራይ ➜ ምኹራይ 60. ጡሽ ➜ ትኪ 61. ግዕያት ➜ ረሃፅ 62. ኣመል ➜ ጠባይ 63. ሃም ቓሕታካ ➜ ከም ድልየትካ 64. ኣጋውሉ ➜ ነገሩኳ 65. አይትጎዋጎው ➜ ኣይትለመን 66. ኣገና ➜ ደገ 67. መጣቕ ➜ ጭቃ 68. ምጉሳስ--ምስሓብ 69. ጉራ ➜ ፀጋም 70. ቃኝዕ/ምዝጋ ➜ የማን 71. ዕደ ➜ ሓሸዋ 72. መንጋለ ➜ ጠረሾ 73. ዓላ ➜ ቓዛሕታ 74. ወለላይ ➜ ምዓረይ 75. ኣባወራ ➜ ስድራ 76. ቁንቁራ ➜ ጋባ 77. መጣሮ ➜ 78. ስንዳይ ➜ ስርናይ 79. ባሕርማሽላ- ➜ ዒልዎ ፣ ምሸላ ባሕሪ ፣ ዕፉን 80. መረባ ➜ ገደና ኣብ ራያ እውን ከም ኸባቢኡ ይፈላለ እዩ:: ብዝኾነ ኩሎም ቓላት እንተ ደሚርናዮም ትግርኛና ይስስንን ይህፍትም። 👉

ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ እና Plogging-Ethiopia - ፕሎጊንግ ኢትዮጵያ ከሶስት ወራት ቆይታ በኃላ በድጋሚ በጉለሌ የእፅዋት ማዕከል እንገናኝ እያሉ ነው። የፊታችን እሁድ ! መጋቢት 03 ,2015 ዓ.ም አስደሳቹ የውሎ ገብ የሃይኪንግ እና ፕሎጊንግ ዝግጅታችን የፊታችን እሁድ መጋቢት 03 (እሁድ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዕፅዋት ማዕከል በሆነው የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል (Gullele Botanic Garden) ይካሄዳል። ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነው የጉዞ ፕሮግራም ከ #ፕሎጊንግኢትዮጵያ ጋር በትብብር የተዘጋጀ ሲሆን፣ በጉዟችን በዕፅዋት ማዕከሉ ውስጥ በቸልተኝነት የተጣሉ የፕላስቲክ ቆሻሻዎችን እናፀዳለን። 👉 ፕሎጊንግ የእግር ጉዞ እያደረጉ ወይም ዱብዱብ እያሉ (jogging ) እግረ መንገድ ለአካባቢ ብክለት የሆኑ ቆሻሻዎችን የማንሳት አስደሳች ልምምድ ነው። በዕለቱ ከ 10- 13 ኪሎ ሜትር የሚፈጅ መንገድ በግማሽ ቀን ውስጥ በእግራችን እንጓዛለን ። 705 ሄክታር ስፋት ያለው የዕፅዋት ማዕከሉ በውስጡ ከ 100 በላይ የአዕዋፍ ዝርያዎችን ፣ ከ 15 በላይ አጥቢ እንስሳት እና ከ 700 በላይ የዕፅዋት ዓይነቶችን የያዘ ሲሆን በጉዞ ወቅት የመጨረሻ ከፍታ ላይ ስንደርስ አዲስ አበባ ከተማችንን በጉልህ የማየት እድል ይገጥመናል ። ከዚህ ቀደም ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከልን የመጎብኘት ዕድል ያላገኛቹ ውድ ቤተሰቦቻችን ይህ አጋጣሚ በፍፁም እንዳያመልጣችሁ እናሳስባለን!! መገናኛ ቦታ አዲሱ ገበያ አደባባይ ከጠዋቱ 1:00 -1:20 ሰዓት ወይንም ደግሞ በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል በር ላይ ከጠዋቱ 1:30። ማስታወሻ 📍ጉዞው የተዘጋጀው በነፃ ሲሆን። ከጉዞ በፊት የሚጠየቅ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ አይኖርም። ሆኖም ግን በዕለቱ የፓርክ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎችን ለመሸፈን በአንድ ተጓዥ ከ 100 (አንድ መቶ ብር) ያልበለጠ መዋጮ ብቻ ይጠየቃል ። 📍 ተጓዦች ለግማሽ ቀን ውሏቸው የሚሆን ውሃ በኮዳ እንዲሁም ቀለል ያለ ምግብ (snacks) በቦርሳቸው እንዲይዙ እንመክራለን። 👉 ይህ ጉዞ ሁሉም ተጓዥ የራሱን የትራንስፖርት አማራጭ በመጠቀም የሚገናኝበት ልዩ ፕሮግራም ነው:: መኪና በዕፅዋት ማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያለምንም የደህንነት ስጋት ማቆም ይቻላል። 📞 ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃዎች እነዚህን የስልክ አድራሻዎች ብቻ ይጠቀሙ!! +251942545470 +251913239965