LaughHub
前往频道在 Telegram
LaughHub is a Telegram channel dedicated to jokes, memes, and funny content, providing daily entertainment and humor for its audience.
显示更多📈 Telegram 频道 LaughHub 的分析概览
频道 LaughHub (@funny_coment) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 47 451 名订阅者,在 幽默与娱乐 类别中位列第 964,并在 美国 地区排名第 852 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 47 451 名订阅者。
根据 13 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 25 841,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.68%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.74% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 311 次浏览,首日通常累积 3 000 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30。
- 主题关注点: 内容集中在 laughhub, tooth, candy, crazy_moment, o’neill 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“LaughHub is a Telegram channel dedicated to jokes, memes, and funny content, providing daily entertainment and humor for its audience.”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 幽默与娱乐 类别中的关键影响点。
47 451
订阅者
无数据24 小时
+7 8757 天
+25 84130 天
帖子存档
48 125
በዳንኤል
1, - አስራ ስድስት ሚስኮል በማረግ ባትሪዬን ገደልሽው😳 ይሄንን እኔን ለመግደል ከመሞከር ለይቼ አላየውም 😄የፍቅር ጊዚያችን እዚጋ ያበቃል🙅!!
2, - አንቺ ለኔ ምንም ክብር የለሽም እኔ አወራለው አንቺ ትተነፍሻለሽ 😞የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!
3, ስደውልልሽ ገና ሳይጠራ ታነሽዋለሽ ይሄ ትዕግስት የለሽነት ያሳያል😂 ከዚ በኋላ አልፈልግሽም!!!
4, - የሞቀ ምግብ እንደምውድ እያወክሽ አይስክሬሙን አላሞቅልህም ብለሻል😂 የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!
5, ሁለት እንቁላል ሰጥቼሽ አንዱን ጥበሽልኝ😂፣
አንዱን ቀቀይልኝ ስልሽ ጥበሽልኝ ያልኩሽን ቀቀልሸው😡፣ ቀቀይልኝ ያልኩሽን ጠበሽው አንቺ የኔን ትዕዛዝ ስለማታከብሪ ከዚ በኋላ ላይሽ አልፈልግም!!!
6, 11:59 ሜሴጅ ልኬልሽ 12:00 ነው የመለሽልኝ ይሄ አንድ ቀን መሉ ቆይተሽ መመለስሽ ለኔ ያለሽን ንቀት ያሳያል🙊 ስለዚህ አልፈልግሽም!!!
7 . - እኔ የኔ ውድ ብዬ❤️ ጠራሁሽ፣ አንቺ ደሞ የኔ ማር ብለሽ መለሽልኝ ይሄ ማለት በሌላ መንገድ እናትህ ንብ ናት እያልሽ ነው 😞አንቺ ለአማቾችሽ ክብር ስለሌለሽ ሻንጣሽን ይዘሽ 👜ከቤቴ ውጭልኝ🏃♀➡️!!!
48 125
በዳንኤል 😍😍
አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ
ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ
ልቤ ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም
ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም
እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ
እድሌ አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ😔
