LaughHub
前往频道在 Telegram
LaughHub is a Telegram channel dedicated to jokes, memes, and funny content, providing daily entertainment and humor for its audience.
显示更多📈 Telegram 频道 LaughHub 的分析概览
频道 LaughHub (@funny_coment) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 42 828 名订阅者,在 幽默与娱乐 类别中位列第 1 091,并在 美国 地区排名第 943 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 42 828 名订阅者。
根据 10 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 19 954,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.10% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 151 次浏览,首日通常累积 3 225 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30。
- 主题关注点: 内容集中在 laughhub, tooth, candy, crazy_moment, o’neill 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“LaughHub is a Telegram channel dedicated to jokes, memes, and funny content, providing daily entertainment and humor for its audience.”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 幽默与娱乐 类别中的关键影响点。
42 828
订阅者
无数据24 小时
+6 3957 天
+19 95430 天
帖子存档
42 290
#Exit_Exam_Result
ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት እንደሚለቀቅ ይጠበቃል።
https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
▬▬▬▬▬▬
ዛሬ ከሰዓት 8:00 ላይ ማስፈንጠሪያው እየሠራ የነበረ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተመልክቷል (ከላይ የተያያዘው ምስልም ዛሬ የተወሰደ ነው።)
ይሁን እንጂ አሁን ላይ ማስፈንጠሪያው እየሠራ አለመሆኑን ተመልክተናል። በመሆኑም ማስፈንጠሪያው ክፍት ሆኖ መስራት እስከሚጀምር በትዕግስት እንድትጠብቁ ለመግለፅ እንወዳለን።
@tikvahuniversity
42 290
እቤት ዕቃ ሰብራችሁ ተቀጥታችሁ አታውቁም? ያንኑ አይነት ዕቃ ወላጅ ሰብሮትስ ለምን እዛ ጋር አስቀመጥከው/አስቀመጥሽው ተብላችሁ ተቀጥታችሁስ አታውቁም?
ረጅም ሀያት ለወላጆቻችን አቦ
@FUNNY_COMENT
@FUNNY_COMENT
42 290
°•ሙዚቃ•°🎶🎵🎸
አንድ አለኝ የምላት የመጀመሪያዬ ×2
እርቃ ሄዳለች… የሌላ ሆናለች…
በሕይወቴ… በዘመኔ…
በሕይወቴ… በዘመኔ… በዘመኔ…
አላየሁም… እንዳንቺ እኔ
አላየሁም… እንዳንቺ እኔ… እንዳንቺ እኔ
ተይ ተመለሽ የኔ ፍቅር
ሌላ ማየት መውደድ ይቅር
በትዝታሽ በመውደድሽ
የፍቅር አምላክ ይፋረድሽ
😁
፡
፡
የማን ሙዚቃ ይመስላችኋል??
@FUNNY_COMENT
@FUNNY_COMENT
42 290
" ጋዜጠኛ..." የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?"
መለስ..." ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።"
@FUNNY_COMENT
@FUNNY_COMENT
42 290
የኑሮ ውድነት በዝህ ከቀጠለ
ቁርሴን -ጥዋት ተንስቼ ወክ አበላለሁ
ምሳ- ደሞ social media ላይ የሚያሳዝን ነገር ፖስት አድርጌ የሰውን አንጀት አበላለሁ
እራት -ደሞ ያው ስለሚደከመኝ ፌንት አበላለሁ 😭😭
@FUNNY_COMENT
@FUNNY_COMENT
42 290
ይህንን ያቃሉ ??
ሰዎች ትንሽ ገንዘብ ተበድረው ተሎ ከመልሱልህ
:
:
በቀጣይ ብዙ ገንዘብ ለመበደር አያመቻቹ ነው 🫰
@FUNNY_COMENT
@FUNMY_COMENT
