Ankeboot Books
前往频道在 Telegram
+ Publishing House + Bookstore + Distributor for academic publishers in global south 🕸 ankeboot.com 📍4 kilo, in-front of AAU Science Faculty +251 924 35 64 74 +251 111 57 59 10 ankebootpublishing@gmail.com #ankebootpublishing #readagoodbook
显示更多240
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
吸引订阅者
一月 '231月 '23
一月 '230
在0个频道中
十二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+252
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 03 一月 | 0 | |||
| 02 一月 | 0 | |||
| 01 一月 | 0 |
频道帖子
| 2 | የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የ2014 ዓ/ም ውሳኔዎች አስገዳጅ የህግ ትርጉም
ማጠቃለያ፣ የህግጋት ማውጫ እና መጠቁም
አብርሃም ዮሃንስ | 74 |
| 3 | +2 Promo-01 (4).jpg | 1 |
| 4 | የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የ2014 ዓ/ም ውሳኔዎች አስገዳጅ የህግ ትርጉም
ማጠቃለያ፣ የህግጋት ማውጫ እና መጠቁም
አብርሃም ዮሃንስ | 1 |
| 5 | <<የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ>> 📚📖
በአንከቡት መፅሐፍት
ነገ ይጀምራል፧
ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ከመጻሕፍት ጋር የሚገናኙበት፣ በቋንቋ የሚጫወቱበት እና የማንበብ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ቦታ ነው።
🕸 ወደ ውቅያኖስ እንደሚሄድ ባህር፣ ልጆች ወደ ትልቅ እና ብሩህ የወደፊት ጉዞ ላይ ናቸው 🕸
የልጆችን የንባብ ባህል ለማበረታታት በባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ የመጽሐፍ ሽያጭ ✨በልዩ ቅናሽ✨ያቀርባል።
🗓 ነሃሤ 20-22 / ዓርብ-ቅዳሜ-እሁድ
⏱ከጠዋት 3ሰዓት-11ሰዓት
📍አንከቡት መጻሕፍት:4-ኪሎ
https://goo.gl/maps/qYYeeGcYpVTVzXQo8
ለተጨማሪ መረጃ
📞09 24 35 64 74
Ankeboot is excited to launch our recurring Kids Book Fair 📖📚 starting tomorrow!
Baher is a space for kids to discover, grow their interests, connect with books, play with language, and find their passion to read.
Like a river traveling to the ocean, kids are on a journey towards bigger and brighter future 🌊
Ankeboot wants to fill our kids’ journey with wonder, curiosity, knowledge, and innovation 🕸
Baher Book Fair offers book sales at a special discount, to encourage kids’ reading culture ✨🌊 | 800 |
| 6 | አንከቡት መፅሐፍት ቀጣይነት ያለው <<የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ>> 📚📖 ለመጀመር ተዘጋጅታል!
ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ከመጻሕፍት ጋር የሚገናኙበት፣ በቋንቋ የሚጫወቱበት እና የማንበብ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ቦታ ነው።
🕸 ወደ ውቅያኖስ እንደሚሄድ ባህር፣ ልጆች ወደ ትልቅ እና ብሩህ የወደፊት ጉዞ ላይ ናቸው 🕸
የልጆችን የንባብ ባህል ለማበረታታት በባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ የመጽሐፍ ሽያጭ ✨በልዩ ቅናሽ✨ያቀርባል።
🗓 ነሃሤ 20-22 / ዓርብ-ቅዳሜ-እሁድ
⏱ከጠዋት 3ሰዓት-11ሰዓት
📍አንከቡት መጻሕፍት:4-ኪሎ
https://goo.gl/maps/qYYeeGcYpVTVzXQo8
ለተጨማሪ መረጃ
📞09 24 35 64 74 | 111 |
| 7 | Ankeboot is excited to launch our recurring Kids Book Fair 📖📚
Baher is a space for kids to discover, grow their interests, connect with books, play with language, and find their passion to read.
Like a river traveling to the ocean, kids are on a journey towards bigger and brighter future 🌊
Ankeboot wants to fill our kids’ journey with wonder, curiosity, knowledge, and innovation 🕸
Baher Book Fair offers book sales at a special discount, to encourage kids’ reading culture. The three-day programs also includes workshop for kids on / arts and crafts / reading out loud / make your own book / storytelling circles.
We hope to see you on Fri / Sat / Sun August 26 – 28.
Location ~ link in bio 🕸🕸🕸 More Information coming soon | 185 |
| 8 | https://docs.google.com/spreadsheets/d/1aiaVPDb2S1Xe5LlCvxjA_3xO_LE42FuZvK5toRTsqq0/edit?usp=sharing | 1 |
| 9 | thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊 | 86 |
| 10 | thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊 | 83 |
| 11 | thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊 | 80 |
| 12 | 🕸 አንከቡት መፃህፍት ፣ በንባብ ለሕይወት
የአዲስ አበባ ታላቁ የመፅሐፍት ዐውደ ርዕይ
ንባብ ለሕይወት
🗓 ሐምሌ 28 እስከ ነሃሴ 02
📍 በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል
/
🕸 Ankeboot Books is thrilled to be an exhibitor
at Addis Abeba's biggest Annual Book Fair
Nebab Lehiwot
🗓 Thursday August 04 until August 08
📍 Addis Abeba Exhibition Center
Join us for a variety of exciting programs
from the best of Addis Literary scene | 76 |
| 13 | የግንቦት ወርሃዊ ጋዜጣችን አሁን ወጥቷል :: በዚህ ሊንክ ዝርዝሩን ይመልከቱት።
https://mailchi.mp/a3e340684030/may-newsletter
< አዲስ መጽሃፍ በገበያ ላይ | የኢትዮጵያ የኩባንያ ሕግ >
በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ድርጅት ባለቤት ነዎት፣ እንግዲያውስ ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። የኢትዮጵያን ፌዴራላዊ ህግ ስለ የተለያዩ የኩባንያ አወቃቀሮች ይወቁ - በልዩ የዘርፉ ባለሙያ በፍቃዱ ጴጥሮስ ልዩ አስተያየት። ይደውሉልን እና የዚህን አስፈላጊ መጽሐፍ ቅጂ ያግኙ።
+
ይህንን መጽሃፍ ለመመረቅ ተከታታይ ዝግጅቶችን እያዘጋጀን ነው ስለ ፕሮግራሙ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት በማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉን።
/
ያለፉት ጋዜጣዎች ካመለጠዎት "Past Issues" የሚለውን ሊንክ ይከተሉ እና የ Ankeboot የዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማጣቀሻ መጽሐፍት በ ቢዝነስ + የፕሮጀክት አስተዳደር እና አይ. ሲ. ቲ ካታሎጎች ያግኙ።
ቀጣይ ዘገባዎች እንዳያመልጥዎት በድረ-ገፃችን ankeboot.com ላይ ይመዝገቡ።
🕸📕📚 | 92 |
| 14 | የሚያዝያ ኣጭር ዘገባ // ወርሃዊ ጋዜጣችን አሁን ወጥቷል : በዚህ ሊንክ ይመልከቱት።
ያለፉት ጋዜጣዎች ካመለጠዎት "Past Issues" የሚለውን ሊንክ ይከተሉ እና የ Ankeboot የዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማጣቀሻ መጽሐፍት በ ቢዝነስ + የፕሮጀክት አስተዳደር እና አይ. ሲ. ቲ ካታሎጎች ያግኙ።
ቀጣይ ዘገባዎች እንዳያመልጥዎት በድረ-ገፃችን ankeboot.com ላይ ይመዝገቡ።
🕸📕📚
Catching April – our monthly newsletter is out now.
Check it out through this link
https://mailchi.mp/861dc7a33a67/april-newsletter?e=[UNIQID]
If you missed the last newsletters follow the link to Past Issues and get catalogs for Ankeboot’s University Level Reference Books on all Business + Project Management, and ICT
To never miss updates from us subscribe to our newsletter on our website.
Ankeboot.com | 223 |
| 15 | 没有文字... | 253 |
| 16 | 没有文字... | 2 |
| 17 | 没有文字... | 1 |
| 18 | 没有文字... | 297 |
| 19 | 🕸write with us for the month of April
🌊prompts will be posted here in this link everyday ~
https://telegra.ph/3030-writing-Community-04-01 | 301 |
| 20 | 没有文字... | 266 |
