ch
Feedback
🥀የኢናያ ደብዳቤዎች💨

🥀የኢናያ ደብዳቤዎች💨

前往频道在 Telegram

💌lovely all members ብዙ ፍቅር. ያለበት ቤት ነው ቤተሰብ ምትሆኑበት ቻናል እና ድንቅ ወጣ ወጣ ታሪኮችን ምታነቡቡት ነው ሁላችሁንም💓

显示更多
1 146
订阅者
-124 小时
+167
+2430
帖子存档
ደህና አደራችሁ❤️🫶🏻

ፈጅር ታይም 🫶🏻❤️ ደስ ይላል

አላህ❤️🫶🏻

ሰላት🥰🥺

አላህ ያመመንኩት አይከዳኝም❤️

አይዞሽ ኢኑዬ የኔ አበባ ያልፋል እንስቅበታለን አልፎ ቀን አለሽ የኔ ወርቅ

የኔ አላህ አለ ጥሩ ሂወት ይሰጠኛል ባል ልጆች ይኖረኛል ደስተኛ እሆናለውው ወላሂ ይክሰኛል ይክሰኛል እንደ ነፍሱ ግማሽ የሚወወኝ ባል እንደ ስጋዬ ግማሽ ምወዳቸው እንቁ ፈርጥ እኔን ሚመሳስሉ ዐይኖች ያላቸው ልጆች ይኖሩኛል

አንጀቴን አስሬ እችላለው 🥺❤️

ክብሬን ለመሸጥ አልደፍርም ድህነቴት በሞት አልቀይርም

እንደ ጨረቃ አብራለው አላህ ምስክሬ ነው ይሄ ታሪኬ ነው አላፍርበትም በጭራሽ ያልፋል

እበረታለው ያልፋል 🥰

አንጀቴን አስሬ እችላለውውው🫶🏻

ኢኑዬ 🥺 እናትዬ አይዞሽ

ታልፊዋለሽ 🥺 አይዞሽ አይዞሽ ኢኑቲ🥺

የተበዳ ላይፍ😭

ቤት ኪራይ እሺ ከየት አምጥቼ ነው ምከፍለው🥺

Its okay hani enuti😒❤️‍🔥

አንዳንዴ ይቅር ይለኛል አላህ??