ch
Feedback
የግ/ደ/ቅ/አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ቤት መዝሙር ክፍል

የግ/ደ/ቅ/አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ቤት መዝሙር ክፍል

关闭频道

በግ/ደ/አ/ቅ/አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ቤት/የመዝሙር ክፍል ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ ውስጥ በደብራችን የሚካሄዱ የተለያዩ የዝማሬ አገልግሎቶችን ወረባት ዝማሬን የተመለከቱ ትምህቶች በተጨማሪም የክፍሉ መልዕክቶችን የምንለቅ ይሆናል፡፡ ለሀሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!! @H_E_N_OK

显示更多
未指定国家未指定类别
198
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
‹ ዕፅ ይቀትል ፤ ወዕፅ የሐዩ › ዕፅ ይገድላል ፤ ዕፅ ያድናል ……… በዕፀ በለስ ፍሬ ቀጥፎ በመብላቱ ምክንያት የሞት ሞትን የሞተው የሰው ልጅ በዕፀ መስቀል ላይ በተሰቀለው በሕይወት ፍሬ በክርስቶስ ምክንያት መዳኑን የሚያስረዳ እጅግ ገላጭ ንግግር ነው፡፡ ‹‹ በገነት መካከል ባለው ዕፅ በሰው ልጅ ወገን ሁሉ ላይ ሞት እንደገባ እንዲሁ የሁሉ ጌታ በምድር መካከል በላይዋ በተሰቀለባት ዕፅ ሞት ይፈርሳል›› ትርጓሜ ወንጌል ዕፅ ይገድላል ዕፅ ያድናል ሲባልም በሕሊናችን ቀድመው ሊመጡ የሚገባቸው ሁለት ዕፅዋት የገደለን ዕፀ በለስና የዳንበት ዕፅ መስቀል ናቸው፡፡ ሔዋን በሰይጣን ምክር ዕፀ በለስን ከባልዋ ጋር ከበላችና በዚያም ምክንያት ሞት በሰው ልጅ ላይ ከመጣ በኋላ በሰው ልጅ ሕሊና ውስጥ ሦስት ነገሮች ለዘመናት የውድቀት ምልክቶች ሆነው ቆይተዋል፡፡ ለአምስት ሺ ዘመናት የሰው ልጅ ውድቀት ምልክቶች ሆነው የቆዩት ሴት ፣ እንጨትና ሞት ነበሩ፡፡ የሰው ልጅም ድንግሊቱ ሔዋን የዕባብን ቃል በመስማቷ እና ከእንጨቱ በመብላቷ ምክንያት ሞት መጣብን እያለ ሴትንና ዕንጨትን ከሞት ጋር በአንድ ላይ እያነሣ ሲወቅስ ኖሮ ነበር፡፡ እግዚአብሔር በአዳም ላይ የፈረደውን ፍርድ በራሱ ላይ ለማድረግ ሰው ከሆነባት ቅጽበት ጀምሮ ግን ይህ ሁሉ ተለወጠ፡፡ ድንግሊቱም ሔዋንን ያነጋገራት ሴት የጥፋት ምልክት በመሆንዋ ፈንታ ንጽሕት ድንግል ማርያምን ቅዱስ ገብርኤል አነጋገራት፡፡ እርሷም እንደ ሔዋን ‹ አምላክ እሆናለሁ› ብላ በትዕቢት በማሰብ ፈንታ ‹ እነሆኝ የጌታ ባሪያው› በማለትዋ ሴት የጥፋት ምልክት መሆንዋ ቀርቶ የመዳን ምልክት እንድትሆን አደረገች፡፡ ዕንጨት የሰው ልጅ ጥፋት ምልክት መሆኑ ደግሞ በዕለተ ዓርብ መድኃኔ ዓለም በዕንጨት ላይ በመሰቀሉ ተወገደ፡፡ የመጨረሻው የጥፋት ምልክት ሞትም በክርስቶስ ሞት ስለሞተና በጌታ ሞት ሰለዳንን ሞት የጥፋት ሳይሆን የድኅነት ምልክት ሆነ ፤ እኛም ‹ ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ፤ ሞትም ጥቅም ነው › ብለን መዘመር ጀመርን፡፡ "ሕማማትመጽሐፍ"፡- ገጽ 281-283 በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ"

📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 ውድ የፍኖተ ብርሀን ቤተሰቦች ፤ ይህ የመርቆሬዎስ ለ25 የሚቀርብ ወረብ ነው። ሁላችንም አዳጊና ወጣት ክፍል እስከ እሁድ ድረስ በደንብ ተለማምደን/አጥንተን እንድንመጣ ይሁን። መዝሙር ክፍሉ 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌

📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አርብ/20/12/14/ከጠዋቱ 1:00 ሰአት ጀምሮ  ልብሰስባት አጠባ ስለሚኖር በእለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። ማንም ሰው መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይችል መሆኑን እናሳስባለን። 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌

የአገልግሎት ክፍል ድልድል.pdf1.33 KB

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱ አሐዱ አምላክ አሜን ከቡራን የሰንበት ት/ቤታችን የፍኖተ ብርሃን አባላት ሁላችንም (የወጣትም የአዳጊም ክፍል አባላት) ለሚቀጥሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት/ማክሰኞ እና እሮብ (ጥር 30 እና የካቲት1) በሚኖረኖሩት የምሽት የአውደ ምህረት ጉባኤዎች ላይ ተገኝተን አገልግሎት እንድናገለግል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባልን !!!!!!!!! ሰአት ፦ 11:00 ሁላችንም በሰአት እንገኝ!!!! ረድኤት እግዜአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!! 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክቡራን የሰ/ት/ቤታችን ቤተሰቦች : እንደሚታወቀው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል የምናከብርበት ቀናት ተቃርቧል ፤ ሁል ጊዜ እንደምናደርገውም ለታቦታቱ ክብር አካባያችንን ለማፅዳት በነገው እለት (07/05/2015 እሁድ) መርሀግብር ስለተያዘ ሁላችንም ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢

Selam endet ameshachu.......nege tewat 1 seat lay bebetkrstian guday hulachinm selmnfelg enegegn marfdem hone mekret ayechalm telk agelglot newna atsenot enestew

Repost from N/a
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ውድ የፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት ቤተሰቦች - የዝክረ ልደት መርሀ ግብር ለታህሳስ 23 እንደተዛጋጀ ይታወቃል። የመግቢያ ትኬቶቹም በማለቅ ላይ ይገኛሉ መርሀግብሩ የሚደረግበት ቀንም በጣም አየተቃረበ ስለመጣ , የቀሩትን ውስን ቲኬቶች እንዲያገኙ ይህን መልእክት  ለሌሎች (በማህበራዊ ድረ ገፅ / በቃል )እንድታጋሩና አናንተ ያገኛቹትን መርሀግብሩን የመሳተፍ እድል ሌሎችም እንዲያገኙ/እንዲታደሙ እንድታበረታቱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

ለታሪክ ይቀመጥ። እነዚህ ስመ ካህናት ወንበዴው ቡድን ዓለም ገና ሲገባ ጥንግ ድርብ ለብሰው የተቀበሉ ናቸው። https://t.me/onesinod

Repost from N/a
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ውድ የሰ/ት/ቤታችን ቤተሰቦች በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ስለተሳተፋች በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን። ከዚህ በታች የአሸናፊዎችን ስም ታገኛላችሁ ✨✨✨✨✨✨✨✨ እየሩሳሌም ብርሀኑ መቅደስ ደመና ሚኪያስ አበራ ✨✨✨✨✨✨✨✨ ከዚህ በላይ የተጠቀሳችሁ አባላት መርሃ ግብር ከመጀመሩ በፊት ያሸነፋችሁትን የመግቢያ ቲኬት (ከሔኖክ ካሱ / ሀዊ ያደቴ) መረከብ ትችላላችሁ ። እንኳን ደስ አላችሁ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

በእንተ ልደቱ በእንተ ልደቱ ለሀብተማርያም አድባር ኮኑ ኅብስተ ሕይወት ወዕፀወ ገዳምኒ ፈረዩ አስካለ በረከት ሁላችንም ከሁለት አንዱን ድምፅ ቅጂ ተጠቅመን (ለማጥናት ነሚመቸንን) ወረቡን ችለን እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።

🌻🌈🌻🌈🌻🌈🌻🌈🌻🌈🌻🌈🌻🌈🌻🌈 ውድ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የፍኖተ ብርሀን ቤተሰቦች ====== የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሚካኤል የእናታችን ፅኑ ሰማዕት የቅድስት አርሴማ የአባታችን የታላቁ ሰማዕት የቅዱስ መርቆሬዎስ የአባታችን የቡነ ሃብተማርያም__ቤተሰቦችና ወዳጆች እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ፤፳፻፩፭፤ በሰላም የዘመናት አለቃ የዘመናት ጌታ በሰላም አሸጋገረን ይህ አዲስ አመት ሁላችንም በአገልግሎት የምንፀናበት : ንስሀ ገብተን ስጋ ወደሙን የምንወስድበት=== ማህበራችን የሚሰፋበት , በመንፈሳዊ ህይወታችን እድገትን የምናይበት ያድርግልን። የአምላካችን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር , ረድኤት በረከት የእናቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!! የፍኖተ ብርሀን የሚዲያና እቅበተ አምነት ክፍል 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

ዓለምገና ሚካኤልን ይዘውታል። ትናንት በየአካባቢው ያሉ ምእመናን ወደ ቦታው እንዲሄዱና ቤተ ክርስቲያኑን እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበን ነበር። ዛሬ ያለ ከልካይ ገብተውበታል። https://t.me/onesinod

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ባሳለፍነው እሑድ በሰንበት ት/ቤታችን ኪነጥበብ ክፍል ዝክረ ልደት የተሰኘ መርሃግብር ተካሄዷል። መርሃግብሩ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ለመዘከር የተዘጋጀ ሲሆን። በመርሃግብሩም :- ✨ያሬዳዊ ዝማሬዎች ✨ልዩ ልዩ ኪናዊ ዝግጅቶች ✨እንዲሁም 'ዝክረ ልደት' የተሰኘ መንፈሳዊ ቲያትር ቀርበዋል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በተጨማሪም የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ሕብስት ካሳ የዝማሬ ሲዲ ተዋውቋል። የእህታችን ሕብስት ካሳ የዝማሬ ሲዲ ለሽያጭ ስለቀረበ ሁላችንም እየገዛን አገልግሎቷን እንድንደግፍ እናሳስባለን ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ከፎቶ ማህደር መርሃግብሩ በጥቂቱ ይህን ይመስላል ከፍኖተ-ብርሃን ሚዲያ እና እቅበተ እምነት ክፍል