ch
Feedback
Ye ortodox mzmur

Ye ortodox mzmur

前往频道在 Telegram
943
订阅者
+424 小时
+357
+16330

数据加载中...

吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+147
在0个频道中
十一月 '24
+183
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+184
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+106
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+116
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+282
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+226
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十二月+4
20 十二月+10
19 十二月+4
18 十二月+3
17 十二月+4
16 十二月+7
15 十二月+16
14 十二月+13
13 十二月+6
12 十二月+5
11 十二月+10
10 十二月+7
09 十二月+1
08 十二月+8
07 十二月+4
06 十二月+3
05 十二月+15
04 十二月+4
03 十二月+11
02 十二月+7
01 十二月+5
频道帖子
+1
#ዮም_ፍስሐ_ኮነ ዮም ፍስሐ ኮነ (፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን ኃጢአት በአለም ነግሳ በድንግል መወለድ ቀረልን አበሳ እግዚአብሔር መረጠሸ ልትሆኚው እናቱ ይኸው ተፈፀመ የዳዊት ትንቢቱ #አዝ የሔዋን ተስፋዋ የአዳም ዘር ህይወት የኢያቄም የሐና ፍሬ በረከት ምክንያተ ድኂን ኪዳነምህረት ድንግል ተወለደች የጌታዬ እናት #አዝ በሔዋን ምክንያት ያጣነውን ሰላም ዛሬ አገኘነው በድንግል ማርያም የምስራች እንበል ሀዘናችን ይጥፋ ተወልዳለችና የአለም ሁሉ ተስፋ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

2
@Yemanabb ለማንኛውም ሃሳብ እና አስታየት
778
3
እንደምን አደራችሁ የ ድንግል ማርያም ልጆች 😊
770
4
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር (2) ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር (2) ፊቱን እየፀፉት/ እየተንገላታ (2) በጦር እየወጉት /ይሰጣል ይቅርታ (2) እነርሱ እየጠሉት/ እርሱ ይወዳቸዋል (2) አስረው ሲጎትቱት/ ይከተላቸዋል (2) ፃድቁን ሃጥእ ነው/ እውነትን ሃሰት (2) እያሉ ሲጮሁ /ይሰቀል ይሙት (2) እየመረመረው/ ፍጡር ፈጣሪን (2) ክርስቶስን አስሮ/ ፈታው በርባንን (2) ጀርባውን ሲገርፉት በሚያቃጥል ጅራፍ በምህረት ያዛቸው በይቅርታው እቅፍ (2) ጨክነው ሲያጠጡት መራራ ሃሞት (2) ደሙን አፈሰሰ ጎኑን ሲወጉት (2)    ግምጃን አለበሱት/ ቀሚሱን ገፈው (2) በራሱም አኖሩ/ እሾህ ጎንጉነው (2) የአይሁድ ንጉስ ሆይ/ እያሉ ዘበቱ (2) ለህይወት ሆናቸው/ የክርስቶስ ሞቱ (2)                    መዝሙር            ሊቀ-መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
952
5
_መስቀል_አበራ(128k).m4a
817
6
没有文字...
781
7
+2
没有文字...
814
8
🌧 ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ! 💁ልጅ ሆነን ጳጉሜ 3 ቀን የሚዘንበውን ዝናብ ሰውነታችን ላይ እየዘነበ የምንጸልየው ጸሎት “ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ!” የሚል ነበር፡፡ በልጅነት እድሜያችን በየመንደሩ
🌧 ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ! 💁ልጅ ሆነን ጳጉሜ 3 ቀን የሚዘንበውን ዝናብ ሰውነታችን ላይ እየዘነበ የምንጸልየው ጸሎት “ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ!” የሚል ነበር፡፡ በልጅነት እድሜያችን በየመንደሩ እየሮጥን ራቁታችንን ሆነን የተጠመቅነው ጸበል ስንቶቻችን ትዝ ይለን ይሆን? 💠 ዘመናዊነት ማለት ጠቃሚ የሆኑ እሴቶታችንን በማሳደግ ለተተኪዎቻችን ማስተላለፍ መቻል ነው፡፡ ይህን በጎ እሴት በጳጉሜ ወር ለልጆቻችን በማስተማር የበረከቱ ተሳታፊዎች ማድረግ አለብን፡፡ ቅዱሳን መላእክት ያሳድጉናል ያድኑናል ስንል የተሳሳትን የእግዚአብሔር አምላካችንን አምላክነት ወስደን ለቅዱሳን መላእክት እየሰጠን አይደለም፡፡ የቅዱሳን መላእክት አዳኝነት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ ጋር የሚነጻጸርም አይደለም፡፡ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ሥልጣን ዕለት ተዕለት ከሚገጥሙን ልዩ ልዩ ፈተናዎች ይታደጉናል እንጂ፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰፍራል ያድናቸዋልም” እንዳለ በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል መልአክ መታሰቢያ ይከበራል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን ዓይን ያበራበትና ወለተ ራጉኤልን ተቆራኝቷት ከነበረው ጋኔን ያዳነበት መሆኑ በመጽሐፈ ጦቢት በስፋት ተገልጿል /መዝ. 337/፡፡ ከጥናት እና ሥልጠና ክፍል የቀረበ
728
9
A.yawaj negariw.m4a
657
10
🕯መልክዓ መድኃኔዓለም🕯 ሰላም ለዝክረ ስምከ መድኃኔዓለም ሆይ ምስጋና የሁልጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራዊያን ፃድቃን ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሠላም እልሃለሁ🕯
🕯መልክዓ መድኃኔዓለም🕯 ሰላም ለዝክረ ስምከ መድኃኔዓለም ሆይ ምስጋና የሁልጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራዊያን ፃድቃን ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲 ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ በሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሀሞት የጠጣህ ያቀረብኳትን አነስተኛ ምስጋና በቸርነትህ ተቀበል አሜን🕯🤲 ሰላም ለመልክእከ መድኃኔዓለም ሆይ ለፃድቃን ያይደለ ለኃጣንን ለማዳን በራሱ ደም ለተጥለቀለቀ መልክእህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲 አቤቱ በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፍት የሌለብህ ለአንተ ለንጉስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን🕯🤲🤲🤲🕯መልክዓ መድኃኔዓለም🕯 ሰላም ለዝክረ ስምከ መድኃኔዓለም ሆይ ምስጋና የሁልጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራዊያን ፃድቃን ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲 ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ በሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሀሞት የጠጣህ ያቀረብኳትን አነስተኛ ምስጋና በቸርነትህ ተቀበል አሜን🕯🤲 ሰላም ለመልክእከ መድኃኔዓለም ሆይ ለፃድቃን ያይደለ ለኃጣንን ለማዳን በራሱ ደም ለተጥለቀለቀ መልክእህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲 አቤቱ በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፍት የሌለብህ ለአንተ ለንጉስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን
670
11
✞​​ ታቦር አበራ ✞ ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና አነቃን ለምስጋና ሙሴም የቀደመው ሰዉ  ኤልያስ ኃይለኛው ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል                 /አዝ = = = = = ቃል ገብተህልኝ ነበር ልታሳየኝ ክብርህን ንገስ ከሞት ገስግሰህ አይቸሃለሁ አሁን የሳት ፈረሶች አሉህ ታዋጊው የኔ ጌታ አርሙኒየም ደስ አለው ስሳራን ስለመታ                  /አዝ = = = = = እጠብቅሃለሁኝ በምታልፍበት ቆሜ መብራቶቼን አብርቼ ነጩን ልብስ ተሸልሜ የዳዊት ልጆይ ግባ ኢየሱስ ወደቤቴ ብልኤል እልሀለሁ ድናለች ሰውነቴ                  /አዝ = = = = = ሁሉንም ብታከብር ሁሉንም ብትምረው ማነው ቸርነትህን የሚከለክለው ጠዋትም የተጠራ አምሽቶ የገባው ሆነዋል ባለዋጋ ከበዛው ስጦታው                  /አዝ = = = = = የረዳኸው ይናገራል ያሰበከው በሕይወቱ አቤነዘር እያለ ይዘምር ባንደበቱ በደስታየም ቀን አለህ አይሃለሁ ከጎኔ ከነጋር አ ልቅሰሃ አሳዝኖህ ሀዘኔ  @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMAR
102
12
✞ በድንግል አመረ ህይወቴ ✞ በድንግል አመረ ህይወቴ በማርያም አማረ ህይወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ በድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሺብኝ በድንግል አማረ ሀጢያተኛ ሳለሁ በድንግል አማረ ሰው አድርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ ህይወቴም በአንቺ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ         /አዝ = = = = = በድንግል አማረ ሀጢያትን አብዝቼ በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሽኝ በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ እሩሩ ነሽና በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም(×፪)         /አዝ = = = = = በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ         /አዝ = = = = = በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ 👉 ዘማሪ ያብስራ ሲሳይ @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE
1
13
✞ በድንግል አመረ ህይወቴ ✞ በድንግል አመረ ህይወቴ በማርያም አማረ ህይወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ በድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሺብኝ በድንግል አማረ ሀጢያተኛ ሳለሁ በድንግል አማረ ሰው አድርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ ህይወቴም በአንቺ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ         /አዝ = = = = = በድንግል አማረ ሀጢያትን አብዝቼ በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሽኝ በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ እሩሩ ነሽና በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም(×፪)         /አዝ = = = = = በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ         /አዝ = = = = = በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ 👉 ዘማሪ ያብስራ ሲሳይ @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE
585
14
💠ዝቅ ብየ ላመስግነው♥️ ዝቅ ብየ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል ምን አገኘ ሰው ይለኛል ላያኖረኝ ይጨነቃል መኖሪያየ በሰማይ አባት አለኝ ኤልሻዳይ    አባትና ንጉስ    ጌታ ቅዱስ ለነብስ    ህይወቴ ነው ክርስቶስ ♥️ ተራመድኩኝ በጉልበቴ ስላቆመኝ ደጉ አባቴ እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው ምስጋናየ ለእርሱ ይድረሰው    አባትና ንጉስ    ጌታ ቅዱስ ለነብስ    ህይወቴ ነው ክርስቶስ♥️ የከበረ የተፈራ ምረት ያለው የሚራራ ያገኘኝን አይቻለሁ ሞት አያየኝ ፊቱ እያለሁ    አባትና ንጉስ    ጌታ ቅዱስ ለነብስ    ህይወቴ ነው ክርስቶስ♥️ ርህራሄው ስላኖረኝ ከሰው ድንኳን የኔስ ጌታ ያስደንቃል በልቤ ላይ ቤቱን ተሰርቷል    አባትና ንጉስ    ጌታ ቅዱስ ለነብስ ሕይወቴ ነው ክርስቶስ ♥️ ለየትኛውም ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ❤️ 💠 እቅሌስያ ዘተዋሕዶ 💠 ╭══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╮ @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE ╰══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╯
518
15
✞ አኑሮኛል ቸርነትህ ✞ አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ(2) እንዳንተ አይነት ከዬት ይገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል(2) ያቺ ፈዋሽ አዳኝ እጅህ ዛሬም ለኔ ተሰርግታ በሐጢያት ርቄ እንዳልጓዝ አስረህኛል በውለታ ደግሞስ ህይወት ምርጫ ቢሆን ካንተ ወደማን ይኬዳል አባቴ ፍቅርህ እኮ ጌታዬ ፍቅርህ እኮ አለምን ያስክዳል /አዝ===== ሞቸ ነበር ተቀብሬ ጌታ ወደ እኔ ባትመጣ አንተ ሞቴን ባትሞትልኝ ወዴት ነበር የእኔ እጣ ከንቱ ነበር ማንነቴ ተሽናፊ ለዚች ዓለም ግን አንተ የያዝከው አባቴ የያዝከው ይኖራል ዘላለም /አዝ===== መቅደስህን ተጠግቼ አይቻለሁ ብዙ ነገር በልቤ ውስጥ ያስቀመጥኩት እንዲህ ለሰው ማይነገር ግን የሆነው ሁሉም ሆኖ የለም ዛሬ ያላረፈ የመከራው እሳት የፈተናው እሳት ባንተ እየታለፈ /አዝ===== አይጠፋኝም ያ ፈገግታ ልጅ ብለህ ያሳየህኝ አመፅኛ መጥፎም ሆኜ በትክሻህ ላይ ያኖርከኝ እንዲህም አይነት ወዳጅ አለ እየጠሉት የሚያፈቅር ስሙም ኢየሱስ ነው(2) የፅድቃችን ሚስጥር /አዝ===== ስነፈርቅ ሳለቅስብህ እሺ እያልከኝ ሁሉም ሆነ ማይሆንለት ነገር የለም ለካስ ባንተ የታመነ መቸኮሌ መጣደፌ አምላኬ ሆይ በከንቱ ነው መፈፅሙ ላይቀር(2) ጌታዬ አንተ ያልከው 👉አኑሮኛል ቸርነትህ 👉ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንዲዳረስ @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE @AELAFT_ZEMARE
486
16
#የደብረ_ታቦር_መዝሙር
457
17
+2
Cheru_Hoy_ቸሩ_ሆ_Zemari_Mindaye_Berhanu.OTM.mp3
624
18
🔴_አዲስ_ዝማሬ_ማርያም_ማርያም_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ128kbps.mp3
600
19
+3
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 ⚪ ⚪ ⚪ ° ሃሌ ሉያ ° 🔊 ዘማሪ ይገረም ደጀኔ 🔊 ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: 💚@mezmurochh💚 💛@mezmurochh💛 ❤@mezmurochh❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
608
20
አዲስ_መዝሙር_በአርቲስ_ይገረም_ደጀኔ_አስቴር256k.mp3
587