ch
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

前往频道在 Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

显示更多

📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览

频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 129 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 010,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 391

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 129 名订阅者。

根据 17 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -313,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 14.52%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 052 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

凭借高频更新(最新数据采集于 18 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

14 129
订阅者
-724 小时
-577
-31330
帖子存档
ለአስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ርዕስ፡ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ /ስ/ማ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ የህግ ሽፋን ሊከናወን የነበረን ምዝበራን በፍትህ አስቆመ! የማህበራችንን ህልውና እና
ለአስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ርዕስ፡ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ /ስ/ማ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ የህግ ሽፋን ሊከናወን የነበረን ምዝበራን በፍትህ አስቆመ! የማህበራችንን ህልውና እና ብሩህ ተስፋ ሲፈታተን የቆየው የህግ ሂደት በመጨረሻው ምዕራፍ ማብቃቱን በታላቅ ኩራትና አገራዊ ድል ስሜት ልናበስር እንወዳለን! በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ላይ ቀርበው የነበሩት አምስቱም (5) የክስ መዝገቦች በፍርድ ቤት የመጨረሻ ብይን ተሰጥቶባቸው ሙሉ በሙሉ ውድቅ ተደርገዋል። ይህ የፍትህ ውሳኔ የአትራፊ ሳኮን ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ሊደርስ ከሚችል የገንዘብ ብክነትና ምዝበራ የታደገ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው። ይህ ድል የገንዘብ ቁጠባ ብቻ ሳይሆን፣ የአትራፊን የሞራል ልዕልና፣ የማያወላውል የህግ የበላይነት መርህን እና የጋራ አባላትን ጥንካሬ በግልጽ ያሳየ ነው። የማህበራችንን ጥቅም ከልብ በመጠበቅ የተሰማራው ህጋዊ ቡድናችን፣ የሙያ ስነ-ምግባርን እና የህግ የበላይነትን በከፍተኛ ደረጃ አስጠብቋል። ይህ አስደናቂ ውጤት የተገኘው የአትራፊን መልካም ስም እና የጋራ ጥቅምን ለመጠበቅ የቦርድ አባላቶቻችን እና ሰራተኞች ባሳዩት የማይናወጥ አመራር፣ ፅናትና ቁርጠኝነት ነው። የእነሱ የጋራ ጥረትና ጽናት የማህበሩን ህጋዊና ስነ-ምግባራዊ ልዕልና በግልጽ አስመስክሯል። ይህ ታላቅ ድል የማህበራችንን የቁጠባ ባህልን ለማስፋፋት፣ አባላቱን በብድር አገልግሎት ለመደገፍ እና የጋራ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አቅሙን ለማጠናከር ያለውን ቁርጠኝነት የሚያድስ ብስራት ነው። ይህ ድል የሁላችንም የአንድነት እና የመተባበር ውጤት ነው። ሁሉንም አባላት ይህን ታሪካዊ ድል በማክበር፣ ለጋራ አላማችን በይበልጥ እንድንተባበር እና ማህበራችንን ወደላቀ ደረጃ እንድናሳድግ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

የብዙዎቻችን ህልም ምንድነው? የተሻለ ነገ መፍጠር፣ ያሰብነውን ማሳካት፣ ለቤተሰባችን የተሻለ ህይወት መገንባት። እነዚህን ህልሞች እውን ለማድረግ ብቻችንን መታገል የለብንም። 🤝 አጥራፊ እቁብ ባህላ
የብዙዎቻችን ህልም ምንድነው? የተሻለ ነገ መፍጠር፣ ያሰብነውን ማሳካት፣ ለቤተሰባችን የተሻለ ህይወት መገንባት። እነዚህን ህልሞች እውን ለማድረግ ብቻችንን መታገል የለብንም። 🤝 አጥራፊ እቁብ ባህላዊ የእቁብን ጥንካሬ ከዘመናዊ ምቾት ጋር ያዋህዳል። እያንዳንዱ የእርስዎ ቁጠባ የጋራ ጉልበት አካል ሆኖ፣ የሌሎችንም ህልም እውን እንዲሆን ይረዳል፣ የሌሎች ደግሞ የእርስዎን። ይህ በእውነት ማህበረሰባዊ እድገት ነው! አብረን ተሰባስበን፣ እርስ በእርስ እየተደጋገፍን፣ ትናንት ያልሙትን ዛሬ እውን ያድርጉ! አትራፊ እቁብን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ እና የጋራ ብልጽግናችን አካል ይሁኑ።

ቀንን በአዲስ መንፈስ እንጀምር! ☀️ ልክ በዚህ ምስል ላይ እንደሚታየው ወጣት፣ በልበ ሙሉነት እና በዓላማ ጸንተን እንነሳ! የያዝነው እያንዳንዱ ቀን አዲስ ዕድል ነው - ትልልቅ ሕልሞችን ለማሳካት፣
ቀንን በአዲስ መንፈስ እንጀምር! ☀️ ልክ በዚህ ምስል ላይ እንደሚታየው ወጣት፣ በልበ ሙሉነት እና በዓላማ ጸንተን እንነሳ! የያዝነው እያንዳንዱ ቀን አዲስ ዕድል ነው - ትልልቅ ሕልሞችን ለማሳካት፣ አዲስ ምዕራፎችን ለመክፈት፣ እና በራስ መተማመን ወደ ፊት ለመራመድ! በፊታችን የተዘረጋው መንገድ ምንም ያህል ፈታኝ ቢመስልም፣ ውስጣችን ያለው ኃይልና ቁርጠኝነት ሁሉንም እንቅፋቶች ለመስበር በቂ ነው። ልክ ይሄ ሞዴል በአውቶሞቢሉ ላይ በድፍረት እንደቆመው፣ እኛም የራሳችንን እውነት እናምናለን፣ ግባችን ላይ እናተኩር፣ እና በፅናት እንጓዝ! "አትራፊ እቁብ" የሚለው ቃል የሚያስተላልፈው መልእክት አንድነትን፣ እድገትን እና የጋራ ስኬትን ነው። ዛሬ ለምናደርገው ጥረት፣ ነገ የምናገኘው ውጤት የላቀ ይሆናል! ተነሳሽነትን ለሌሎች እናካፍል፣ አዎንታዊ አስተሳሰብን እንዝራ፣ እና የእያንዳንዱን ቀን መልካም ጎን ለማየት እንጣር። መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

https://forms.gle/mS4Xd7g7SLfrGHSm7 በቀላል መንገድ በአጭር ጊዜ መኪና ይኖርዎታል! በ 59 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ እና ሶስት ሺህ ብር ቁጠባ ከወለድ ነፃ በሆነው ACE Model
https://forms.gle/mS4Xd7g7SLfrGHSm7 በቀላል መንገድ በአጭር ጊዜ መኪና ይኖርዎታል! በ 59 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ እና ሶስት ሺህ ብር ቁጠባ ከወለድ ነፃ በሆነው ACE Model የ 2024 ሞዴል የኤለክትሪክ ተሸከርካሪዎች ባለቤት ይሆናሉ! አድራሻ :- 📍 አዲስ አበባ ሃያ ሁለት ከጎላጎል አጠገብ ኖሕ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል ቀርበው ሙሉ መረጃ ወስደው እዚያው ይመዝገቡ። ፎርሙንም ነክተው ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/mS4Xd7g7SLfrGHSm7 ☝️☝️☝️ በ ስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን! 📞 0940410326 📞 0940410327 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ! • ቴሌግራም https://t.me/atrafisolution •ፌስቡክ https://www.facebook.com/Atrafisolution?mibextid=ZbWKwL • ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@atrafisolution?_t=8oJttgosand&_r=1 • ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCoiaJVTSoY_Q77pPjT50zwQ

መልካም የሰራተኞች ቀን
መልካም የሰራተኞች ቀን

1000 ብር = 2000 ፈገግታዎች ኑ አብረን ተስፋን እንፍጠር! ውድ የአትራፊ ቤተሰብ፣ ጓደኞች እና ደጋፊዎች፣ በእያንዳንዱ ብር ውስጥ የለውጥ ኃይል አለ። በእያንዳንዱ የደግነት ተግባር ውስጥ ደግሞ
1000 ብር = 2000 ፈገግታዎች ኑ አብረን ተስፋን እንፍጠር! ውድ የአትራፊ ቤተሰብ፣ ጓደኞች እና ደጋፊዎች፣ በእያንዳንዱ ብር ውስጥ የለውጥ ኃይል አለ። በእያንዳንዱ የደግነት ተግባር ውስጥ ደግሞ ተስፋ ይወለዳል። እኛ በአትራፊ እቁብ፣ ይህን ተስፋ ለመቀጠል እና በሺዎች ለሚቆጠሩ ልቦች ደስታን ለመስጠት ዛሬ አዲስ ጉዞ እንጀምራለን። ከዛሬ ጀምሮ፣ ለበጎ አድራጎት ለምትሰጡት እያንዳንዱ ብር፣ እኛ እኩል እንጨምራለን። አንተ/ቺ 500 ብር ብትሰጪ፣ እኛ 500 ብር እንጨምራለን አብረን 1000 ብር እናደርሳለን። እኛ እቁብ ብቻ አንሰበስብም። ለወገናችንም አለው እንላለን ። በዚህ ሳምንት ብዙዎችን እንደርሳለን ፣ በሙሉ ግልጽነት፣ እያንዳንዱ ብር የት እንደሚሄድ እናሳያችኋለን። እና እያንዳንዱ ፈገግታ የት እንደተፈጠረ እናካፍላችኋለን። አንድ ብር ህይወትን ሊቀይር ይችላል። አንድ ብር የተስፋ ብርሃን ሊያበራ ይችላል። እና አብረን ስንሰራ፣ ይህ ብርሃን በመላ ኢትዮጵያ ይሰራጫል። ለመለወጥ ብዙ መኖር አያስፈልግም። ትንሽ ብቻ መስጠት ይበቃል፣ እኛ ይህን ፍቅር እንደ ወንዝ እንዲፈስ እናደርጋለን። 1 ብርን 2 ፈገግታዎች እናድርግ። በኢትዮጵያ ውስጥ የፍቅርና የተስፋ አብዮት እንፍጠር። አሁን ስጥ። ይህን ፖስት አጋራ። ሌሎችን አነሳሳ። ከላይ ያለውን ኪው አር ኮድ ስካን አድርገው ይስጡ Atrafi solution አትራፊ እቁብ

አብሮ መሆን ትልቅ ጥንካሬ አለው። እኛ ከእቁብ መድረክ በላይ ነን : በጋራ ግቦችና በማይቆም ምኞት የተዋሃድን ቤተሰብ ነን። አብረን በመስራት ምኞቶችን ወደ ስኬቶች እንለውጣለን። ዛሬ ተቀላቀለን በዓ
አብሮ መሆን ትልቅ ጥንካሬ አለው። እኛ ከእቁብ መድረክ በላይ ነን : በጋራ ግቦችና በማይቆም ምኞት የተዋሃድን ቤተሰብ ነን። አብረን በመስራት ምኞቶችን ወደ ስኬቶች እንለውጣለን። ዛሬ ተቀላቀለን በዓላማ መቆጠብ ያለውን ደስታ ተለማመድ። ቀጣዩ ትልቅ ድልህ እየጠበቀህ ነው! እታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉን :: t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot #አትራፊእቁብ

የመጀመሪያውን ማህበር ኮንክሪት እንዲ እየሞላን ነው ።

ስራን በፍቅር እንዲ እንሰራለን

እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ! በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ። ✅
እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ! በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ። ✅ እያንዳንዱ እቁብ 100 አባላት ብቻ ይኖሩታል ✅ እጅግ በረቀቀ በዲጅታል ስርዓት ብቻ እጣው ይወጣል ✅ የሚደርሶት ገንዘብ የተመዘገቡትን እቁብ 100 ብዜት ይሆናል ማለትም 21,000 ሺ በሳምንት ቢመዘገቡ 2,000,000 ብር ደራሽ ይወስዳሉ ። ✅ እንደ ማንኛውም እቁብ ሽያጭ አለው መጋቢት 18 ስድስት ወር ከሚሞላቸውን እና እጣ የሚበተነውን ይቀላቀሉ ወይም አዲስ ይጀምሩ 💰✨ የስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ከታች ይንኩ! ⬇️ t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ገንዘብ አቅም ነው ! እቁብ ደሞ አንዱ አቅም መፍጠሪያ ነው ። አሁኑኑ አቅሞን ወደላይ ያስፈንጥሩ !

እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ! በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ። ✅ እያንዳንዱ እቁብ 100 አባላት ብቻ ይኖሩታል ✅ እጅግ በረቀቀ በዲጅታል ስርዓት ብቻ እጣው ይወጣል ✅ የሚደርሶት ገንዘብ የተመዘገቡትን እቁብ 100 ብዜት ይሆናል ማለትም 21,000 ሺ በሳምንት ቢመዘገቡ 2,000,000 ብር ደራሽ ይወስዳሉ ። ✅ እንደ ማንኛውም እቁብ ሽያጭ አለው መጋቢት 18 ስድስት ወር ከሚሞላቸውን እና እጣ የሚበተነውን ይቀላቀሉ ወይም አዲስ ይጀምሩ 💰✨ የስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ከታች ይንኩ! ⬇️ t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ገንዘብ አቅም ነው ! እቁብ ደሞ አንዱ አቅም መፍጠሪያ ነው ። አሁኑኑ አቅሞን ወደላይ ያስፈንጥሩ !

እውነተኛ ብልጽግና እኛ ጋር ነው ያለው ! በአትራፊ እቁብ የመኪናም ሆነ የገንዘብ ጥያቄዎን ይፈታሉ ስንል የምንናገረው ወሬ ብቻ አይደለም ። እኛ እውነተኛ ብልጽግናን ለአባሎቻችን በየቀኑ እናቀርባለን
+1
እውነተኛ ብልጽግና እኛ ጋር ነው ያለው ! በአትራፊ እቁብ የመኪናም ሆነ የገንዘብ ጥያቄዎን ይፈታሉ ስንል የምንናገረው ወሬ ብቻ አይደለም ። እኛ እውነተኛ ብልጽግናን ለአባሎቻችን በየቀኑ እናቀርባለን ! ታማኝነት፣ ግልጽነት እና እናንተን ማሳደግ ሁሌ ጠዋት ጠዋት ስራ የምንገባበት አላማ ነው ። እኛ ጋር የፋይናንስ እድገቶ አሁን ይጀምራል። የመኪና እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup የሳምንት እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 http://t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot አለንልህ / አለንልሽ ስራችን ከፍላጎትዎት ጋር ማጨባበጥ ነው ! Atrafi solution

የወደፊትህ እየጠራክ ነው ! በአትራፊ እቁብ፣ መጠበቅ አበቃ ! አሁኑን ያንተ ጊዜ ነው! ትክክለኛው ምርጫ በእጅህ ውስጥ ነው ። አትራፊ እቁብ ተራ እቁብ ብቻ አይደለም :- ወደ ተስፋ ብርሃን የሚያሸ
የወደፊትህ እየጠራክ ነው ! በአትራፊ እቁብ፣ መጠበቅ አበቃ ! አሁኑን ያንተ ጊዜ ነው! ትክክለኛው ምርጫ በእጅህ ውስጥ ነው ። አትራፊ እቁብ ተራ እቁብ ብቻ አይደለም :- ወደ ተስፋ ብርሃን የሚያሸጋግርህ የማይናወጥ አጋርህም ጭምር እንጂ ፤ ለመስራት ገንዘብን ፣ ለመንዳት መኪናን ፣ ለእምነትህ ተቋሟችንን እንሰጣለን። ከእንግዲህ ወዳጅ ዘመድ የለኝም ብለህ አትጨነቅ፣ አትራፊ ከሺህ በላይ አባላቱን ወዳጅ ፣ ዘመድ ፣ ቤተሰብ አድርጎ ይጠብቅካል ። አሁኑኑ አትራፊ እቁብን ተቀላቀል እና በጋራ በውስጥህ ያለውን ፍላጎት እንፍታ :- ምክንያቱም የወደፊትህ እየጠበቀ አይደለም ። እየጠራህ ነው! የመኪና እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup የሳምንት እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 http://t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot አለንልህ / አለንልሽ ስራችን ከፍላጎትዎት ጋር ማጨባበጥ ነው ! Atrafi Solution

https://vm.tiktok.com/ZMkTnkvoR ገንዘብህን ለመቆጣጠር ዝግጁ ነህ? በአትራፊ እቁብ ፣ ዛሬ ጀምር :- መጠበቅ አቁም! አትጠራጠር ቁጠባህን ለማሳደግና ግቦችህን ለማሳካት ኃይል አለህ! ቀለል ባለ ቁጠባ ፣ በየእርምጃህ ጠንካራና የምትለመልምበት ሕይወት አስብ ! አትራፊ እቁብ ቤተሰብህ ነው ! ትልቅ ለመሆን የምትችልበትን መሣሪያዎችና ምክር ይሰጥሃል። “ እንዴት ይሆናል “ ብለህ መጠየቅህን አቁም እና አሁኑኑ ጀምር! ምክንያቱም የወደፊት ህይወትህ እኛ ጋር ተዘጋጅቷል ! ዛሬ አትራፊ እቁብን ተቀላቀልና የምትፈልገውን ሕይወት ገንባ! የመኪና እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup የሳምንት እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 http://t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot አለንልህ / አለንልሽ ስራችነ ከፍላጎትዎት ጋር ማጨባበጥ ነው !

እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ! በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ። ✅
እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ! በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ። ✅ እያንዳንዱ እቁብ 100 አባላት ብቻ ይኖሩታል ✅ እጅግ በረቀቀ በዲጅታል ስርዓት ብቻ እጣው ይወጣል ✅ የሚደርሶት ገንዘብ የተመዘገቡትን እቁብ 100 ብዜት ይሆናል ማለትም 21,000 ሺ በሳምንት ቢመዘገቡ 2,000,000 ብር ደራሽ ይወስዳሉ ። ✅ እንደ ማንኛውም እቁብ ሽያጭ አለው መጋቢት 18 ስድስት ወር ከሚሞላቸውን እና እጣ የሚበተነውን ይቀላቀሉ ወይም አዲስ ይጀምሩ 💰✨ የስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ከታች ይንኩ! ⬇️ t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ገንዘብ አቅም ነው ! እቁብ ደሞ አንዱ አቅም መፍጠሪያ ነው ። አሁኑኑ አቅሞን ወደላይ ያስፈንጥሩ !

ብዙ ጥያቄ ካላችሁ በቀላሉ ይመልስላችዋል :: ቻት ቦቱን ይጠቀሙና መረጃ በበቂ ይዉሰዱ 👇👇👇👇👇👇 @AtrafiCustomerSupport_bot ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ይጠቀሙበት

አዜብ ሌላኛዋ የBYD የመኪና እቁብ አሸናፊ ነች ፣ ማስደሰታችን ይቀጥላል ቀጣይ :- የእርሶ ደስታ ነው ። በቅርቡ የሚጠበቅባትን አሟልታ መኪናዋን ትረከባለች ። ዛሬውኑ ይወስኑ መወሰን አሸናፊ ያረጋ
+2
አዜብ ሌላኛዋ የBYD የመኪና እቁብ አሸናፊ ነች ፣ ማስደሰታችን ይቀጥላል ቀጣይ :- የእርሶ ደስታ ነው ። በቅርቡ የሚጠበቅባትን አሟልታ መኪናዋን ትረከባለች ። ዛሬውኑ ይወስኑ መወሰን አሸናፊ ያረጋል : እልሞም ይሳካል ። መጋቢት 19 እጣ ከሚወጣላቸው አዲስ የእቁብ አባላት ጋር ተቀላቅለው መንገዶን ያሳኩ ። እታች ያለውን ሊንክ ነክተው አሁን ይመዝገቡ !!! Register here 👇👇👇👇👇✅ https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup ☝️☝️☝️☝️☝️✅

እየገነባን ያለነው ይሄኔ ስህተት ቢሆን ኖሮ ሁሉም ስዉ ከእኛ ጋር ይቆም ነበር። የማንንም ፈለግ አንከተልም ፤ አዲስ መንገድ ግን ሁሌም እንፈጥራለን ። እንዲጨበጨብልን አንጠብቅም : ወዴት እንደምንሄ
እየገነባን ያለነው ይሄኔ ስህተት ቢሆን ኖሮ ሁሉም ስዉ ከእኛ ጋር ይቆም ነበር። የማንንም ፈለግ አንከተልም ፤ አዲስ መንገድ ግን ሁሌም እንፈጥራለን ። እንዲጨበጨብልን አንጠብቅም : ወዴት እንደምንሄድ በትክክል ስለምናውቅ በራሳችን እምነት ወደ ፊት እንጓዛለን። ብዙዎች ከእኛ ጋር ጀምረዋል ። ሃሳቡን አይተውታል። ዕቅዱን አይተዋል። ነገር ግን ይህንን እውን ለማድረግ ቁርጠኝነት ፣ ጽናት፣ ወይም አንድነት አልነበራቸውም ። የሚለየን ሀሳቡ ብቻ አልነበረም በቁርጠኝነት የማስፈፀም ብቃትም ጭምር እንጂ :: በሌሎች እምነት ላይ አልተደገፍንም አሻግረን ባየነዉ ራእያችን እንጂ። ስኬት ሁሉም ሰው የሚከተለውን ቀላል መንገድ በመያዝ ሳይሆን : ሚሊኖችን የሚያሳርፍ ስራ ፈጥሮ እንደሆነም እናውቃለን። አንዳንዶች ያመነታሉ ፣ አንዳንዶች ይጠይቃሉ ፣ አንዳንዶቹ ይጠብቁና ያዩታል : እኛ ግን እንደሱ አይደለንም። ሰርተን ብቻ እናሳያለን !!! ስላመናችሁብን እና ይሄ ሁሉ ዓመት አብራችሁን ስለተጏዛችሁ እናመሰግናለን !