ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 594 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 570,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 594 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 567,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.54%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 277 次浏览,首日通常累积 92 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

51 594
订阅者
-3224 小时
-3547
-1 56730
帖子存档
የእድል ጨዋታ እንጫወት? ❗️እድሜ መዋሸት ያስቀጣል❗️በእድሜዎ የሚመጣሎትን የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ እና ይዝናኑ!😍

ስማችሁን በተለያዩ ውብ 👌 ዲዛይኖች ማሰራት የምትፈልጉ እና የተወያዩ ለፕሮፋይል የሚሆኑ picture ከፈለጉ join ብለው ይቀላቀሉን 😊😮‍💨
ስማችሁን በተለያዩ ውብ 👌 ዲዛይኖች ማሰራት የምትፈልጉ እና የተወያዩ ለፕሮፋይል የሚሆኑ picture ከፈለጉ join ብለው ይቀላቀሉን 😊😮‍💨

ፎቶዋቹ ባማረ መልኩ #edit እንዲደረግ ከፈለጋቹ photo editing
ፎቶዋቹ  ባማረ መልኩ #edit እንዲደረግ ከፈለጋቹ    photo editing

አፍቃሪ ነኝ💗! ልቤ ተሰብሮ 💔! ደስተኛ ነኝ 😃! ተበዳይ ነኝ🥀! ፍቅረኛ አለኝ🫂! የምትሉ ከሆነ ? ይሄ ቻናል እንዳያመልጣቹ!👍
አፍቃሪ ነኝ💗! ልቤ ተሰብሮ 💔! ደስተኛ ነኝ 😃! ተበዳይ ነኝ🥀! ፍቅረኛ አለኝ🫂! የምትሉ ከሆነ ? ይሄ ቻናል እንዳያመልጣቹ!👍

የ በአል ጥያቄ እና መልስ ተጀምሯል🤑 1ኛ ለወጣ 400 ብር ካርድ 2ኛ ለወጣ 200 ብር ካርድ 3ኛ ለወጣ 100 ብር ካርድ ለመወዳደር ጆይን ምትለዋን ይጫኑ 👇👇👇

♥️💗💖 🥰 🥰 ለፍቅረኛ የሚጋብዙ ዘፈኖች እና ፕሮፋይል Picture ከፈለጉ ይቀላቀሉን!👇♥️ 👇👇👇👇👇👇👇

1. ሁለት ዜሮ ሁለት አራት የትኛው ነው ?

ቀን ሙሉ መሳቅ ትፈልጋላችሁ ዝም ብላቹ Join በሉ😜 . . እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ🙄😳😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆዳቹን እስኪያማቹ መሳቅ ከፈለጋቹ ይሄን
ቀን ሙሉ መሳቅ ትፈልጋላችሁ ዝም ብላቹ Join በሉ😜 . . እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ🙄😳😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆዳቹን እስኪያማቹ መሳቅ ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ሳየመልጣቹ ተቀላቀሉት👇👇👇👇👇👇

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔

እንደዚ አይነት ፎቶችን🌅📸 ይፈልጋሉ......? https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0 https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0
እንደዚ አይነት ፎቶችን🌅📸 ይፈልጋሉ......? https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0 https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0

ከተከፋሽ ይህ ቻናል ላንቺ ነው 🥰ተቀላቀይን🥰 👇👇👇👇👇👇
ከተከፋሽ ይህ ቻናል ላንቺ ነው 🥰ተቀላቀይን🥰        👇👇👇👇👇👇

ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ካሌለክ! ባትማር ይሻልካል join በማለት ቻናሉን ተቀላቀል! አንቺም ብትሆኚ!❤️
ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ካሌለክ! ባትማር ይሻልካል join በማለት ቻናሉን ተቀላቀል! አንቺም ብትሆኚ!❤️

WAVE TIME✅ ADMIN DON't POST!! መመዝገብ የምትፈልጉ👇 ➛| ግዴታ view ያለው ቻናል መሆን አለበት ! ➾ 👆 ይሄንን ያሟላ በ @Theycallme2 በኩል ያናግረኝ⚜

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ ስድስት ➊➏ አሁን ደግሞ ወደ እማየ መመለስ አለብን ብለን ልንመለስ ስንል  ኡስታዝ በሉ ቶሎ ተመለሱ ስትመለሱ የምትኖሩበት ቤት አዘጋጂቸላቹሀለሁ። ብለዉ አሳዩን ማሻ አላህ በደንብ አዘጋጂተዉልናል ሁሉንም ነገር አሟልተዉልናል። ግን እኔ ቡዙም ደስተኛ አይደለሁም ቢሆንም ግን ግድ ነዉ ሁለት ወዶ አይሆንም አይደል የሚባለዉ...  ኡስታዝ ወላሂ እንዴት እንደማመሰግንዎ አላቅም ብቻ ጀዛከላህ አልኳቸዉ። ኡስታዝም በሉ አሁን የእናታቹህን መልስ በልታቹህ ቶሎ መመለስ አለባቹህ  ብቻየን ነኝ ልጃቸም ቢሆኑ ስለኔ ግድ አይሰጣቸዉም ወላሂ እናንተ ፍቃደኛ ከሆነቹህ እንጂ እኔ ኑ  ብየ አላጨናንቃቹህም አሉን... ኧረ ኡስታዝ እንደሱማ አይበሉ እርስዎኮ አባታችን፣ ኡስታዛችን ብቻ ሁሉ ነገራችን ነዎት ኡስታዝም ፈገግ እያሉ አልሀምዱሊላህ አንተን የመሰለ ልጂ ስለሰጠኝ...... በሉ አሁን እንዳይመሽባቹህ በግዜ መነሳት ይኖርባቹሀል ብለዉን እኛም ጉዞ ወደ እማየ ብለን ተነሳን በግምት ወደ ዘጠኝ ሰአት እማ ላይ ደረስን እህቴ ከሩቅ አይታኝ እማ መጡ እያለች ትስቃለች እኔም መጣሁልሽ ሀያትየ ብየ ሰላም አልኳት እሷም አሁንማ አዲስ እህት አግኝቻለሁ አንተን አዉራኝ አልልህም ከእማ ጋር ማዉራት ትችላለህ እያለች ወደ መርየም ተጠጋች። አይ እህቴ ሰዉ በጣም ነዉ የምትወድ እኔ በአራት አመት እበልጣታለሁ አያልኩ ለመርየም ሳወራ.... እማ ስራ ይዜ ነበር መጣቹህ ብላ ስማን ወደ ዉስጥ ገባን እነ እማም ብዙ ነገሮችን አዘጋጂተዉ ነበር  ሳምንት በደስታ በጨዋታ ካሳለፍን ቡኋላ   ዝግጂቱን ጨርስን..  እማንም እንግዲህ ልንሄድ ነዉ መርቀሽ ሸኝን ኢንሻአላህ እየመጣን እንዘይርሻለን ብለን ምንገድ ስንጀምር..... ሀያቴ ወንድሜ በአላህ አትጨክንብኝ እኔኮ ካላንተ ማን አለኝ ብላ ማልቀስ ጀመረች አይ እህቴ አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ናት። ድምፃን ሰምቸ እንዴት ልሂድ ዞር ብየ እሩጨ አቀፍኳት ሀያትየ ወላሂ በተመቸኝ ሰአት እመጣለሁ ደሞ በስልክም እንገናኛለን። እናንተም እየመጣቹህ ትዘይሩናላቹህ ስለዚህ ቶሎ ቶሎ እንገናኛለን ማለት ነዉ.... መርየምም በኛ ዉዴታ የተገረመች ትመስላለች.... እንባዋን እየጠረገኝ ሀያቴ አታልቅሽ እየመጣን እንዘይርሻለን በእኔ ስበብ ነዉ... ወላሂ ይቅርታ ብላ አለቀሰች ወላሂ ባንች ስበብ አይደለም እንደዉም አንች ጥሩ እህቴ ነሽ..... እማም በሉ መልካም ጉዞ  እንዳይ መሽባቹህ ብላ.... ሸኙን እኛም ጉዟችንን ወደ ቤታችን ማለቴ ወደ ኡስታዝ ቤት አደረግን..... ኡስታዝም በደስታ ተቀበሉን እንግዲህ ከዚህን ቀን ጀምሮ እኔም ወፍጮቸዉን እየተቆጣጠርኩ ከኡስታዝ ጋር ኪታቤን እየቀራሁ  በደስታ መኖር ከጀመርን ሁለት አመታትን አስቆጠርን። አሁን ግን ኡስታዝም አሟቸዋል ቀን ከቀን በሽታቸዉ እየተበባሰባቸዉ ነዉ። መርየምም አሳቸዉን ማስታመም(መኸደም) ስራዋ ሁኖል። ኡስታዝም እንግዲህ ልጆቸ እኔ እድሜየም ገፍቷል ወደ አሂራ ልሄድ ምንም አልቀረኝም አደራ የምላቹህ ነገር ቢኖር መቸም እንዳትለያዪ ሁሌም በፍቅር ኑሩመብቃቃት ልመዱ አንችም ተንከባከቢዉ እሱም እንዲንከባከብሽ..... መርየም ልጀ አላህ ብሎ ልጂ ከሰጣቹህ ልጂሽ  በትምህርቷም ጀግና እንድትሆን አድርገሽ አሳድጌት እኔ አንችን አለማስተማሬ እንደሳት ይፈጀኛል። በተለይ በዲኖም ጀግና እንድትሆን በደንብ አድርገሽ አሳድጊያት። ምክንያቱም እኔ እንደዚህ በኢማኗ ጠንካራ አድርጌ ባሳድግሽ ነዉ ያኮራሽኝ  እንዳንች እንድትሄን ከፈለግሽ  ባባ ማለትን ሳይሆን አሊፍ ባ ማለትን አስቀድሚ እኔም እንደዚህ አድርጌ ነዉ ያሳደኩሽ።  አንተም ልጀ እንግዲህ አደራ የምልህ እኔ ከሞትኩ ማንም ሰዉ መርየምን አይዞሽ የሚል እንደሌላት   ታዉቃለህ። አደራ ከአጠገብህ እንዳታርቃት  ብለዉ  ብዙ ነገር በመከሩን በወሩ ወደ አሂራ ሄድ... ሁላችንም ለወራት ያህል አዘን፣አለቀስን፣ ልጆቹም ሲታመም ያላስታመሙትን ለለልቅሶዉ አለቀሱ፤ ነገር ግን የአላህ ዉሳኔ ነዉ። በእኛ ለቅሶ የሚቀየር ነገር የለም መርየምም በጣም አዘነች በዛ ላይ አሟት ወደ ሀኪም ቤት ይዞት ሄድኩ። ምን አንደማረግ አላዉቅም ዝም ብየ ማልቀስ ሁኗል ስራየ ዶክተሩን እየተጠባበቁ እዉጭ ተቀምጫለሁ። ዶክተሩም ከክፍሉ ወጣ።  እኔም እየሮጥኩ ዶክተር መርየም እንዴት ናት እያልኩ ማልቀስ ጀመርኩ....  አታልቅስ እሷ በጣም ደህና ናት በዛ ላይ የምስራች ልንገርህ አለኝ....  ምንድን ነዉ ዳክተር?  መርየም የአራት ወር ነብሰ ጡር ናት አለኝ።  የሰማሁትን አላምን ብየ እዘዉ ባለሁበት ሱጁድ ወረድኩ ከዛ ወደ ተኛችበት ክፍል እሩጨ ገባሁ መርየም ዉዴ ብየ እንባ ተናነቀኝ.....  በአላህ አታልቅስ እኔኳ ደህና ነኝ ይሄዉ መነሳት እችላለሁ ደሞ አንድ የምስራች አለኝ ነዉስ ዶክተሩ ነገረክ አለችኝ..... እኔም ያልሰማሁ መስየ ምንድ ነዉ ምስራቹ ዉዴ?   አሁን ልንገርህ ወይስ እቤት?  አሁን ንገሪኝ ኧረ በአላህ አታጓጉኝ ዉዴ...   የአራት ወር እርጉዝ ነኝ።   እኔም በደስታ ብዛት ሆስፒታሉን በጩኋት ቀወጥኩት እሷም ደንግጣ ቀስ በል አሁን ምን ሆንክ ብለዉ ቢመጡ ምን ልትላቸዉ ነዉ? ...... #ክፍል_17 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

#እናት እና #ልጅ 😭 😭አንዲት እናት ሁልጊዜም ልጇን ትደበድበው ነበር። የሚደንቀው ግን ልጁ በደበደበችው ቁጥር አንድም ቀን አልቅሶ አያውቅም። ለማንም ተጎዳሁ ብሎም ስሞታ ተናግሮም አያውቅም። ለምንም መታሽኝ ብሎም ጠይቋት አያውቅም። ብቻ ድብደባው ሲበረታበት ሮጦ ያመልጣታል።  ይህ ልጅ አድጎ ትዳር ያዘ። ትዳርም ከያዘ በኋላ እናቱ እርሱን መደብደብ አላቆመችም ነበር … ከዓመት በኋላ ልጁ እናቱን😱........read more      ሙሉ ለማንበብ ይሄን ይጫኑ 📥 ይጫኑ