ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 504 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 579,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 504 名订阅者。

根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 561,过去 24 小时变化为 -70,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 249 次浏览,首日通常累积 95 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

51 504
订阅者
-7024 小时
-3547
-1 56130
帖子存档
#የተኖረ_ፍቅር ሰውዬው ሁሌም ጠዋት ላይ ወደ ስራ ሲሄድ የረሳቸውን ነገሮች ሚስቱ ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ መዘንጋቱን ትነግረዋለች። ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ታስታውሰዋለች። ብዙ ጊዜ ደግሞ ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው» በማለት ታፌዝበታለች። «እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ሁሉንም ነገሮች አንድ በአንድ ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ በዝርዝር የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ?? «ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ»  😂 የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ... JOIN US ❯❯ https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

በ  Betting መበላት እና  በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ ይህ ቻናል  ለዚህ ሁሉ  መልስ አለው ሁሉንም ቻናሉ ላይ ያገኛሉ👇

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞አራት ➍ የአንችም እናትና አባት  ወደ አሂራ ሂደዋል። እእእ.. ምን እያልሽ ነዉ! እያልኩኝ ድምፄን በጣም ከፍ አድርጌ ጫሁኩ መክያ መቸም አባቴ ደዉሎ አያቅም ስላልኩሽ ነዉ ይህን የተመኘሽለት እናቴስ ብትሆን ስላልመጣች ነዉ እንደዚህ ክፉዉን የተመኘሽላት ኢናሊላህ በስልክ ሰሞኑን ደዉላ  ነበር እያልኩሽ ምንም እንኳን ባታሳድገኝም በጣም እወዳታለሁ ምን በድየሽ ነዉ ግን መክያ?.... ሁሌም ለማየት የምጓጓላትን እናቴን እንደዚህ ክፉ የተመኘሽላት.....   ወላሂ  ፊርዶስ እመኝኝ እማ እናቴ ናት ያልሻትን ስታናግር እኔኮ የማልመጣዉ ፊርዶሴ ዩንቨርስቲ ትግባ ብየ ነዉ በዛ ላይ አንችም እዉነታዉን ታዉቂያለሽ እናቷ እንዳልሆንኩና አክስቷ እንደሆንኩ ይህን  ብታዉቅ ትምህርቷንስ በደንብ የምትከታተል ይመስልሻል እርግጠኛ ነኝ እኔንም እማየንም ለምን እስከ ዛሬ ሳትነግሩኝ ብላ ትጣላናለች መጣላት ብቻ ሳይሆን ትታመምብናለች። ትምህርቷንም ትንሽ ሲቀራት ልታቋርጥ ትችላለች እና የኔ አሁን መምጣት ተገቢ ነዉ ትይኛለሽ ጓደኛየ? አለቻት እማም እንደኔ እዉነቱን ዛሬ ነገ ሳትሉ እናንተዉ ንገሮት ከሌላ ከሰማችዉ ይበልጥ ትጎዳለች አንችም በቃሽ ነይ ስትላት  ሰምቻቸዋለሁ።   ፊርዶስ. እመኚኚ ወላሂ ሳልሰማ አይደለም የነገርኩሽ። እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ሰማዩና ምድሩ ዞረብኝ ፊርዶስ..  ፊርዶስ.....የሚል ድምፅ ይሰማኛል በዉሀም አርሰዉኛል፣ ብንን ስል እነ መክያ ቤት ነኝ ማን አመጣኝ ብየ ደነገጥኩ እኔ  ትዝ የሚለኝ መክያ ጋር አብረን ቁመን እናቷ የነገረቻትን እያዳመጥኩ ነበር አሁን ግን እነ መክያ ቤት ነኝ የተፈጠረዉ ግራ አጋብቶኝ ነበርና እናቷ አጠገቤ ሁና ፊርዶስ አሁን ትንሽ ቀለል አለሽ ነዉስ ሀኪም ቤት እንሂድ አለችኝ። ኧረ ደህና ነኝ አልሄድም ግን ማን ነዉ እዚህ ያመጣኝ ትምህርት ቤት ልሄድ ነበርኮ አሁን እረፍዶል እንዴ ብየ የመክያን እናት ጠየኳት እሷም ፊርዶስ አሁን ረፍዷል  አታይዉም ሰአቱን አራት ሰአት ሁኗል እያለች ወደ ግርግዳ ሰአት ጠቆመችኝ እኔም ማለቀስ ጀመርኩ ደንግጣ ምን ሁነሽ ነዉ አያትሽ ላይ ልደዉልላት?.... አይ ተያት ትጨነቅብኛለች ስለዚህ ነገር ማንም እንዳይነገግራት በአላህ አልኳቸዉ... እኔ አሁንም ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር ስላለ  መክያን ነይ አጠገቤ ብየ ጠራኋት.....እናቷን  እንዳልጠይቃት ለማንም እንዳትናገሪ ብላ መኩ ቃል አስገብታኛለች። እናቷም ነይ እንጂ  መኩ አጫዉቻት ይሄዉ ተሽሏታል።  ለምን ታለቅሻለሽ......  ኧረ እማ እኔ አላለቀስኩም እህ አይንሽ እኮ አብጣል ቀልቷል በይ ነይ አሁን እኔ ምግብ እስከ ማዘጋጂ ድረስ ፊርዶስን አጫዉቻት።  እሷም መጥታ አጠገቤ ተቀመጠች። እኔም እናቷ መሄዷን ካረጋገጥኩ በኋላ የቅድሙን ነገር ንገሪኝ ጨርሽልኝ አልኳት እንዴ... ፊርዶሴ አዉቄ ስቀልድብሽ ነዉኮ እዉነት መስሎሽ ነዉ እንዴ! ኧረረረረ..... ፊርዶስ ቀልድ አታዉቂም ማለት ነዉ አሁን እናትና አባት የለሽም ስልሽ  እኔን አምነሽኝ ነዉ ፌንት የነቀልሽ አይ ፊርዶስ። ደሞስ እናትሽን እያናገርሻት እኔን እንዴት አመንሽኝ....... አንች  አላህን አትፈሪም ብቻ የስራሽን አላህ ይስጥሽ አንችን ብሎ ጓደኛ ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን ዉሸት ሆነ እያልኩ ስለፈልፍ እናቷ እየሰማችን  ነበር.። ደንግጣ ምንድን አይነት ቀልድ ነዉ ሰዉ እንዴት በሞት ይቀልዳል አላህን አትፈሪም መኩ!....  ኧረ ችግር የለዉም  ምን እሷ ስላለች ይሞታሉ እንዴ አላህ ስላለ እንጂ አትቆጫት ደሞ እየተጫወትን ነበር   ።  በሉ አሁን ጨዋታዉ ይብቃቹህ ብላ  ምግብ አቀረበችልን ምግቡንም አብረን ከበላን ቡሀላ አመስግኛቸዉ እኔም ወደ ቤቴ መጣሁ እልሻለሁ አያቴ። ይህን ከነገርኳት ቡሀላ ፊቷ ተቀያየረ በጣም ተቆጣች።  አያቴ በአላህ ይሄኮ ምንም ማለት አይደለም ደሞ የቀልዷን ነዉ በአላህ አያቴ መክያን ምንም ነገር እንዳትያት እሷኮ ለጨዋታ ነዉ እና የኔ ልጂ መቀለጃ፣መጨዋቻ ናት እንዴ ቁጣሽኮ ይገባኛል ግን ለምንድን እንደዚህ አልሻት ብትያት ነገሩን ማባባስ ይሆናል...... እንደዉም የነገርኩሽን የምትናገሪ ከሆነ ወላሂ አያቴ ከእንግዲህ ምንም ነገር አልነግርሽም።  አደራየ እኔኮ አንችን አስከፋችብኝ ብየ ነዉ እንጂ መናገር ፈልጌ አይደለም አይ ዉዷ አያት የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር..... እኔስ የምናደድ የነገረች ነገር እዉነት ቢሆን... እኔጃ በሂወት ሁሉ የምኖር አይመስለኝም። ግን አላሀምዱሊላህ የቀልዷን ነዉ።  ግን አደራየ ሁሉም ሰዉኳ ይሞታል እሱማ ልክ ነሽ ግን በሂወት ያለን ሰዉ ሞቷል  አይባልም.... አደራየ ግን ስአቱን አየሽዉ ገና ነዉ እንዴ ትምህርትሽ ደሞ እንዳይረፍድብሽ።  እስኪ ሰአቱ ስንት ሰአት ነዉ 1፡30ይላል... ወይኔ አያቴ እስከ ሁለት ሰአት ካልደረስኩ መዘጋቱ ነዉ  ዪኒፎርሜን እየለበስኩ በአንድ እጀ ቦርሳየን ይዜ በፍጥነት ወጣሁ። ኧረ ቀስ በይ ደሞ መኪና አየተጠነቀቅሽ እየሰማሽኝ ነዉ አደራየ....  ቁርስ አንኳን ሳትበይ...  ችግር የለዉም አያቴ ደህና ዋይልኝ ቻዉ ብየ መሮጥ ጀመርኩ ልክ መሀል ምንገድ ስደርስ የያቴኔን ነጠላ ጫማ ነዉ የለበስኩት በጣም ደነገጥኩ።  እሽ አሁን ተመልሸ ልቀይረዉ ወይስ ይህን እንደለበስኩ ልግባ ተመልሸ ከሄድኩ አልደርስም ግቢዉ ይዘጋብኛል ከተዘጋ የዛሬ ትምህርት ይቀርብኛል። እሽ ምን ይሻለኛ? ይህንን ጫማ ለብሸ ከገባሁ ደግሞ ተማሪዎች ይስቁብኛል እያልኩ ቆሜ አሰብኩ ግን ወዲያዉኑ አንድ ዉሳኔ ወሰንኩ..... በአላህ ፍቃድ ክፍል ❺ ............ይ ..................ቀ ........................ጥ ...............................ላ ......................................ል https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞አራት ➍ የአንችም እናትና አባት  ወደ አሂራ ሂደዋል። እእእ.. ምን እያልሽ ነዉ! እያልኩኝ ድምፄን በጣም ከፍ አድርጌ ጫሁኩ መክያ መቸም አባቴ ደዉሎ አያቅም ስላልኩሽ ነዉ ይህን የተመኘሽለት እናቴስ ብትሆን ስላልመጣች ነዉ እንደዚህ ክፉዉን የተመኘሽላት ኢናሊላህ በስልክ ሰሞኑን ደዉላ  ነበር እያልኩሽ ምንም እንኳን ባታሳድገኝም በጣም እወዳታለሁ ምን በድየሽ ነዉ ግን መክያ?.... ሁሌም ለማየት የምጓጓላትን እናቴን እንደዚህ ክፉ የተመኘሽላት.....   ወላሂ  ፊርዶስ እመኝኝ እማ እናቴ ናት ያልሻትን ስታናግር እኔኮ የማልመጣዉ ፊርዶሴ ዩንቨርስቲ ትግባ ብየ ነዉ በዛ ላይ አንችም እዉነታዉን ታዉቂያለሽ እናቷ እንዳልሆንኩና አክስቷ እንደሆንኩ ይህን  ብታዉቅ ትምህርቷንስ በደንብ የምትከታተል ይመስልሻል እርግጠኛ ነኝ እኔንም እማየንም ለምን እስከ ዛሬ ሳትነግሩኝ ብላ ትጣላናለች መጣላት ብቻ ሳይሆን ትታመምብናለች። ትምህርቷንም ትንሽ ሲቀራት ልታቋርጥ ትችላለች እና የኔ አሁን መምጣት ተገቢ ነዉ ትይኛለሽ ጓደኛየ? አለቻት እማም እንደኔ እዉነቱን ዛሬ ነገ ሳትሉ እናንተዉ ንገሮት ከሌላ ከሰማችዉ ይበልጥ ትጎዳለች አንችም በቃሽ ነይ ስትላት  ሰምቻቸዋለሁ።   ፊርዶስ. እመኚኚ ወላሂ ሳልሰማ አይደለም የነገርኩሽ። እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ሰማዩና ምድሩ ዞረብኝ ፊርዶስ..  ፊርዶስ.....የሚል ድምፅ ይሰማኛል በዉሀም አርሰዉኛል፣ ብንን ስል እነ መክያ ቤት ነኝ ማን አመጣኝ ብየ ደነገጥኩ እኔ  ትዝ የሚለኝ መክያ ጋር አብረን ቁመን እናቷ የነገረቻትን እያዳመጥኩ ነበር አሁን ግን እነ መክያ ቤት ነኝ የተፈጠረዉ ግራ አጋብቶኝ ነበርና እናቷ አጠገቤ ሁና ፊርዶስ አሁን ትንሽ ቀለል አለሽ ነዉስ ሀኪም ቤት እንሂድ አለችኝ። ኧረ ደህና ነኝ አልሄድም ግን ማን ነዉ እዚህ ያመጣኝ ትምህርት ቤት ልሄድ ነበርኮ አሁን እረፍዶል እንዴ ብየ የመክያን እናት ጠየኳት እሷም ፊርዶስ አሁን ረፍዷል  አታይዉም ሰአቱን አራት ሰአት ሁኗል እያለች ወደ ግርግዳ ሰአት ጠቆመችኝ እኔም ማለቀስ ጀመርኩ ደንግጣ ምን ሁነሽ ነዉ አያትሽ ላይ ልደዉልላት?.... አይ ተያት ትጨነቅብኛለች ስለዚህ ነገር ማንም እንዳይነገግራት በአላህ አልኳቸዉ... እኔ አሁንም ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር ስላለ  መክያን ነይ አጠገቤ ብየ ጠራኋት.....እናቷን  እንዳልጠይቃት ለማንም እንዳትናገሪ ብላ መኩ ቃል አስገብታኛለች። እናቷም ነይ እንጂ  መኩ አጫዉቻት ይሄዉ ተሽሏታል።  ለምን ታለቅሻለሽ......  ኧረ እማ እኔ አላለቀስኩም እህ አይንሽ እኮ አብጣል ቀልቷል በይ ነይ አሁን እኔ ምግብ እስከ ማዘጋጂ ድረስ ፊርዶስን አጫዉቻት።  እሷም መጥታ አጠገቤ ተቀመጠች። እኔም እናቷ መሄዷን ካረጋገጥኩ በኋላ የቅድሙን ነገር ንገሪኝ ጨርሽልኝ አልኳት እንዴ... ፊርዶሴ አዉቄ ስቀልድብሽ ነዉኮ እዉነት መስሎሽ ነዉ እንዴ! ኧረረረረ..... ፊርዶስ ቀልድ አታዉቂም ማለት ነዉ አሁን እናትና አባት የለሽም ስልሽ  እኔን አምነሽኝ ነዉ ፌንት የነቀልሽ አይ ፊርዶስ። ደሞስ እናትሽን እያናገርሻት እኔን እንዴት አመንሽኝ....... አንች  አላህን አትፈሪም ብቻ የስራሽን አላህ ይስጥሽ አንችን ብሎ ጓደኛ ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን ዉሸት ሆነ እያልኩ ስለፈልፍ እናቷ እየሰማችን  ነበር.። ደንግጣ ምንድን አይነት ቀልድ ነዉ ሰዉ እንዴት በሞት ይቀልዳል አላህን አትፈሪም መኩ!....  ኧረ ችግር የለዉም  ምን እሷ ስላለች ይሞታሉ እንዴ አላህ ስላለ እንጂ አትቆጫት ደሞ እየተጫወትን ነበር   ።  በሉ አሁን ጨዋታዉ ይብቃቹህ ብላ  ምግብ አቀረበችልን ምግቡንም አብረን ከበላን ቡሀላ አመስግኛቸዉ እኔም ወደ ቤቴ መጣሁ እልሻለሁ አያቴ። ይህን ከነገርኳት ቡሀላ ፊቷ ተቀያየረ በጣም ተቆጣች።  አያቴ በአላህ ይሄኮ ምንም ማለት አይደለም ደሞ የቀልዷን ነዉ በአላህ አያቴ መክያን ምንም ነገር እንዳትያት እሷኮ ለጨዋታ ነዉ እና የኔ ልጂ መቀለጃ፣መጨዋቻ ናት እንዴ ቁጣሽኮ ይገባኛል ግን ለምንድን እንደዚህ አልሻት ብትያት ነገሩን ማባባስ ይሆናል...... እንደዉም የነገርኩሽን የምትናገሪ ከሆነ ወላሂ አያቴ ከእንግዲህ ምንም ነገር አልነግርሽም።  አደራየ እኔኮ አንችን አስከፋችብኝ ብየ ነዉ እንጂ መናገር ፈልጌ አይደለም አይ ዉዷ አያት የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር..... እኔስ የምናደድ የነገረች ነገር እዉነት ቢሆን... እኔጃ በሂወት ሁሉ የምኖር አይመስለኝም። ግን አላሀምዱሊላህ የቀልዷን ነዉ።  ግን አደራየ ሁሉም ሰዉኳ ይሞታል እሱማ ልክ ነሽ ግን በሂወት ያለን ሰዉ ሞቷል  አይባልም.... አደራየ ግን ስአቱን አየሽዉ ገና ነዉ እንዴ ትምህርትሽ ደሞ እንዳይረፍድብሽ።  እስኪ ሰአቱ ስንት ሰአት ነዉ 1፡30ይላል... ወይኔ አያቴ እስከ ሁለት ሰአት ካልደረስኩ መዘጋቱ ነዉ  ዪኒፎርሜን እየለበስኩ በአንድ እጀ ቦርሳየን ይዜ በፍጥነት ወጣሁ። ኧረ ቀስ በይ ደሞ መኪና አየተጠነቀቅሽ እየሰማሽኝ ነዉ አደራየ....  ቁርስ አንኳን ሳትበይ...  ችግር የለዉም አያቴ ደህና ዋይልኝ ቻዉ ብየ መሮጥ ጀመርኩ ልክ መሀል ምንገድ ስደርስ የያቴኔን ነጠላ ጫማ ነዉ የለበስኩት በጣም ደነገጥኩ።  እሽ አሁን ተመልሸ ልቀይረዉ ወይስ ይህን እንደለበስኩ ልግባ ተመልሸ ከሄድኩ አልደርስም ግቢዉ ይዘጋብኛል ከተዘጋ የዛሬ ትምህርት ይቀርብኛል። እሽ ምን ይሻለኛ? ይህንን ጫማ ለብሸ ከገባሁ ደግሞ ተማሪዎች ይስቁብኛል እያልኩ ቆሜ አሰብኩ ግን ወዲያዉኑ አንድ ዉሳኔ ወሰንኩ..... በአላህ ፍቃድ ክፍል ❺ ............ይ ..................ቀ ........................ጥ ...............................ላ ......................................ል #share @alahu_akber1

⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rx
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

photo content

ተማሪ ነህ 🤗

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ