ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 714 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 568,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 714 名订阅者。

根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 569,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.52%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.17% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 271 次浏览,首日通常累积 89 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

51 714
订阅者
-3424 小时
-3217
-1 56930
帖子存档
👋የመጨረሻ ክፍል👋 📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍️ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #የመጨረሻዉ_ክፍል ምን አይነት ጥያቄ እንደሚጠይቀኝ ባላዉቅም አወ ትዝ ይለኛል እና ጥያቄዉ ምንድን ነዉ? በማለት ጥያቄየን ጀመርኩ ሙባረክም "የመጀመሪያዉ ጥያቄየ ስለትዳር አስበሽ ታዉቂያለሽ? ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ ካሰብሽስ ምን አይነት ትዳር እንዲኖርሽ ትመኛለሽ?"በማለት ጥያቄዉን ጀመረ። ያረብ! ፈፅሞ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ይጠይቀኛል ብየ አላሰብኩም።ቢሆንም ጥያቄዎችን ለመመለስ ብዙም አይከብድም።ደሞ ሙባረክ ወንድሜ ማለት ነዉ ትዳር ምናምን ያሰበ አይመስለኝም። እያልኩ ከራሴ ጋር ማዉራት ጀመርኩ ሙባረክም "ወዴት ሄድሽ መልሽልኝ እንጂ" ሲለኝ ከሀሳቤ ነቀሁኝ.... እሽ እመልስልሀለሁ። ግን ለምን ጠየከኝ?በማለት ጠየኩት ሙባረክም "ዝም ብለሽ መልሽልኝ" አለኝ እሽ የመጀመሪያዉ ጥያቄህ ስለትዳር አስበሽ ታዉቂያለሽ ወይ? ነዉ ሀቂቃ አወ አስቤ አዉቃለሁ ግን በአሁኑ ሰአት አይደለም ብዙ መቆየት አለብኝ። የሁለተኛዉ ጥያቄህ ምን አይነት ትዳር ትመኛለሽ?ነዉ ልክ እንደረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እና እንደአይሻ አይነት ትዳር ቢኖረዉ ሁሉም ሰዉ አይጠላም ብየ መለስኩለት። እሱም "እሽ ግን በአላህ ከእንግዲህ ከሪድዋን አጠገብ አትራቂ" ብሎኝ ሄደ። ወይ ጉድ ከሪድዋን አጠገብ አትራቂ...... አሁን ላይኮ ሪድዋን የት ነዉ ከተባለ እቢሮ ወይም እመስጊድ አይጠፋም። ተንግዲህ ሪድዋንን እንደድሮዉ እኔ አላስፈልገዉም ስለዚህ አልቀርበዉም በቃ ስራየን ስለጨረስኩ ከሱ መራቅ አለብኝ። ግን አንዴት እንደምረቀዉ አላዉቅም ይጨንቃል። እያልኩ ሳስብ እማ ደወለችልኝና ቶሎ እንደምትፈልገኝ ነገረችኝ ለምን ፈለግሽኝ ብላትም ስትመጭ እነግርሻለሁ አሁን ቶሎ ነይ አለችኝ እማ ለምን እንደፈለገችኝ ባላዉቅም ከስራ ቶሎ ወጥቸ አቶ ሙሳ ወደሰጡን ቤት አመራሁ። በፍጥነት ስለነበር የተጓዝኩ የነበር እቤት ለመድረስ ብዙም አልቆየሁም።ቶሎ ደረስኩ ያአላህ ቤቱን አንኳኩቸ ስገባ ሙባረክ፤ሪድዋን እናአቶሙሳ ሁሉም ተሰብስበዋል ወላሂ በጣም ደነገጥኩ ምን ሊያደርጉ መጡ እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ እማም ነይ ተቀመጭ እያለች ይዘኝ ገባች በመቀጠልም ለጋብቻ ጥያቄ ሊያቀርቡ እንደመጡ አያቴ ነገረችኝ። እኔም ገራ ገብቶኝ ማነዉ ጠያቂዉ በማለት ጠየኳት አያቴም ሪድዋን ስትለኝ ብደነግጥም ጭንቀቴ ትንሽ ቀለል አለኝ። ......ግን እዉነት እዉነት አልመሰለኝም እየቀለዱም መሰለኝ ግን እዉነታቸዉን ነዉ። አቶ ሙሳም ልጃቹህን ለልጀ አለ እነማም በደስታ የጋብቻ ጥያቄያቸዉን ተቀበሏቸዉ። እኔም ጊዜ ስጡኝ ላስብበት ካልኩ ቡኋላ ለጋብቻዉ ፍቃደኛ እንደሆንኩ ነገርኳቸዉ።ሙባረክም አየሽ ፊርዶስ የዛኔ ስለጋብቻ የጠየቁሽ ወላሂ ለኔ አስቤ እንዳይመስልሽ በርግጥ እንዳንች አይነት ጠንካራ ሴት ማንም ማግባት አይጠላም። ቢሆንም ግን ለሪድዋን ስለምታስፈልጊዉ ከሱ አትለይ በጋብቻ አንድ ሁኑ ለማለት ነበር። አንች ግን አሁን ላይ ትዳር አላስብም አልሽኝ ዛሬ ግን ወላሂ ከእናንተ በላይ እኔ ደስ ብሎኛል ብሎኝ ሄደ። እንግዲህ ከዚህን ቀንጀምሮ እኔና እሪድዋን ለሰርጋችን ሽር ጉድ እያልን ነዉ። የማይደርስ የለምና የሰርጋችንን ቀን በጉጉት ስንጠብቅ ደረሰ። ያአላህ! የሰርጉን ለት ደስታችን ወደር አልነበረዉም በዛ ላይ ሚዜዎቻችንም ፈታ እያደረጉን ነበር የሪድዋን የመጀመሪያ ሚዜዉ ሙባረክ ነበር የኔ ደግሞ አንደኛ ሚዜየ ሀናን ነበረች።ብቻ የኛን ሰርግ ስበብ አድርጎ ሙባረክና ሀናን የተግባቡ ይመስለኛል። መቸም እኔና እሪድዋንን ያየ ማሻአላህ ስታምሩ የማይለን የለም ደግሞ አብዘሀኛዉን ጊዜ አብረን እንወጣለን አብረን እንገባለን። ሂወታችን በጣም ያማረ የሰመረ ከሆነ ሶስት አመቶችን አስቆጠረ አላህም እኔን የወንድ ልጂ እናት አደረጎኝ ስሙን ሰብረዲን አልነዉ። ሙባረክና ሀናንንም ሊጋቡ ሽር ጉድ እያሉ ነዉ። እናማም ከልጃችን ሰብረዲንጋ ስለሚዉሉ አይደብራቸዉም እኛ ደግሞ ከስራ ስንመለስ ቤቱ የሌለ በሳቅ፤ በጭዋታ ይደምቃል። ምን ጊዜም ከሪድዋንና እኔ በፍቅር አብረን እንደምንኖር ለራሳችን ቃል ገብተናል። አንዳንዴ አለመግባባት ቢፈጠር እንኳን በይቅርታ እናልፈዋለን እንጂ ለሰይጣን በር አንከፍትለትም።ቃላችን ነዉ!!! 🌷🌷 #ተ... #ፈ.... #ፀ...... #መ🌷🌷 ከታሪኩ የተረዳችሁት comment ላይ አስቀምጡልኝ 👇👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት

❮❮ #ምናልባት💛 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያ
❮❮ #ምናልባት💛 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ። ♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! @Mame_Profile @Mame_Profile
+3

🧑‍🍳 ዒድ እየደረሰ ነው ለኢድ ምን ልስራ ብሎ ማሰብ ቀረ ምን ለመስራት አስበዋል? 🧑‍🍳 🍿እንግዲያውስ በእጅ ስልኮ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻ
🧑‍🍳 ዒድ እየደረሰ ነው ለኢድ ምን ልስራ ብሎ ማሰብ ቀረ ምን ለመስራት አስበዋል? 🧑‍🍳 🍿እንግዲያውስ በእጅ ስልኮ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻናል ልጠቁማቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ያገኛሉ፡፡🍟

ለኢድ የሚሆኑ ለወዳጅ ዘመዶ አለያም ለራሶ የኢድ ምን አይነት ፕሮፋይሎችንና ነሺዳዎችን ላድርግ/ልላክ ብለው አስበዋለው??? 🎉🎉🎉#ኢድ_ሙባረክ🎉🎉🎉 እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ሊኖራችሁ ይገባል ወላሂ በጣም እንደምትወዱት አልጠራጠርም!!

❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN
❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN ይበሉት ቻናሉንም ለሀላሎ Share ያርጉ😘😘😘

በየቀኑ የትም ያልተለቀቁ ልብ የሚነኩ እጅግ ውብ በሆነ መንገድ በአማረኛ ፅሁፍ ከ #Mame_Profile ያገኛሉ #OPEN የሚለውን በመጫን ያገኙታል👇👇👇

❮❮ #ምናልባት💛 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያ
❮❮ #ምናልባት💛 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ። ♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇