ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 027 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 546,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 606

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 027 名订阅者。

根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 624,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 298 次浏览,首日通常累积 96 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

52 027
订阅者
-3224 小时
-3207
-1 62430
帖子存档
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+t79AspeJFMQwMDNk https://t.me/+t79AspeJFMQwMDNk

Repost from N/a
እድሜዎ ስንት ነው?
እድሜዎ ስንት ነው?

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

5+5×5-5 = ?

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓

ወይዘሮ ስንዱ በእጅጉ ነቅተው ፍፁም ሰላማዊ ፊታቸውን ዘወር ብለው በፈገግታ አሳዩ። ጋሽ አብርሃ ምን ጉድ ነው ዛሬ የመጣብን እያሉ አሁን ስላሉበት ሁኔታ ፈጣሪያቸውን ማመሰገን ጀመሩ። ወደኔ ዞር ብለው የኔ መኩሪያ አሉ በፈገግታ ዛሬ የተፈጠረው ነገር ያስደነግጣል እጄ ላይ ሙታብኝ ነበር ምን ይውጠኝ ነበር እያሉ ድንጋጤያቸውን በከፍተኛ ስሜት መግለፅ ጀመሩ። አንተ ባትኖር እና ለማረጋጋት ባትሞክር እኔም ከ ማርታ ብሼ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ እንደ ቀልድ ሚታለፈ ወይም ደሞ በወሬ ምናልፈው ቀን አይደለም አሉና ወደ ማርታ ዞር ብለው እንኳን እናትሽን መለሰልሽ አሏት። ማርታም ወደኔ በሀፍረት በመመልከት በጣም ይቅርታ ስሜታዊ ሁኜ አስደነገጥኩህ  በጣም አመሰግናለው ዛሬ የእናቴን ህይወት ያዳንከው አንተ ነህ የመንገዱ ድካም ሳይበግርህ ከተማውን ሳትለመደው አንከራተትንህ ብላ ፈገግታዋን ቸረችኝ። አንድ ባሪያ በንግስቷ የተሞካሸ ያህል ስሜት ተሰማኝ በውበት አድባር ፣ በለቅሶ ውስጥ ሚታይ ውበትን የተቸረች አንዲት ውብ እና ወጣት ሴት ለአንድ ተራ የክፍል ሀገር ልጅ ልባዊ ምስጋና እያቀረበችልኝ መሆኑን ሳስብ የንጉስነት ስሜት ልቤ ላይ አደረብኝ። እኔም ለእናቴ ማደርገውን እንዳደረግኩኝ እና ምንም ምስጋና እንደማያስፈልገው ነገርኳት ለአሁኑ ግን ምስጋና አይመለስም ምስጋናሽን ተቀብያለው ለሌላ ጊዜ ግን ስሜትን ቆጠብ አርጐ እንዲህ አይነት አጋጣሚዎችን ወደ መፍትሄ መሄድ ይሻላል አልኳት። ነርሷ ወደ ክፍል ገባች ፊቷ ላይ ደስ ሚል ነገር አይነበብም በዝቅተኛ ድምፅ አንድ ሰው ወደ ዶክተር ክፍል አብሮኝ ይሂድ ውጤት ደርሷል አለች። እኔም ቀድሜ ብድግ አልኩኛ ተከተልኳት በሩ ላይ ስደርስ ዞር ብዬ ወይዘሮ ስንዱ ሳያቸው በቀስታ እያወሩ ነበር ፈገግታቸውም ጨምሯል። እኔ ግን የነርሷ የውጤት ደርሷል አነጋገር እና የፊት ገፅታ ሰላም ነስቶኛል ውጤቱን ለመስማት ወደ ዶክተሩ ክፍል አቀናሁኝ። #ይቀጥላል…………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 7 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ የድምፁ ከፍታ ፣ የሁኔታው ድንገተኝነት ፣ ከነበርኩበት የሃሳብ ጥልቀት ባህር ግዝፈት ውስጥ መንጭቆ ያወጣኝ በመሆኑ ድንጋጤዬ ከፍተኛ ነበር። ሰላማዊ ጊዜ ካሳለፍኩበት ክፍል የተደጋጋመ ከፍተኛ ጩኸት መስማቴ ቆሜ እንዳስብ አላደረገኝም። በሩጫ ጩኸት ወደ ሰማሁበት ሳሎን ተምዘገዘግኩኝ። የሲቃ ድምፅ ያዘለው ጩኸት የማርታ እንደሆነ ደጋግሜ ባልሰማውም አልተጠራጠርኩም። ሳሎኑ ራቀኝ ብሎ መናገር ማጋነን አይሆንም በሩጋ ስደርስ በኃይል ከፍቼው ስገባ ወይዘሮ ስንዱ መሬት ላይ ወድቀው ማርታ አንገታቸውን እግሯ ላይ አርጋቸው ትጮሃለች። ጋሽ አብርሃ በጭንቀት ውሃ ይዘው ባሌበታቸው ፊት ላይ ያፈሳሉ ህፃናቶች ልጆቻቸው በእናታቸው ድንገተኛ ህመም ተደናግጠው ያለቅሳሉ። ከደቂቃዎች በፊት ሰላማዊ የነበረው ሳሎን በከፍተኛ የሀዘን ስሜት ተውጦ ሌላ የረብሻ አለም መስሏል። የእናቴ ተደጋጋሚ ህመም ምረዳውና በሽተኛን ተረጋግቶ ማስታመም አለመቻል ከፍተኛ አደጋ ታማሚ ላይ እንደሚፈጥር ስለማቅ። ሁሉም እንዲረጋጉ ለማድረግ ማርታን መጀመርያ ማረጋጋት ይቀድማል እና ማርታ ተረጋጊ ተረጋጊ ቆይ ጋሼ ውሃውን አምጣው ብዬ ውሃውን ተቀበልኩት። ወይዘሮ ስንዱን እጄን ደረታቸው ሳረገው ትንፋሻቸው አለ አልተቋረጠም በዚህም ከነበርኩበት ድንጋጤ መለስ ብዬ ውሃ ፊታቸው ላይ ማፍሰስ ጀመርኩኝ። ውሃ ለማጠጣት አፋቸውን ብከፍተውም ጥርሳቸው ዘግቷል። ይሄ ነገር ሀኪም ማየት እንዳለበት በመረዳት ጋሽ አብረሃ መኪና እንዲያስነሱ እና እንዲረጋጉ ነገርኳቸው። ማርታም በድንጋጤ እናቴ ምን ድን ነው የሆነችው? አሮማ አሮማዬ እባክህ እባክህ ንገረኝ በማለት ጭንቀቷን በተለያየ ስሜት ትገልፀዋለች። ከደቂቃዎች በፊት ሳቂታ እና ተጫዋች ስለ ነገ ውሎዋ ስለ ቀጣይ የሀገር ትውውቅ እና ተስፋ ስታወራኝ የነበረች ልጅ ሳቋን ለቅሶው ሰርቆባት ደስታዋን የእናትዋ ህመም ቀምቷት ማየቱ አንድም ሀዘነን ሁለትም ግርምታን አጫረብኝ። ህይወት እንዲ ናት የደቂቃዎች እና የሰከንዶች ሁነት ብዙ ነገሮችን ሚቀይር የተወሰኑትን ቤት በደስታ የሌላውን ቤት በሀዘን የሚውጠው የጥቂት ሰዓታት ድርጊት ነው። አሁን እኮ ሰላም ነበር ድንገት ነው የሞተው ሚባለው እንዲ ነው ለካ? አሁን አይቼው ፣ በዚህ በኩል አልፎ ሚሉ ነገሮች የተለመዱ ቢሆንም እንዲ ግን ከሳሎን እስከ መኝታ ባለ መንገድ ላይ ግን ሚፈጠር አይመስለኝም ነበር። ደካማነታችን እዚህ ጋ ነው። ነገአችንን የማናውቅ ትናንታችን በእቅዳችን ያልኖርን ፣ ተስፋችን በትንሽ ስንክሳር የተደናቀፈ እና ሚደናቀፍ ባለ አቅመ ትንሽ ፍጡራን መሆናችን ይበልጥ ተገለፀልኝ። ማርታን አረጋግቼ ወይዘሮ ስንዱን አቅፈን እና ደግፈን ወደ መኪና ልናስገባቸው ይዘናቸው ከሳሎን ወጣን። ወይዘሮ ስንዱ ደክመዋል ትንፋሻቸው ይቆራረጣል ቅድም ወደ ቤት ሲገቡ ፊታቸው የድካም ስሜት አይቼባቸው የነበረ ቢሆንም እንዲ የከፋ ህመም ላይ ይወድቃሉ ሚል ግምት አነበረኝም። ቀን አብረዋቸው ለቅሶ ቤት የዋሉ ጐረቤት እና ጓደኞቻቸውን ህመማቸውን ቢሰሙ ሚፈጠርባቸውን ግርምት ሳስብ የሰው ልጅ ቅፅበት ነው ለካ አልኩኝ አሁን ደህና ቆይቶ ደሞ የሆነ ነገር ላይ ወድቆ ሚገኝ ስባሪ ፍጥረት። ወይዘሮ ስንዱን ከሗላ አስተኝተን ማርታ ገቢና እንድትገባ አደርግኩኝ ለቤቱ እንግዳ መሆኔ ተረስቶኝ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ተውጥሬ ከሗላ ገባሁኝ እና ጋሼን ተረጋግቶ ወደ ሀኪም ቤት እንዲሄድ ምልክት ሰጠሁት። ጋሽ አብርሃ በተፈጠረው ነገር ደንግጠው ድምፃቸውም አይሰማም የማርታ ተደጋጋሚ ለቅሶ ጋሽ አብርሃን እየረበሻቸው እንደሆነ የማርታን ድምፅ ሲሰሙ ሚያሳዩት የፊት ገፅታ ከዝምታው የማርታ ጊዜ ከፍ እያለ ይታያል። በአቅራቢያቸው ወዳለ መካከለኛ ክሊንክ በመውሰድ በግቢው በሚገኝው ድንገተኛ የህሙማን ክፍል ይዘናቸው አመራን። በቦታው የነበሩ ነርሶች እና ታካሚዎችን ሊያሳክሙ የመጡ ሰዎች በእጅጉ ተረባረቡ እና ክፍሉ ላይ ባለው አልጋ ላይ አሳረፍናቸው። ብዙሃን ታካሚዎች ጋሽ አብርሃን ሲያይዋቸው ወደ እርሳቸው በፍጥነት መጡ በጥያቄ ያጣድፋቸው ነበር። እኔም ጋሼን እና ማርታ አስቀምጬ ባለቤታቸው ናቸው ትንሽ አሟቸው ነው እያልኩኝ ለመጣው ሁሉ መልስ ሰጠሁኝ። ነርሶች እንድንወጣ አዘውን ስለነበር ውጪ ላይ ቆየን ማርታ ማልቀሷን እስካሁን አላቆመችም እንድትረጋጋ መለመኑ በዚህ ሰዓት አስፈላጊ ባለመሆኑ እኔ ካርድ ለማውጣት ወደ ካርድ ክፍል አቀናሁኝ። ካርድ ቆራጩ ካርድ እንዲያወጣልኝ ስጠይቀው ከዚህ በፊት ካርድ እንዳላቸው እና እንደሌላቸው ጠየቀኝ። አዲስ አውጣላቸው ላይኖራቸው ይችላል አልኩት። በተረጋጋ አንደበት ሚናገረው ካርድ ቆራጭ ነባር ካርድ ካላቸው የህመማቸው ኬዝ ሊያያዝ ሚችልበት እና ጉዳዩን ካለፈው ህመማቸው በማያያዝ ሊታይ ይችላል እና ከቻልክ የቅርብ ሰው ካለ አጣራ አለኝ። ድንገተኛ አሁን የገባቹት ናቹ? አለኝ አዎ አልኩት። ህክምናው ይደረጋል ግን ጠይቅ አለኝ። ወጥቼ ጋሽ አብርሃን ስጠይቅ እንዳላቸው እና ስም እና ስልክ ቁጥራቸውን ሰጥተውኝ ተመለስኩኝ። እናቴ የሰጠችኝ ብር በለበስኩት ልብስ ላይ አርጌው ስለነበር በቀጥታ ካርድ ከፍዬ አውጣሁኝ። ተመልሼ ስመጣ ነርሷ ከክፍሉ በመውጣት እንድንረጋጋ እና ከፍተኛ የድካም ስሜት እና የመጨናነቅ ሁኔታ የፈጠረው ነገር እንደሆነና ትንፋሻቸው እንዳለ በመናገር ዶክተሩ መጥቶ እንደሚያያት ነግራን ወደ ሌላ ክፍል አመራች። ከሌላኛ ክፍል ትከሻው ላይ ማዳመጪያ ያደረገ ጠቆር ብሎ ረዝም ያለ ዶክተር ነርሷን ተከትሎ ወይዘሮ ስንዱ ወዳሉበት  ክፍሉ ገባ። ጥቂት ቆይቶ ተመልሶ ወጣ ማርታ ከነበረችበት የረብሻ ስሜት ወጥታ በተረጋጋ መንፈስ ነገሮችን መከታተል ጀመረች እኔም የረብሻቸውን ስሜት በመረዳት በቻልኩት አቅም ያለነ እርሱ እርዳታ የሀኪም ቤቱን እንቅስቃሴ እራሴ መታገል ጀመርኩኝ። እናቴ በተደጋጋሚ እራሷን የመሳት እና የመድከም ስሜት ሲያግጣማት እያየሁኝ ነው ያደግኩት እና ህመሙ ብዙም ችግር እንደማያመጣ ስለገባኝ እራሴን አረጋግቻለው። አንድ አንድ ሰዓት ላይ የመጥፎ እድል ምልከታ ይሆን አዲስ አበባ በገባሁ ሁለተኛ ቀን እንዲ አይነት ትርምስ መፈጠሩ  ብዬ እራሴን ጠየቅኩኝ። ዶክተሩ ከክፍሉ ወጥቶ በሩን ሲዘጋ ከሃሳቤ ተመለስኩኝ። ግሉኮስ እንዲሰጣቸው በመወሰኑ የግሉኮሱን ክፍያ ለመፈፀም ወደ ክፍያ ቦታ በድጋሚ ሂጄ ከፍዬ ተመለስኩኝ። የተወሰነ ደቂቃ ከቆየ በሗላ ግሉኮሱን ሰክተው ነርሶቹ ተመልሰው ወጡ። መግባታን እንደምንች በጣም ደህና እንደሆኑ እና እንደመንቃት እንዳሉ ነገሩን። ማርታ ወደ ክፍሉ ተንደርድራ ገብታ እግራቸው ላይ ወድቃ ማልቀስ ጀመረች። እኔም ጋሽ አብረሃን አንድ ወንበር ሰጥቼ ቁጭ ብዬ ሁነቱን መከታተል ጀመርኩኝ። ወይዘሮ ሰንዱ ቅድም ከነበሩበት ስሜት በተወሰነ መልኩ መለስ ማለታቸውን ስላስተዋልኩኝ ደስ አለኝ። ማርታንም ከእግራቸው ላይ አንስቼ ተረጋጊ እንጂ በእንደዚህ አይነት ሰዓት እንዲ መሆን ፋይዳ የለውም። ድንገት የሆነ ነገር ሆነው ቢሆንስ? ከዚህ በላይ ታመው ቢሆን እና ለከፍተኛ ህክምና ተልከው ቢሆንስ? አሁን ደህና ናቸው ተረጋጊ አባባንም አታጨናንቂው ግልኮሱ ሲያልቅ መሄዳችን አይቀርም ብዬ ለማረጋጋት ሞከርኩኝ። ነርሷ ተመልሳ መጥታ ደም ከእጃቸው ላይ ወስዳ ሄደች።

ወይዘሮ ስንዱ በእጅጉ ነቅተው ፍፁም ሰላማዊ ፊታቸውን ዘወር ብለው በፈገግታ አሳዩ። ጋሽ አብርሃ ምን ጉድ ነው ዛሬ የመጣብን እያሉ አሁን ስላሉበት ሁኔታ ፈጣሪያቸውን ማመሰገን ጀመሩ። ወደኔ ዞር ብለው የኔ መኩሪያ አሉ በፈገግታ ዛሬ የተፈጠረው ነገር ያስደነግጣል እጄ ላይ ሙታብኝ ነበር ምን ይውጠኝ ነበር እያሉ ድንጋጤያቸውን በከፍተኛ ስሜት መግለፅ ጀመሩ። አንተ ባትኖር እና ለማረጋጋት ባትሞክር እኔም ከ ማርታ ብሼ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ እንደ ቀልድ ሚታለፈ ወይም ደሞ በወሬ ምናልፈው ቀን አይደለም አሉና ወደ ማርታ ዞር ብለው እንኳን እናትሽን መለሰልሽ አሏት። ማርታም ወደኔ በሀፍረት በመመልከት በጣም ይቅርታ ስሜታዊ ሁኜ አስደነገጥኩህ  በጣም አመሰግናለው ዛሬ የእናቴን ህይወት ያዳንከው አንተ ነህ የመንገዱ ድካም ሳይበግርህ ከተማውን ሳትለመደው አንከራተትንህ ብላ ፈገግታዋን ቸረችኝ። አንድ ባሪያ በንግስቷ የተሞካሸ ያህል ስሜት ተሰማኝ በውበት አድባር ፣ በለቅሶ ውስጥ ሚታይ ውበትን የተቸረች አንዲት ውብ እና ወጣት ሴት ለአንድ ተራ የክፍል ሀገር ልጅ ልባዊ ምስጋና እያቀረበችልኝ መሆኑን ሳስብ የንጉስነት ስሜት ልቤ ላይ አደረብኝ። እኔም ለእናቴ ማደርገውን እንዳደረግኩኝ እና ምንም ምስጋና እንደማያስፈልገው ነገርኳት ለአሁኑ ግን ምስጋና አይመለስም ምስጋናሽን ተቀብያለው ለሌላ ጊዜ ግን ስሜትን ቆጠብ አርጐ እንዲህ አይነት አጋጣሚዎችን ወደ መፍትሄ መሄድ ይሻላል አልኳት። ነርሷ ወደ ክፍል ገባች ፊቷ ላይ ደስ ሚል ነገር አይነበብም በዝቅተኛ ድምፅ አንድ ሰው ወደ ዶክተር ክፍል አብሮኝ ይሂድ ውጤት ደርሷል አለች። እኔም ቀድሜ ብድግ አልኩኛ ተከተልኳት በሩ ላይ ስደርስ ዞር ብዬ ወይዘሮ ስንዱ ሳያቸው በቀስታ እያወሩ ነበር ፈገግታቸውም ጨምሯል። እኔ ግን የነርሷ የውጤት ደርሷል አነጋገር እና የፊት ገፅታ ሰላም ነስቶኛል ውጤቱን ለመስማት ወደ ዶክተሩ ክፍል አቀናሁኝ። #ይቀጥላል…………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

13.5 k subscribers yalew channel megzat mifelg yanagregn @sami_fam

"የጠለቀችው ጨረቃ"        ክፍል 6 ልጄ የትናንት ማንነቴን ፣ ትዝታዬን እና የታሪክ ማስታወሻዬን በነገ አንተ ውስጥ አገኝዋለው ብዬ ነው ይሄን ላደረግ የተገደድኩት። አሮማዬ የብሩ ጉዳይ ሊያሳስብህ እንደሚችል እና አማክሬህ ባደርገው እሺ እንደማትለኝ አውቃለው። ካደረግኩትም በሗላ ልሰጥህ እጄን ብዘረጋ እንደማትቀበለኝ አውቃለው ለዛም ነው ሚስጥር ማድረጌ። የአባትህን ማስታወሻ የጆሮ ጌጤን ነው በርካሽ ዋጋ የሸጥኩት ልጄ አባትህን ምን ያህል እንደምወደው ታውቃለህ እርሱም ለኔ ከወንዶች ሁሉ የተለየ ነበር። አባትህ የትዳር ምሳሌ ፣ የጥሩ ወንድነት አለኝታ ነበር ፤ እናቴ በልጅነት ሁሌም ፀሎቷ መልካም ትዳር እንዲገጥመኝ ነበር። ታድያ ያን የመሰለ ብረት መዝገያ ውድ ባለቤቴ የልጆቼ አባት የሰጠኝን ነገር ላንተ ሳበረከት የአንተን መልካምን ነገር በመሻት ፣ ለውጥህን በመፈለግ እና ከተማ ስትኖር እንዳትቸገር በማሰብ ነው ብላኝ በረዝሙ ተነፈሰች። ለምን ለምን እናቴ? ይሄ እኮ የአባዬ ስጦታ ነው። እኔ ከነ ሳሙኤል ጋ ስሰራ አነበር እንዴ? ሳሚም ብር ሰጥቶኝ ነበር ብዬ ብዙም ላስጨንቃት አልፈልግኩም እና ነገሩን አቀለልኩት። እኔም ስላለሁበት ሁኔታ አውርቻት ጋሽ አብርሃ በጣም መልካም ሰው መሆናቸውን ነግርያት ስለኔ እንዳትጨነቅ ብዙ አወራሗት። እናት የልጆቿ ነገር ያስጨንቃታል እንደ እናቴ አታኑረኝ እንደሚባለው ደሴ እያለው ትንሽ ሳመሽ ስልኬ ላይ በተደጋጋሚ ትደውላለች። አልመሽም? አትገባም? የዘወትር ጥያቄዋ ነበር ከጐኗ ከራቅኩኝ በሗላ ደሞ ጭንቀቷ በይበልጥ እየጨመረ መምጣቱ ድምፇ ያሳብቅባታል። እናቴን አውርቼ ስልኩን ስዘጋው ቅድም ወዳየሁት ውበት ተመለስኩኝ። የጋሽ አብርሃ ልጅ እንደሆነች በመጀመርያ ምልከታ አውቅያት ነበር ጋሽ አብረሃ ምን ነካቸው ግን ስለ ልጃቸው ውበት ለምን አልነገሩኝም አልኩኝ እና በራሴ ፈገግ አልኩኝ። ቁንጅናዋን ያስረሳኝ የእናቴ ስልክን ከዘጋሁኝ በሗላ ወደ ሳሎን በፍጥነት ሄድኩኝ። ከዚህ በሗላ ይሄ ክፍል ማደርያ እንጂ መዋያቴ እንደማይሆን ለራሴ ነገርኩት። እርሷን ለማየት ተምዘግዝጌ ወጥቼ ወደ ሳሎን አቀናሁኝ። ጋሽ አብረሃ እንደ ገባሁኝ ና ልጄን ማርታን አየሃት? አሉኝ በኩራት አዎ ጋሽ አብረሃ የርሶ ልጅ እንደሆነች ከበር ላይ ነው ያወቅኩት አልኳቸው። በጣም መልካም እና ውቧ ልጄ ናት አሉኝ በድጋሚ ጋቢያቸውን እያስተካከሉ። ቀጠል አድርገው በትምህርቷም ጠንካራ ነበረች አሁንም በስራ ገበታዋ ላይ ጥሩ እና ጀግና ልጄ ነች። ብለው ፈገግ አሉ ልጅ እያለች አባቴ አድጌ አሳርፍሃለው እያለች ታወራ ነበር። ዛሬ ይህው ደርሳ ጦረችኝ ፣ አድጋ አሳረፈችኝ  አሉኝ። ጋሽ አብርሃ ይሄን ሲሉኝ እኔ በሃሳብ ደሴ ነኝ። እናቴ መች ነው እንዲ ብላ በኩራት ስለኔ ምታወራው ፤ መችስ ነው በትልቅ ሳሎን ቤት ውስጥ ስለ ልጆቿ መልካምነት እያሰበች ምትደሰተው? አላቅም ያ ቀን ግን ናፍቆኛል እኔ የህይወት ስኬቴ አንድ ነው እርሱም የእናቴን ደስታ ማየት ያንንም አሳከዋለው። የት ሄድክ? አሉኝ ጋሽ አብርሃ በሃሳብ ተጓዝኩኛ ጋሼ ይቅርታ አልኳቸው። በርታ ልጄ የእናቱን ጉያ የለመደ የደሴን አየር ያወቀ ሁሉ ነገሩ እዚ ማድረግ ይሳነዋል በመሀል ወደዛ መሄድህን በክፋት አላየውም ይቅርታም አያሻውም። አጐትህም በአካል እዚ በሀሳብ ደሴ ይሆናል እዚ ሲመጣ ፤ አዲስ አበባ ይጨንቃል ግርግር ነው አንተ ግን ገና ብዙ ውጪውን አላየህውም ገና ስታየው ደሴ ይናፍቅሃል። ግን በርታ ለመለወጥ መንገድ የጀመረ ሰው ብዙ እሾኾች ከፊቱ ላይ ያጋጥሙታል ከሸኾቹ በሗላ ግን መልካም የጥርግያ መንገድ አለ። ስኬት ያለ ድካም አይመጣም የስኬት መነሻው ብዙ ጊዜ አድካሚ ጉዞዎችን ያክላል ሲወለድ የከበረ የለም ሁሉም መነሻውን ብትጠይቅ ከጫማ ጠራጊነት እስከ መኪና አጣቢነት ሞክሮ ነው። ማርታ የስራ ልብሷን ቀይራ እየተፍለቀለቀች ወደ ሳሎን ብቅ አለች። አባዬ ፣ አሮማ ተጠፋፍቶ የተገናኝ ወዳጅ ነው ምትመስሉት አልታወቃቹም እንጂ ተቀራርባቹ የማውራታቹን መጠን ላስተዋሉ በመሀከላቹ የረዥም ጊዜ ጓደኝነት ያለ ነው ሚመስለው ብላ ሶፋው ላይ ተመቻችታ ተቀመጠች። ጋሽ አብርሃ ማርታዬ መኩሪያዬን እያወራሁ ነው እኮ የመሰለኝ ለዛም ነው እንዲ መመሰጤ ቁርጥ እርሱን እኮ ነው ሚመስለው በደንብ አታይውም እንዴ አሏት። ማርታም እኔም ስገባ ሳየው አሮማ እንደሆነ ያወቅኩት ጋሽ መኩሪያ መመሳሰላቸውን ስለ ነገረኝ ፊቱ ላይ የእርሱን ምስል ስላየሁኝ  ነው አለቻቸው። አሮማ እንዴት ነህ ማዘር እንዴት ናቸው? አለች ወደኔ እየዞረች። ደህና ነች አሁንም ለአንቺ በር ከከፈትኩልሽ በሗላ ክፍል ገብቼ እርሷን ነው ያወራሁት። ያውም መቸም የመጀመርያ ልጇ እዚህ በመሆኗ ቢደብራትም ፈጣሪ ይመስገን ደህና ነች አልኳት። በይ ልጄ እንግዲህ ሃላፍትናው ያንቺ ነው በክፍት ሰዓትሽ እንደ እድሜያቹ አውሩ። አሮማ? አቤት ጋሼ? የደሴን ህይወት አስቃኛት እርሷም የእናቷን እና የአባቷን ሀገር የተንቤንን ማር ጥፍጥና ትነግርሃለች አዲስ አበባ ደሞ ጊዜዋን አብቃቃት ታሳይሃለች አሉኝ። እሺ ጋሼ አልኩ ፈጠን ብዬ። ማርታም በታላቅ የመተናነስ ስብእና እሺ አለቻቸው። ቁጭ ብለን እያወራን ሌሎች ልጆቻቸውም ከትምህርት ቤት መጡ የጋሽ አብርሃ ባለቤታቸውም ወይዘሮ ስንዱ መጡ። ወይዘሮ ስንዱ ፊታቸው ላይ የድካም ስሜት ይታይባቸው ነበር ለእንግድነቴ ብለው ፈገግ አሉ እንጂ የዛን ያህል አቅም አነበራቸውም። ከልጆቹ እና ከወይዘሮ ስንዱ ጋ ሰላምታ ተለዋውጠን ተመልሼ ወደ ጨዋታችን ተመለስኩኝ። አምሽተን እራት በልተን ወደ መኝታ ክፍሌ ወጣሁኝ። ማርታ መልኳ ንግግሯ ሁለ ነገሯ በአንዲት ቀን ረታኝ ሴቶች ብዙ አቃለው እርሷ ግን ተለየች ብዙ ቃላቶች ከሴቶች አፍ ወጥቷል የእርሷ ግን ላቅ ያለ ውበትን ለቃላቶች ቸሯቸው። ፍቅር ሳይሆን በውበት መማረክ ፣ መሸነፍ ሳይሆን በንግግሯ መገረም ነው እኔ ላይ የተፈጠረው ሌላ ነገር ለኔ አልተፈጠረም። ፍቅር ለኔ ገና ነው ፍቅር ለኔ ከጥጋብ በሗላ ሚመጣ የምቾት መንገድ ነው። ፍቅር ለድሃው ምኑ ነው አልኩት ለራሴ። አንድ አላማ አለኝ ከዚህ አላማዬ ማንም ሰው እንዲመልሰኝ አልፈልግም ምክንያቱም ለኔ ብዙ ነገር የሆነች እናቴ መለወጤን እየጠበቅች ነው። ትናንቷን ሽጣ ነገዋን ምትጠብቀዋ እናቴን ለማስደሰት በማደርገው ጉዞ ከተደናፈቅኩኝ ታሪክ ይበላሻል።  ይህን ሀሳብ ሳውጠነጥን ሳለሁ ድንገት ከሳሎን ጩኸት ተሰማ... #ይቀጥላል..... 👇👇🤝👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

Repost from N/a
🩸በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?💰

በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል?? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል?? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

🎁 የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+LllQZUlt7OA3OTA8 https://t.me/+LllQZUlt7OA3OTA8 https://t.me/+LllQZUlt7OA3OTA8

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0