ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 594 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 570,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 594 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 567,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.54%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 277 次浏览,首日通常累积 92 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

51 594
订阅者
-3224 小时
-3547
-1 56730
帖子存档
ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ካሌለክ! ባትማር ይሻልካል join በማለት ቻናሉን ተቀላቀል! አንቺም ብትሆኚ!❤️
ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ካሌለክ! ባትማር ይሻልካል join በማለት ቻናሉን ተቀላቀል! አንቺም ብትሆኚ!❤️

♥️💗💖 🥰 🥰 ለፍቅረኛ የሚጋብዙ ዘፈኖች እና ፕሮፋይል Picture ከፈለጉ ይቀላቀሉን!👇♥️ 👇👇👇👇👇👇👇

አለም ላይ ያልተወራ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም። አስደናቂ አለም ላይ የተከሰቱ እውነተኛ ታሪኮች እንዲሁም እጅን ከአፍ ሚያሲዙ ነገሮችን ለመመልከት ዋናው ቻናላችንን ይቀላቀሉ🔞ለሆናችሁ ብቻ👇 h
አለም ላይ ያልተወራ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም። አስደናቂ አለም ላይ የተከሰቱ እውነተኛ ታሪኮች እንዲሁም እጅን ከአፍ ሚያሲዙ ነገሮችን ለመመልከት ዋናው ቻናላችንን ይቀላቀሉ🔞ለሆናችሁ ብቻ👇 https://t.me/+KfM2dU-Swk5kMjdk https://t.me/+KfM2dU-Swk5kMjdk

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔

የፀሀፊ ሀፍሳ channel ነው በመሆኑም የትም ያልተነበበ ተከታታይ ታሪክ በቅርቡ ልንጀምር አስበናል። እንዲጀመር የምትፈልጉ join በማለት 👍 ተጫኑ 500 ሲገባ መለቀቅ ይጀምራል
የፀሀፊ ሀፍሳ channel ነው በመሆኑም የትም ያልተነበበ ተከታታይ ታሪክ በቅርቡ ልንጀምር አስበናል። እንዲጀመር የምትፈልጉ join በማለት 👍 ተጫኑ 500 ሲገባ መለቀቅ ይጀምራል

ለሰው ልጅ አስፈላጊው ነገር ምንድን ነው???

አሰላሙ አለይኩም ለስልኮ📱🎙 ጥሪ የፈልጋሉ ምርጥ ምርጥ ጥሪዎችን ያገኛሉ 👇ʝσιи👇 በሉ
አሰላሙ አለይኩም ለስልኮ📱🎙 ጥሪ የፈልጋሉ ምርጥ ምርጥ ጥሪዎችን ያገኛሉ          👇ʝσιи👇 በሉ

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ አራት ➊➍ ከገባን ቡኋላ ያየሁትን ማመን አቃተኝ ብዙ ምግቦች የተለያዪ መጠጣች ብቻ የምግቡ ብዛት ተነግሮ አያልቅም። እሳሎን ላይ በረዥሙ ሱፍራ ሁሉም በአይነት ቀርበዋል። ወይ ጉድ! እንደዚህ በአንድ ጊዜ አጃኢብ ነዉ። እያልኩ በግርምት ማየት ጀመርኩ ሰዉየዉም አብሽሩ የኔ ቤት ቤታቹህ ማለት ነዉ አትፍሩ ብሉ..... እያለ ምግቡን በሰሀን ሰጠን እኔም አጃኢብ ስንት ደጋግ ሰዉ አለ እያኩ መመገብ ጀመርኩ። በመሀል ጨዋታ ጀመርንና ሰዉየዉ ስለ እኔ ሂወት አንዳንድ ነገሮችን  ጠየቀኝ። እኔም ሁሉንም ነገር ነገርኩት አጃኢብ  እንዴት ደስ ይላል ብሎ ፈገግ አለ። እኛም ምግቡ ጨርሰን አመሰገነዉ።  ኧረ ችግር የለዉም አሁን በግዜ ተኙ ብሎን የምንተኛበትን አዘጋጂቶልን ሄደ።  እኛም በተዘጋጀልን ፍራሽ ላይ ተኝተን በለሊት ሱቢህን ሰግደን አመስግነነዉ ወጣን.... አልሀምዱሊላህ እኔ መኪና አገኘሁ። አብሮኝ የነበረዉ ልጂ ወደ ሀገሩ ለመሄድ መኪና አጣ እኔም እሱን ሳልሸኝ አልሄድም ብየ አብሬዉ መኪና ማፈላለግ ጀመርኩ። ከብዙ ጊዜ ቡኋላ መኪና አገኘ እኔም በሰላም ግባ ብየ ሸኚቸዉ መጀመሪያ ያገኘሁት መኪና ላይ ስሄድ ሊሞላ አንድ ሰዉ ቀርቶታል...... አልሀምዱሊላህ ዛሬም ላድር ነበር ሆ!.. ብየ መንገዴን ቀጠልኩ ብዙም አልቆየሁም ሀገሬ ደረስኩ... አልሀምዱሊላህ በሰላም ደረስኩ ብየ  ቤቴን አንኳኳሁት እህቴም ማን ነዉ አለች... እንግዳ አልኩ። እሷም ምን አይነት እንግዳ አለች ቀይ ረዥም እእ.. ቶሎ አልከፈተችዉም ሀያቴ (እህቴ)ካወቀችኝ ቆይታለች ትንሽ ያዉረኝ እማን ካገኘ አያወራኝም ብላ ነዉ እንዲህ የምታስለፈልፈኝ..... ደሞ የሁል ጊዜ ባህሪዋ ነዉ። እኔም ሀያትየ በአላህ ደክሞኛል ክፈችዉ ሀያት አዉቀሽ አታስለፈፍልፊኝ  እሽ በቃ....  ቃል ግባልኝ የሆነዉን አንድ በአንድ ትነግረኛለህ? አወ ሀያቴ ወላሂ ሁሉን እነግርሻለሁ ቃል እገባልሻለሁ እያልኩ የእማን ድምፅ ሰማሁ ሀያቴ....  ከማን ጋር ነዉ የምታወሪ? አይ የሆነ ቤት የተሰሳተ ሰዉ ነዉ ... እኔም የእማን ድምፃን ስለ ሰማሁ እማ... እማ እኔ ዩሱፍ ልጂሽ ነኝ ክፈችልኝ ብየ ጠራኋት እሷም በፍጥነት መጣ ከፈተኝልኝ ልጀ በሰላም መጣህልኝ..  እልልልል እያለች ቀወጠችዉ.......   ኧረ እማ ቀስ በይ ጎረቢቶች እንዳይሰሙሽ ይስሙ!!! ልጀኮ ሊያገባልኝ ነዉ ።  እማ ኧረ በአላህ ዝም በይ አልኳት እህቴም.... ወንድሜ ደህና መጣህልኝ?...... አንች ቆይ እማ ባትከፍትልኝ ኖሮ አንችስ እዉጭ ልታሳድሪኝ ነበር... ወላሂ ወንድሜ እንደዛ ብየ እኳ አይደለም በጣም ስለ ናፈቀኝ ትንሽ  አዉራኝ ብየ ነዉ ኧረ እህቴ! እኔ እየቀለድኩኝ ነዉ እሽ እንዴት እንዳገኘሀት ፣ከየት ፤ወዴት ብቻ.... ወንድሜ እስኪ ከሄድክ ጀምሮ ሁሉንም ንገረን አለችኝ። እማም ሀያትየ ደክሞታል ትንሽ አረፍ ይበል የሚበላም አቅርቢለት...... ኧረ እማ አልደከመኝም ታሪኩን ላጫዉታቹህ ስሙን ኑኑ እንቀመጥ ብየ ሁሉንም  አንድ ባአንድ ነገርኳቸዉ.... እነሱም በታሪኩ በጣም ደስተኛ ሁነዉ ተመስጠዋል። ኧረ ጨርሻለሁ ንቁ  ወይኔ ወንድሜ ዲንህንም ትዳርህንም.... ሁለት ነገሮችን አሳክተህ ተመለስ ማሻ አላህ አለችኝ እማም ታሪኩ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ተስፋ ያልቆረጠ መጨረሻዉ እንዴት ያምራል..... ግን ልጀ አብራቹህ ከኡስታዝ ጋር መኖራቹህ ቡዙም አልተመቸኝ... ደሞ እናንተ ታዉቃላቹህ...... እሱማ ልክ ነሽ እማ ግን ሁሉም ነገር ይሟላልኝ አይባልም.... ደሞ ኡስታዝ ከአባትም በለይ ጥሩ አባት ናቸዉ። ምንም እንኳን አባቴን ሳላዉቀዉ ቢሞትም የምር ኡስታዝ አባቴን ይመስሉኛል። ምክራቸዉ፤ፀባያቸዉ፤ትግስታቸዉ ኧረ ሁሉ ነገራቸዉ ደስ ይላል። ይልቅ ይህን እንተወዉና ሰርጉ መቸ ይሁን ? ደሞ ኡስታዝ በቶሎ ይሁን እኔ ችግር የለብኝም እናንተ ባላቹህት ቀን እስማማለሁ ቡለዉኛል እሽ መቼ እንበላቸዉ..... እሽ መቸ እንበላቸዉ...  እማም ትንሽ ካሰበች ቡኋላ በዚህ አመት ቢሆንስ.... ደስ ይለኛል እህቴም እሽ መቸ?  የዛሬ 3 ወር ቢሆንስ  አይደርስም ኧረ ይደርሳል። ግን መቸ ማለት ነዉ አለችኝ አያቴ.... ሚያዝያ 28 እሁድቀን አይ ወንድሜ ሁሉንም አስበህበታል ብላ ሳቀችብኝ እማም ብዙ ጊዜ የለንም ነገ በርበሬዉን፤ጤፉን እንዲሁም አንዳንድ ነገሮችን ማዘጋጀት ይኖርብናል.. አወ እማ እኔም ኡስታዝ በዛ ያለ ገንዘብ ስለሰጡኝ እንዳትጨነቂ የሚያስፈልግሽ ሁሉ ጠይቂኝ... አልሀምዱሊላህ በጣም ጨንቆኝ ነበር ......  በርግጥ ይጨንቃል ለሰርግ ብዙ ወጭወች ያስፈልጋሉ.. ግን ሁሉም በሀቅሙ መደገስ እንጂ ከእከሌ እኔ አላንስም የሚባል ነገር የለም። የዉም በኛ ኑሮ እኛኮ አባታችን ሲሞት ትንሽ መሬት አማ ተካፍላ  የተወሰነ ጤፍ ይደርሰናል። አልሀምዱሊላህ ለምንበላዉ ይበቃናል የተወሰኑ ክፍሎችም ስላሉን እናከራያለን ክራዩም ለአንዳንድ ወጭወች ያግዘናል በተረፈ አዲስ አበባ ያለዉ  ታላቅ ወንድሜ ነዉ የሚያግዘን እስካሁን እኔ ሂፍዝ እንደ ገባሁ ነዉ የሚያቅ..... ላገባ እንደሆነ አልሰማም። እማ አሁን ለሱም ለኡስታዝም ደዉየ ላሳዉቃቸዉ ብየ ደወልኩላቸዉ.....  ለወንድሜም ደዉየ ነገርኩት እሱም  በጣም ደስ ብሎት ማሻ አላህ አለኝ። ለኡስታዝም  ደዉየ ቀኑን ነገርኳቸዉ በቀኑ ተስማምተዉ በጣም ደስ አላቸዉ... ይሄዉ አሁን ሰርጋችን ሊደርስ አንድ ሳምንት ቀረዉ ሽማግሌም እንደ ሀገሩ ባህል ተልከዉ እሽ ተብለዋል። እማም ኡስታዝ በሰጡኝ ብር ሁሉንም ነገር አዘጋጂታ ጨርሳለች። እኔም  እህቴም በጣም ደስ ብሎናል እንዷ ሳምንት ግን እንደ አንድ አመት ረዘመችብኝ።  የማይደርስ የለም ደረሰ ዛሬ ቅዳሜ ነዉ ነገ ሰርጌ ስለሆነ ፀጉር ቤት ሂደን ከሚዜዎቸ ጋር ተስተካከልን።   ሙሀመድም አንደኛዉ ሚዜየ ነዉ።   ሙሀመድንም ወላሂ ሁሉም ነገር የተሳካልኝ ከአላህ ጋር አንተ ስለተጨመርክበት ነዉ ብየ አመሰገንኩት ... ኧረ ወንድሜ እንዲህ አትበል አንተ ነህ እንጂ ሁሉንም ነገር በትግስት ችለህ አላህ ያሳካልህ እየተበባልን ኢሻ.....ተሰገደ እኛም ኢሻን ሰግደን ወደ ቤት ገባን እማም እራት አቀረበችልን በልተን ተኛን ግን እዉነቱን ለመናገር   ስለ መርየም እያሰብኩ እንቅልፍ በአይኔ ሳይዞር ነዉ ሱቢህ አዛን ያለዉ አልሀምዱሊላህ ነጋ ማለት ነዉ በሉ ሲቢሂን እንስገድ ብየ ሙሀመድን ስቀሰቅሰዉ..... #ይቀጥላል.... #ክፍል_15 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

❣የፍቅር ካልኩሌተር❣ የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል ይጫኑ!! ስለ እራስዎ ይወቁ

❣የፍቅር ካልኩሌተር❣ የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል ይጫኑ!! ስለ እራስዎ ይወቁ

😄🤭የአለመሳቅ ቻሌንጅን የትኛው ደፍር ነው ሚቀላቀለን🥵🥶 በኛ ቻናል ገብተው መሳቅ ካልቻላቹ በቃ አሸንፍቹሀል እኛ እንቀጣለን🤗 🥳...ጀግና የሆነ ይሞክረን🤡
😄🤭የአለመሳቅ ቻሌንጅን የትኛው ደፍር ነው ሚቀላቀለን🥵🥶 በኛ ቻናል ገብተው መሳቅ ካልቻላቹ በቃ አሸንፍቹሀል እኛ እንቀጣለን🤗 🥳...ጀግና የሆነ ይሞክረን🤡

''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያን
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።        ☂    ይ🀄️ላ🀄️ሉ    ☂

እንደዚ አይነት ፎቶችን🌅📸 ይፈልጋሉ......? https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0 https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0
እንደዚ አይነት ፎቶችን🌅📸 ይፈልጋሉ......? https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0 https://t.me/+f8pFrSc2jAEwZjE0

የእግር ኩዋስ/Foot ball ጨዋታ በ video የምትመለከቱበት እጅግ ፅድት ያለ በትንሽ የኢንተርኔት ፍጥነት የሚሰራ ገራሚ አፕ አጊኝቻለው አፑን ቻናላችን ውስጥ ለቀነዋል እንዳያመልጣቹ 👇👇 ht
የእግር ኩዋስ/Foot ball ጨዋታ በ video የምትመለከቱበት እጅግ ፅድት ያለ በትንሽ የኢንተርኔት ፍጥነት የሚሰራ ገራሚ አፕ አጊኝቻለው አፑን ቻናላችን ውስጥ ለቀነዋል እንዳያመልጣቹ 👇👇 https://t.me/funy_c https://t.me/funy_c

🔈የአለም ሪከርድ እየተሰበረ ነው...📢 #Notcoin ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል። ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ። Tapswap - #V
🔈የአለም ሪከርድ እየተሰበረ ነው...📢 #Notcoin ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል። ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ። Tapswap - #Verified የሆነ የSolana ያልተማከለ Blockchain ሳንቲም መሰብሰቢያ ጨዋታ (Token TAPS) ነው:: ስለሆነም በዚህ Solana #TapSwap በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ መሰብሰብና ለራሳችሁ ሥራ መፍጠር አለባችሁ:: ፈጽሞ ችላ አትበሉ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ታገኛላችሁ:: ለሌሎች አጋሩ:: አሁንኑ ጀምሩ !👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732