ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 027 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 546,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 606

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 027 名订阅者。

根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 624,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 298 次浏览,首日通常累积 96 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

52 027
订阅者
-3224 小时
-3207
-1 62430
帖子存档
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ ከስኮትላንድ ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+kvB6nSBxJ444NTM0 https://t.me/+kvB6nSBxJ444NTM0

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+K40J9nNxM_hkNWQ8 https://t.me/+K40J9nNxM_hkNWQ8
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+K40J9nNxM_hkNWQ8 https://t.me/+K40J9nNxM_hkNWQ8

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+kvB6nSBxJ444NTM0 https://t.me/+kvB6nSBxJ444NTM0

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0 https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0 https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/mLA9qEjYzbg
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/mLA9qEjYzbgwMjc0

"የጠለቀችው ጨረቃ"     ክፍል 5 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ኬት አመጣችው? ማን ሰጣት ? የድካም ስሜቴ አሁን ካየሁት ነገር  ጋ ተዳብሎ ከፍተኛ የራሰ ምታት ፈጠረብኝ ፣ በጣም ጭንቅንቅ አለኝ እራሴን ለማረጋጋት እየሞከርኩኝ በነጭ ፌስታል ውስጥ ያለውን የተቋጠረ ብር ወደ ራሴ አስጠጋሁት። እናቴ እራሷን ምን አይነት አደጋ ውስጥ ነው የከተተችው ስራ የላትም ፣ ገቢም የላትም ምንም አይነት ምልክት አላሳየችኝም ይሄን ብር ፌስታል ውስጥ እንደከተተችው። ፌስታሉ ውስጥ ያለውን ብር በዝግታ ስቆጥረው 2500 ብር ነው ለመታከሚያዋ እንኳን ብር ማውጣት ከልጆቿ የእለት ጉርስ ላይ ቀንሳ መውሰድ ያህል ሚሰማት እናቴ ኢሄን ያህል ብር ከየት አምጥታ እንደሰጠችኝ የቤት ስራ ሆነብኝ። ከመሬቱ ሳልነሳ ጋሽ አብርሃ መጥተው ና ልጄ እቤት እንግባ ቡና እየተፈላ ነው መቼም አዲስ አበባ እንግዳ አቀባበሏ እንደ ደሴ አይደለም እንደ ደሴ ሰዎች "አፉ በለን" አሉኝ። ሳቅ እያልኩኝ ጋሼ ከዚህ በላይ ምን ያደርጋሉ ጐንን ማሳረፍያ ከተገኝ እኮ በቂ ነው ማታ ትንሽ ደንግጬ ነበር አላገኛቹም ብዬ ፈርቼ ነበር ይመስገን ነው ዛሬ መገናኝታችንም አለም ነው አልኳቸው። አይዞን ልጄ ብንዘገይም ደርሰናል አጐትህ ጓደኛዬ ነው ብዙ ነገር አሳልፈናል ባድመ ጦርነት ላይ አብረን ነበርን እርሱ ጠንካራ ነበር ጦርነት ላይ ችግር ላይ ስደት ላይ የተዋወቅከው ሰው ባለውለታህ ይሆናል ብሎ ብዙም ሳናወራ በትዝታ ውስጥ ገቡ። ከሃሳባቸው መለስ አሉና። ልጄ ደሴ እንዴት ናት? የተወሰነ ነገርም አውርተን ነበር ከአጐትህ ጋ እረፍና አንድ አንድ ነገሮችን እናወራለን ብሎ የቀረበውን ምግብ እንድበላ በእጃቸው አመላከቱኝ። እኔም ደሴ ሰላም መሆኗን እየነገርኩኝ ወደ ምግቡ እጄን ሰደድኩኝ። ጋሽ አብረሃ ቀለል ያሉ ሰው ናቸው እቤታቸው ውስጥ ሰው አይታየኝም አንዲት የቤት ሰራተኛ ወድያ ወዲ ትላለች ብቻቸውን ናቸው ወይስ ልጆች የላቸውም ብዬ እራሴን መጠየቅ ጀመርኩኝ። ምን አልባት በቀን ስለመጣሁ ልጆቻቸው እንደ ወንድሜ እና እህቴ ትምህርት ቤት ሂደው ይሆናል  ብዬ አሰብኩኝ። ጋሸ አብርሃ ሰራተኛዋ የጣት ውሃ እንድታመጣ ነግረዋት ወደኔ ዘወር ብለው። እናትህ እንዴት ነች? አሉኝ እማዬ በጣም ደህና ነች። በሽታ ይፈታተናታል አንድ አንዴ ኑሮውንም እንደምታቁት ነው አጐቴ ነው በተወሰነ መልኩ እየደጐመ የገፋነው አባታችን ያኔ ያቺን ደሳሳ ጐጆ ባይዛት ከባድ ይሆን ነበር ፈጣሪ ይመስገን አሁን እኔም ደርሻለው ብዬ የተወሰነ ለመንቀሳቅ ነው መምጣቴ አልኳቸው። ጋሽ አብርሃምም ልጄ የከተማ ህይወት ጥንካሬ ይፈልጋል አዲስ አበባ ሁሉም ሰው ሲመጣ ገንዘብ ሚታፈስ ነው ሚመስለው እንደዛ ግን አይደለም ሁሉም የበኩሉን ጥረት ማድረግ አለበት፡፡ ብዙዎች ከተማ መጥተው ባክነዋል ፣ ለጐዳና ተዳርገዋል ወደ አጉል ሱስ ውስጥ ገብተዋል እና ዘራፊና ቀማኛ ሁነው ለቤተሰብም ለማንም ሳይሆን ከንቱ ሁነው ቀርተዋል።   ከተማ ላይ ሰው ማወቅ ጥቅሙ ይሄ ነው የጉዳቱን መጠን ይቀንሰዋል። አንድ ስራ አለ ተብያለው የሆነች ቦታ ቀለም ቀመስ እንደሆንክ መኩሪያ ነግሮኛል እቃዎችን መመዝገብ እና መጋዘን መቆጣጠር ነው። የልብ ወዳጄ ልጅ ነው ንብረቱ አብረን እንሄድና ስራውን ታየዋለህ አሉኝ። አጐቴን ይበልጥ ወደድኩት የከተማ ኑሮ ቀላል እንዳልሆነ ባቅም ጋሽ አብርሃ እንደነገሩኝ ይጠናል ብዬ ግን አላሰብኩም። እርሳቸው እንዳሉት እንደዚህ አይነት ከፍተኛ የሱስ ችግር ውስጥ ብገባ እናቴ ምን ያህል እንደምተጐዳ ሳስበው አንዳች ስሜት ሰውነቴን ወረረኝ። ጋሽ አብረሃ  ያሉኝን ስራ ለመስራት እና የመጀመርያ ወር ደሞዜን ለእናቴ ልኬ ማስደሰት እንደምችል ሳስበው ትንሽ ፈገግ አልኩኝ። ድንገት አንድ ሃሳብ በድጋሚ ያስጨንቀኝ ጀመር እናቴ ያንን ብር ኬት አመጣችው? ተበድራ? ወይስ ከሰዎች ጠይቃ? አጐቴ ሰጥቷት ወይስ ማን? ይሄንን ላውቅ ምችለው እናቴ ጋ መደውል ስችል ነው። ልጄ! አሉ ጋሽ አብረሃ አሮማ ነው ያልከኝ ስምህን? አዎ በሚል የአንገት ንቅናቄ ነገርኳቸው። አሁን ያለህበት ክፍል ሌላ ሰው የለባትም ስለዚህ እዛች እረፍ ስራውን እስክትጀምር አሉኝ። ባለቤቴ ትናንት ያልኩህ ለቅሶ ቤት ሄዳ ነው ያልመጣችው ልጆቹም ግማሾቹ ትምህርት ቤት። አንድ በአንተ እድሜ ያለች የመጀመርያ ልጄ አለች እርሷ ደሞ ስራ ሄዳ ነው። ልጆቹን ማታ ሲመጡ ትተዋወቃቸዋለህ ጋሽ መኩሪያ በደንብ ነው ሚያውቋቸው አሁን ትንሽ አረፍ በል ብለው ተነሱ። እኔም እሺ ብዬ ወደነበርኩበት ክፍል ለመመለስ ተነሳሁኝ። ጋሼ ይቅርታ እንግዲህ ካስቸገርኩኝ አልኩ በትህትና። ኮስተር ብለው ቤት የእግዜር ነው ቤትን ቤት ሚያረገው ሰው ሲኖር ነው እንኳን እንዲህ ሰፊ ቤት ይዘን በጠባብ ቤትም ሆኖ እንግዳ ሲመጣ ደስታችን ወደር የለውም። እንግዳ ሲገባ መልካምን ነገር ይዞ ይገባል ይባላል በሀገራችን። እንደ ቤትህ እየው ማስተናግድህ እንደ መኩሪያ ነው መኩሪያ ወዳጄ ነው። የወዳጅ ንብረት ደሞ የራስ ነው ዛሬ ላንተ ያደረግኩት ትናንት ለኔ መኩሪያ ካደረገው በእጅጉ ያነሰ ነው ብለውኝ እንዳርፍ ነግረውኝ ወደ አንዲት ክፍል አመሩ። ስልኬ ቻርጅ ዘግቶ ስለነበር ቻርጅ ሰክቼ ትንሽ አረፍ አልኩኝ። አዲስ አበባ ይቀዘቅዛል በሩን በትንሽዬ ቀዳዳ አልፎ የገባው ብርዱ ከእንቅልፌ አነቃኝ ወደ ሰፊው ግቢ ጃኬት ደርቤ ወጣሁኝ። ጋሽ አብረሃ ጋቢ ለብሰው መፅሀፍ እያነበቡ አገኝሗቸው። ወደሳቸው ስራመድ የግቢው በር ተንኳኳ እና እንድከፍተው በእጃቸው ምልክት ሰጡኝ። ቤሩን ስከፍተው አንዳች ያለጠበቅኩት ነገር ከፊቴ ቁሞ አስደነገጠኝ። ቀይ ፣ ረዥም ፣ በጣም ቆንጆ ፣ ስርዓት ያለው አለበባስ ያላት፣ ሴትነት እራሱ ፣ ውበት በሰውኛ ፣ ማማር እራሱን ሲያብራራ የሆነ ውበት ከውጪ እኔ አንድ ከርታታ ወጣት ደሞ ከቤት ደጃፍ ቆምያለው። እርሷም ድንጋጤን ተረድታ ይሁን አልያም ማንነቴን ለማጣራት አይኗን እኔ ላይ ተከለች ደንግጬ አይኔን ሰበር አረግኩኝ። አሮማ? አለች። አዎ አዎ አሮማ ነኝ። የኔ መልስ እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ መኩሪያን ትመስላለህ ብላ እንግዳነቴን አሳወቀችኝ ለኔ ግን እርሷ ወደኔ የመጣች መልዐክ  መስላ ነበር የታየችኝ። በሩን ለቅቄላት እጄን ለሰላምታ ዘረጋሁኝ። እጇን ወደኔ ዘርግታ እንኳን ደህና መጣህ ትናንተ ትመጣለህ ነበር አባቢ ያለኝ ደህና ነህ? ሰላም መጣህ? ቤተሰብ ሰላም ነው? ስትል ተከታታይ ጥያቄዎች ከውብ ከናፎሮቿ አዘነበቾ። የጋሼ የመጀመርያ ልጅ እንደሆነች ስለገባኝ ሞቅ ያለ ፈገግታዬን ቸርኳትና ሰላምታዋን መለስኩላት። እኔ ጋ አውርታ ወደ ውስጥ በመግባት ልብስ ቀይሬ ልምጣ እናወራለን ብላኝ በፍጥነት ወደ ውስጥ ገባች። ረዥም ጊዜ ምንተዋወቅ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር የተግባቦት ፍጥነቷ። እርሷም ወደ ሳሎን ስትገባ እኔም ወደ ክፍሌ ገብቼ ቻርጅ ላይ የነበረውን ስልኬ ነቅዬ ወደ እናቴ ጋ ደውልኩኝ ቀን ሙሉ አላወራንም ነበርና ናፈቀችኝ ስልኩ እጇ ላይ እንደነበር  ያወቅኩት በፍጥነት ስታነሳው ነበር ትንሽ ስለ ጉዞዬና ውሎዬ ካወራን በሗላ ያስጨነቀኝን ጥያቄ ጠየቅኳት። እማ ? ወዬ አሮማዬ? ብሩን ግን ኬት አመጣሽው? እናቴም ዝም አለች። ምን ነው ለምን ዝም አልሽኝ? አልኳት በረዥም ተነፈስችና ልጄ #ይቀጥላል….… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ተማሪ ነህ ?

ዛሬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳 የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል ከታች #LIVE የሚለውን ይጫኑ 👇ድል ለሀገራችን 🤝💚💛❤️ https://t.me/+kvB6nSBxJ444NTM0

🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞
🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞

🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

Repost from N/a
ዛሬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳 የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል ከታች #LIVE የሚለውን ይጫኑ 👇ድል ለሀገራችን 🤝💚💛❤️ https://t.me/addlist/RX5JetLoz
ዛሬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳 የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል ከታች #LIVE የሚለውን ይጫኑ  👇ድል ለሀገራችን 🤝💚💛❤️ https://t.me/addlist/RX5JetLozSg4MzU0

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔