ch
Feedback
Nuradis🥀(ኑርአዲስ)🥀منهج السلف

Nuradis🥀(ኑርአዲስ)🥀منهج السلف

前往频道在 Telegram

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአን ፣ከሀዲስ ፣[በሰለፎች አረዳድ] ከታማኝ ኡለማዎችና፣ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል አላማዬ ሶሻል ሚዲያው ላይ ኡማውን ለማገልገል ነው! ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Rebi_Zidni_Elma_N87 ላይ አስፍሩልኝ። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ ጀዛኩሙል`ሏሁ ኸይራ

显示更多
1 308
订阅者
+124 小时
-37 天
+130 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+7
在0个频道中
八月 '26
+50
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+39
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+26
在5个频道中
Get PRO
五月 '26
+16
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+25
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+26
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+35
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+21
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+27
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+28
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+35
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+112
在4个频道中
Get PRO
八月 '25
+28
在2个频道中
Get PRO
七月 '25
+26
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+48
在16个频道中
Get PRO
五月 '25
+38
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+25
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+33
在4个频道中
Get PRO
二月 '25
+39
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+41
在4个频道中
Get PRO
十二月 '24
+42
在4个频道中
Get PRO
十一月 '24
+52
在7个频道中
Get PRO
十月 '24
+294
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+167
在5个频道中
Get PRO
八月 '24
+73
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+27
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+35
在5个频道中
Get PRO
五月 '24
+234
在11个频道中
Get PRO
四月 '24
+23
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+22
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+34
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+20
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+176
在3个频道中
Get PRO
十一月 '230
在1个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+422
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+73
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+555
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+223
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 九月+2
03 九月+3
02 九月0
01 九月+2
频道帖子
2
የሚገርም ነው❗️ ➡️ሰሞኑ የድብድብ ውድብድብ ቦክስና የመሳሰሉት ውድድሮች ነበሩ ነገሩ ከሸሪዓ አንፃር የተከለከለ ሆኖ ሳለ ነገርግን በተለየ መልኩ አንዳንድ የኢኽን ዳዒዎች ነን ባዮች እና ሌሎችም በተለይ በጣም በሚገርም ሁኔታ ኢስላማዊ ተብዬ ቻናሎች በሰፊው ይሄንን ውድድር ሲያበረታቱ አጀንዳም አድርገው ሲይዙት ተመልክተናል ይሁን እንጂ ይህ ተግባር በሸሪዓን የተከለከለ የሆነ ተግባር ነው ለዚህም መልዕክተኛው ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶሂህ በሆነ ቡኻሪ እና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ላይ እንዲህ ይሉናል⤵️ ⬅️إذا قاتل أحدكم أخاه فليجتنب الوجه رواه البخاري ومسلم ከናንተ አንዳችሁ ከወንድሙ ጋር በሚጋደልበት(በሚጣላበት/በሚፋለምበት)ጊዜ ፊትን ከመምታት ዬቆጠብ! (ይህ ሐዲስ ሶሂህ ቡኻሪይ ላይ 2559 ላዬ እና ሶሒህ ሙስሊም ላይ ደግሞ 2612 ላይ ሰፍሮ እናገኘዋለን) ➡️ስለዚህ ፊት አሏህ ያከበረው ቦታ ነው የሰው ፊት የምንቀርበው በፊታችን ነው ስለዚህ ጀግንነት በዚህ አይደለም ሌላ ከብዙ ነገር እራሳችንን የምንጠብቅባቸው ስፖርቶች እንስራ አላማው ግን ሰዎችን በመጉዳት ለመደሰት እና በሱ ሰዎችን እየጎዱ ለመብላት አይደለም መሆን ያለት ስለዚህ አሁን ላይ ብዙ ሙስሊሞች ወደዛ እየተሳቡ ነው እና ብዙ ነገሮች መሰል ችግሮች የሚፈጠሩት ሰው ሸሪዓው በመዘንጋቱ ነው ነው። ➡️ስለዚህ ዲናችን እራስንን መጉዳትም ይሁን በሌላ ሰው ላይ ጉዳትን ማምጣት ይከለክላል ለዚህም⤵️ عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه أن رسول الله -صلى الله وعليه وسلم- قال: لا ضَرَرَ ولا ضِرَارَ
181
3
ماتيسر من سورة يوسف .mp3
243
4
没有文字...
274
5
ምንኛ ያማረ ኹጥባ ነው⁉️
296
6
🔸 الخطبة التي كانت سبب في هداية كثير من الناس ، خطبة المسجد النبوي الشري... https://youtube.com/watch?v=yg-mvGnBtW8&si=IXTxighLcX1h7qP6
279
7
🔸 الخطبة التي كانت سبب في هداية كثير من الناس ، خطبة المسجد النبوي الشري... https://youtube.com/watch?v=yg-mvGnBtW8&si=i6jesvcrUXb5PkeF
2
8
https://youtu.be/yg-mvGnBtW8?si=FRQUxRXuqrt1gVCV
1
9
没有文字...
268
10
محاضرة قيّمة بعنوان: طالب العلم | الشيخ أ.د. سليمان الرحيلي https://youtube.com/watch?v=MKJaF3cMtEw&si=A0XZXSyqedzbTNlj
298
11
أيهما أفضل قراءة القرآن نظراً أم حفظه؟ | ابن باز https://youtube.com/watch?v=BjRsTEp9nJE&si=jMwHH36icDTvUWSi
298
12
فَاسْتَقِمْ كَمَا أُمِرْتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطْغَوْا ۚ إِنَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ከአንተ ጋር
فَاسْتَقِمْ كَمَا أُمِرْتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطْغَوْا ۚ إِنَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ከአንተ ጋር ያመኑትም (ቀጥ ይበሉ)፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡
281
13
አቡ ዑበይዳ ኢብኑል ጀራህ...... • أبُـو عُبيدةُ بنُ الجَرَّاحِ مُوَاسِيَـاً عُمرَ بنَ الخطابِ قائلًا: አቡ ዑበይድ ኢብኑል ጀራህ ዑመርን ሲመክራቸው እንድህ አሉ፦ "يا عُمر، إنَّمَـا هِـيَ أيَّامٌ وَنَمضِي؛ لا تَحزَن!" ዑመር ሆይ፦ ዱንያ የቀናት ስብስብ ነች እናልፋታለንና አትዘን! فَـبَكَىٰ عُمرُ وَقَـالَ: ዑመር አለቀሱና እንዲህ አሉ፦ "كُلُّنَـا غَيَّرتنَـا الدُّنيَـا إلَّا أنتَ يَـا أبَـا عُبَيدَة..!" አባ ዑበይዳ ሆይ አንተ ስትቀር ሁላችንንም ዱንያን ቀይራናለች አሉ። Https://t.me/Nuradis53
384
14
አቡ ዑበይዳ ኢብኑል ጀራህ...... • أبُـو عُبيدةُ بنُ الجَرَّاحِ مُوَاسِيَـاً عُمرَ بنَ الخطابِ قائلًا: አቡ ዑበይድ ኢብኑል ጀራህ ዑመርን ሲመክራቸው እንድህ አሉ፦ "يا عُمر، إنَّمَـا هِـيَ أيَّامٌ وَنَمضِي؛ لا تَحزَن!" ዑመር ሆይ፦ ዱንያ የቀናት ስብስብ ነች እናልፋታለንና አትዘን! فَـبَكَىٰ عُمرُ وَقَـالَ: ዑመር አለቀሱና እንዲህ አሉ፦ "كُلُّنَـا غَيَّرتنَـا الدُّنيَـا إلَّا أنتَ يَـا أبَـا عُبَيدَة..!" አባ ዑበይዳ ሆይ አንተ ስትቀር ሁላችንንም ዱንያን ቀይራናለች አሉ።
4
15
ኢማም ሃሰን አልበስሪይ እንዲህ ይላሉ :-   "يا ابنَ آدم إنّما أنت أيام فإذا ذهب يومك ذهب بعضك" ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነው ⁉️ አንተ ሰው ሆይ አንተ ማለት የግዜ ጥርቅም እንጂ  ሌላ አይደለህም ። አንድ ቀንህ በሄደ ቁጥር ከፊልህ ሄዷል። Https://t.me/Nuradis53
297
16
✅የጧት ዚክር ======= ቀንህን በዚክር ጀምር
361
17
✅የጧት ዚክር
1
18
没有文字...
391
19
🔺ሁላችንም ልንቀበላቸው የሚገባ         ሶስት እውነታዎች ① ከሞት ማምለጥ የለም ② ዱኒያ ላይ እረፍት የለም ③በሰዎች የማይዘለፍና የማይተች ማንም የለም! እነዚህን እውነታዎች ከልቡ ያወቀና የተቀበለ ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚደርሱበትን ጫናዎችና ፈተናዎችን      ተቋቁሞ ማለፍ ይችላል:: ከሞት ነቢያትም አልዳኑም ሰው ሁሉ የተፈጠረው ሊሞት ነው ዋናው ነገር ኻቲማ አምሮ መሞቱ ነው ስም ማጥፋትና የሌለውን መለጠፍ አሏህና መልእክተኞቹ ላይም  ተፈጽሟል! የሰው  ልጅ  ከምጥ  ሰዓት  ጀምሮ በሰከራተል መውት ነፍሱ እስክትወጣ ድረስ  የተሟላ  እረፍትን  አያገኝም ከሞት  በኋላ  ሙእሚኖች  ያርፋሉ የከሃዲያን  ድካምና  ስቃይ  በርትቶ ይቀጥላል... 🔹የአሏህ ባሪያዎች ሆይ፥ ረጀም  ጉዞ  የሚጠብቀው  ሰው በየመንገዱ  ዳርቻ  ላይ  የቆሙ ስራ ፈቶች  አላማውን  አያስረሱትም!.
379
20
,,,,የቀጠለ ➡️እህቴ ሱሪ በሻርብ መልበስ የጀመርሽው መች ነው ? ለዛውም ሻርቡ አንዳንዶቹ ጣል ብቻ ነው ሚያደርጉት ➡️ሱሪ በሻርብ እንድትለብሺ ያነሳሳሽ ነገር ምንድነው ?እነማን ሲለብሱስ አይተሽ ነው ? ➡️እና ከዛ በፊት ስትለቢሺው የነበረው አለባበስ እንዴት ነበር ላንቺ ? በዛ ሰአት በዚህ መልኩ ሲለብሱ የነበሩ እህቶች ስታዪ እንዴት ነበር ያለሽ አመለካከት ለነሱ ? ➡️መልበስ ስትጀምሪ ውስጥሽ ይነግርሽ ነበር መልበሱ ትክክል እንዳልነበረ ቀስ በቀስ ሰው እየፈራሽም ነገር ግን ያ ተግባርሽ ከጊዜያት በኃላ ኢማንሽ እያዳከመው ሄደና ከዛም ምንም አልመስል አለሽ አይደል እህቴ⁉️ ➡️አሁን መቼም ኢማን በልብ ነው ከላይ ያለው አለባበሴ አይደለም እንደማትይኝ ተስፋ አደርጋለሁ,,,,! ምክንያቱም ለዚህ ማስረጃ ያ ውዱ ነቢያችን ላንቺ ያ ሁሉ መስዋትነት የከፈሉት ነቢይ ንግግር ነው 👇 أَلاَ وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلاَ وهِيَ الْقَلْبُ አዋጅ! አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች እሷ ከተስተካከለች መላ አካል ይስተካከላል እሷ ከተበላሸች መላ አካል ይበላሻል። ንቁ! እሷም ልብ ነች! [አልቡኻሪይ፡ 52] [ሙስሊም፡ 1599]
513