1 189
订阅者
无数据24 小时
-77 天
-4230 天
帖子存档
+2
⚡️Perplexity ያመለጣችሁ ይሄ እንዳያመልጣችሁ 🟡
💸Tokicard Ai New Waitlist Event
💸Per Refer- $1 USDT
Join:- 👇👇 https://tokicardai.com/?ref=natnael-2ar6
👉 Join Waitlist & Verify Mail Through OT
👉 Try To Refer More Because Per Refer 1$ Done✅
የፈጠነ ተጠቀመ 🟢
በ አንድ ሰው 1 dollar 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
⚡️Perplexity ያመለጣችሁ ይሄ እንዳያመልጣችሁ 🟡
💸Tokicard Ai New Waitlist Event
💸Per Refer- $1 USDT
Join:- 👇👇 https://tokicardai.com/?ref=abraham-xlwm
👉 Join Waitlist & Verify Mail Through OTP
👉 Try To Refer More Because Per Refer 1$ Done✅
የፈጠነ ተጠቀመ 🟢
በ 1 ሰው 1 dollar 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
MIT በchatGPT ተጠቃሚዎች ላይ ያጠናውን ጥናት ይፋ አድርጓል።
ጥናቱ በ3 ቡድን ተከፍሎ essay እንዲፅፉ ተደርገዋል።
⚫በአምሯቸው ብቻ ተጠቅመው የሚሰሩ
⚫Search engine ብቻ የጠቀሙ (Could use Google but no AI)
⚫AI ብቻ የሚጠቀሙ (use GPT-4o)
የጥናቱ ተሳታፊዎች አንጎል scan ከተደረገ በኋላ
83.3% የሚሆኑት AI ተጠቃሚዎች ከደቂቃዎች በፊት በAI አማካኝነት የፃፉትን አንድም አረፍተ-ነገር ማስታወስ አልቻሉም።
የአንጎል ግንኙነታቸው ከ79 ወደ 42 ነጥብ ዝቅ ብሏል። ይህም 47% የነርቭ ግንኙነታቸው ወርዷል ተብሏል።
chatGPT መጠቀም ካቆሙ በኋላም ቀጣይነት ያለው የማስታወስ ድክመትና chatGPT ከማይጠቀሙት ያነሰ አፈፃጸም ተስተውሎባቸዋል። ይህም በAI ጥገኛ ከመሆንም ባለፈ የግንዛቤ ድክመት (cognitive weakening) ነው ተብሏል።
chatGPTን መጠቀም ስራዎችን 60% በፍጥነት ለማጠናቀቅ ቢረዳም አእምሮ ግን የመማርና የማገናዘብ ጥረቱን በ32% ቀንሶ ተገኝቷል።
በአጠቃላይ ያለAI የሰሩት ከፍተኛ የማስታወስ ችሎታን፣ የአንጎል እንቅስቃሴን ያስመዘገቡ ሲሆን chatGPTን የሚጠቀሙ ደግሞ ስራቸውን በፍጥነትና በቅልጥፍና ቢጨርሱም በተቃራኒው ዝቅተኛ የማስታወስ ችሎታና የአንጎል እንቅስቃሴ አስመዝግበዋል ተብሏል።
ስለዚህ AIን ተጠቀሙ ግን እንዲያግዛችሁ እንጂ እንዲተካችሁ አታድርጉት፤ ጥገኛ አትሁኑ፤ በማንኛውም ጊዜ በአእምሯችሁ የመስራት ችሎታችሁን አትጡ።
Dan tech Group
ከፍተኛ ፈጣን መረጃዎች ስለ ክሪፕቶ, አየርድሮፕ እና ገበያ ዜናዎች አንድ ቦታ ውስጥ ይሰበሰባሉ። ምን ያህል ተመን አለዎት? ፈጣን, ትክክለኛ, እና ትልቅ እንቅስቃሴ ይሁን! 🔥
ፈጣን አየርድሮፕ አማራጮች, ክሪፕቶ ዜና, ገበያ ትኩረት። 🚀
እንዲቀላቀሉ 🔗
#ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.
አዲስ ቢዝነስ ሃሳብ አለዎት? እንደተረጋገጡት መረጃዎችን ከቴክኖሎጂ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቪዲዮ ማስተካከያ እና ግራፊክስ ዲዛይን ጋር ልዩ ችሎታ በግልጽ ሁኔታ በማግኘት የሚችሉበት ቦታ እዚህ አለ! አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣ ብሩክ ምርቃትን አዳድሱ!
#ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
VEDIO GOOLII
В поисках свежих видео, что захватывают и вдохновляют? 🎥 Канал предлагает острые подборки, тренды, яркие эмоции. Что нужно для отличного настроения? Смелость, креатив, драйв! Готов проверить? 🔥
Присоединиться к движению 🚀
#ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
Ethiopian Statistics Year 2017 Trainees📎
መረጃ ሰብሳቢ ነህ? በግብርና ውስጥ ልዩ ልዩ ሁኔታዎች፣ ቀላል መመሪያዎች፣ አዳዲስ የ2017 ዓ.ም ስታቲስቲክስ ውጤቶች በአንድ ቦታ! እውቀት ፣ ዋጋ፣ ታዋቂነት — አንዱን ትወዳለህ? 📊
ዳግም ጎብኝ 📎
#ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
#Anker Solix Cloax
በ2011 የተመሰረተዉ Anker Solix የተባለ ድርጅት በዘንድሮዉ MWC25 Solar Cell ያለዉ ጃኬት አስተዋዉቋል ። ይህ ጃኬት ባለዉ Solar cell አማካኝነት ከፀሀይ በሚያገኘዉ ሀይል በዉስጡ ባለዉ 30Watt USB - C አማካኝነት ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል ሲሆን ጃኬቱ ቻርጅ ከማድረግ በተጨማሪ በብርድ ወቅት ብርድ እንዳይሰማን ሙቀት ያመነጭልናል ።
SHARE 🚀
NGO jobs in Ethiopia
ማንኛውንም ስራ በኢትዮጵያ በክልሉ ያሉ የማዕከላዊ እና በግል ድርጅቶች መካከል ለማግኘት ይፈልጋሉ? 🌍 ስራ አማካይነት, የአዳዲስ ቦታዎች ግንዛቤ, ቀላል ማውጣት — ሁሉንም አንድ ቦታ ላይ ያገኙ! ✨
ወደ ቀጣይ ፍለጋ ይግቡ 📩
#ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
#Telegram
ብዙ ሰው ቴሌግራምን ለረጅም ጊዜ ተጠቅሟል። ነገር ግን ከታች የተዘረዘሩትን ሃሳቦች ብዙ ሰው አያስተውላቸውም።
1. ብዙ ሰው የአካውንቱ username የለውም። username መጠቀም ምን እንደሚጠቅመው አያቅም።
2. አንድን መልዕክት ከላክን በኋላ የላክንላቸው ሰዎች saved message ላይ save ካደረጉት ወይም ለሌላ ሰው ከላኩት (forward ካደረጉት) እኛ ብናጠፋው ራሱ ከነሱ ጋር አይጠፋም።
3. Groupን ወደ channel channelን ወደ group መቀየር አይቻልም።
4. ለመጀመርያ ጊዜ የቴሌግራም አካውንት ስንከፍት ከዋናው የቴሌግራም application ውጪ በሌሎች አፕሊኬሽኖች verification code አይልክም። አይደውልም።
5. አንድ ሰው አካውንቱ hack ተደርጎበት ወይም በተለያየ ምክንያት logout አድርጎ login ለማድረግ ቢሞክር telegram text message በነፃ መላክ አቁሟል። Text message ለማስላክ ግዴታ አካውንታችን premium ማስደረግ አለብን።
6. አንድ ሰው በአካውንቱ ላይ blue checkmark (✅) የverification badge አለው ማለት official ወይም እውነተኛ አካውንት ነው ማለት አይደለም። አንድ ሰው ቴሌግራም ፕሪሚየም ገዝቶ ፌክ አካውንት ወይም በሌላ ሰው ስም በከፈተው አካውንት ሊያጭበረብር ይችላል።
7. አንድ ሰው telegram premium ተጠቀመ ማለት hack አይደረግም ማለት አይደለም።
SHARE 🚀
በGemini Nano banana ላይ የፈለጋችሁትን 3D view generate ማድረግ ትችላላችሁ።
Generate an ultra-detailed, hyperrealistic exploded technical view of human heart.
#Scale_AI
Scale AI በአለማችን ትልቅ ከሚባሉት Data Process ከሚያረጉ ካምፖኒዎች አንዱ ሲሆን ለOpenAI ፣ Meta ፣ US Military በጣም ብዙ ዳታዎችን Label ፣ Organize ፣ አድርጎ በማዘጋጀት የተለያዩ AI ሞዴሎችን እንዲያሰለጥኑ ይረዳቸዋል ፣ ይሄ ድርጅት በአሁኑ ሰአት 25$ Billion Valuation (ዋጋ) ያለዉ ሲሆን የተመሰረተዉም በ2016, Alexander Wang እና Lucy Go በተባሉ College dropouts ነበር የተሰራዉ ፣ አሁን ላይ Alexander Wang ካምፖኒዉን እንደ CEO እያገለገለ የሚገኝ ሲሆን Lucy Go ግን በ2018 ከScale Ai ባለመስማማት ምክንያት ልትለቅ ችላለች !
Telegram በAI ዘርፉ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለሁ ብሏል።
የTelegram መስራችና ዋና ሀላፊ የሆነው ፓቨል ዲሮቭ Cocoon (Confidential Compute Open Network) የተሰኘ Decentralized AI network ይፋ አድርጓል።
የሚሰራውም በTon Blockchain ላይ ነው።
ምን እንዲሆነ በአጭሩ ላስረዳችሁ
አንድ ዲቨሎፐር AI powered የሆነ project ቢሰራ ይህን project launch ለማድረግ ከፍተኛ ጉልበት ያለው GPU ያስፈልገዋል።
ይህንንም ከAWS, ከGoogle Cloud ወይም ከAzure ለመከራየት አንደኛ ዋጋው ውድ ነው። ሁለተኛ መረጃውን በAI service provider እጅ ላይ ይሆናል።
እነዚህ ፕሮቫይደሮች ይህን መረጃ ሞዴላቸውን train ለማድረግ ይጠቀሙበታል።
ስለዚህ በCocoon system አንድ ጥሩ GPU computer ያለው ሰው ይህን ኮምፒውተሩን በማከራየት ton ይከፈለዋል። ዲቨሎፐሩም በቅናሽ ዋጋ secure በሆነ መንገድ GPU ያገኛል ማለት ነው። ይህን የሚያገናኘው ሲስተም Cocoon ሲሆን የሚሰራውም በTon Blockchain አማካኝነት ይሆናል ማለት ነው።
⚫GPU owners mine TON by powering the network.
⚫App developers plug into low-cost AI compute.
⚫Users enjoy AI with full privacy and confidentiality.
⚫Telegram fuels demand and hype for Cocoon.
ዝርዝር መረጃ Cocoon.org ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

Aston Villa striker Ollie Watkins has not been at his best this season. He has scored just once in 19 appearances across all competitions, and he has been linked with a move away from the club. Pardew tips Watkins to leave Former Premier League manager Alan Pardew believes that the 29-year-old should look to leave […]

The post Former Premier League boss feels “great player” from Aston Villa “wants to move” appeared first on CaughtOffside.
{"url":"https://icdn.caughtoffside.com/wp-content/uploads/2025/08/COS-FeaturedHero-Image-Templates-165.jpg"}

Leeds United have had a disappointing season so far, and Daniel Farke is under a lot of pressure. He could be shown the door soon, and Leeds have already identified a potential replacement. They have been linked with multiple names in recent weeks. Leeds eyeing Gary O’Neil According to GMS, Gary O’Neil is now one […]

The post Report: Leeds have a replacement for Farke in mind, changes could be made soon appeared first on CaughtOffside.
{"url":"https://icdn.caughtoffside.com/wp-content/uploads/2025/11/COS-FeaturedHero-Image-Templates-3-4.jpg"}

West Ham United midfielder Lucas Paqueta was sent off against Liverpool in the recent Premier League outing. The Brazilian star received his marching orders after arguing with the officials regarding the first yellow card he received during the game. Despite being told to calm down, the Brazilian continued to argue with officials, and he was […]

The post West Ham star takes blame for Lucas Paqueta situation at the weekend appeared first on CaughtOffside.
{"url":"https://icdn.caughtoffside.com/wp-content/uploads/2025/12/west-ham-united-v-liverpool-premier-league.jpg"}