ch
Feedback
GlobeDock Academy

GlobeDock Academy

前往频道在 Telegram

🎒 Start your school year strong with Globedock Academy! Download the app & learn smarter. 👇— DOWNLOAD NOW — 👇 https://bit.ly/4nd2Znc For more info contact us :+2519 98 92 52 40 Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy

显示更多

📈 Telegram 频道 GlobeDock Academy 的分析概览

频道 GlobeDock Academy (@globedockacademy) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 41 907 名订阅者,在 教育 类别中位列第 4 327,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 840 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 41 907 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -122,过去 24 小时变化为 8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.22% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 777 次浏览,首日通常累积 2 185 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 45。
  • 主题关注点: 内容集中在 globedock, grade, chemistry, ኮሜንት, girma 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🎒 Start your school year strong with Globedock Academy! Download the app & learn smarter. 👇— DOWNLOAD NOW — 👇 https://bit.ly/4nd2Znc For more info contact us :+2519 98 92 52 40 Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

41 907
订阅者
+824 小时
+1157 天
-12230 天
帖子存档
Exams aren’t tomorrow, but your preparation should start today. 👀📚 🔐Lock in early. Stay consistent. Make exam season easie
+4
Exams aren’t tomorrow, but your preparation should start today. 👀📚 🔐Lock in early. Stay consistent. Make exam season easier on yourself.

በአዲሱ የአፕሊኬሽናችን አፕዴት የተካተቱት: የ12ኛ ማትሪክ፣ የ8ኛ ሚኒስትሪ እና የSAT ባለፉት ዓመታት ጥያቄዎች (ከ2016 እና 2017) በግሬድ እና በዩኒት ተከፋፍለው ተካትተዋል (የ2018 ጥያ
+5
በአዲሱ የአፕሊኬሽናችን አፕዴት የተካተቱት: የ12ኛ ማትሪክ፣ የ8ኛ ሚኒስትሪ እና የSAT ባለፉት ዓመታት ጥያቄዎች (ከ2016 እና 2017) በግሬድ እና በዩኒት ተከፋፍለው ተካትተዋል (የ2018 ጥያቄዎችም በቅርቡ ይጨመራሉ)። ሰርታችሁ ወዲያውኑ ውጤታችሁን እና የስህተት ማብራሪያዎችን ማየት ትችላላችሁ ለተጨማሪ ማብራሪያ በቀላሉ ወደ ሌክቸር ቪዲዮዎች መሄድ ይቻላል። ይህ ሁሉ ባላችሁ ሰብስክሪፕሽን ላይ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ የተጨመረ ነው! ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልን። አፑን አሁኑኑ 𝗗𝗼𝘄𝗻𝗹𝗼𝗮𝗱 በማድረግ ልምምድ ጀምሩ! 📲 አፑን አሁኑኑ ያውርዱ:http://app.gdacademy.et/app

ሰላም የGlobeDock ቤተሰቦች! 👋 👂🏽🔊 ማትሪክ እና ሚኒስትሪ ተፈታኞች... 🎧 አዲስ የተጨመረውን የጥያቄዎች መለማመጃ ፊቸር ሰምታችኋል? ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ድምፅ አዳምጡት! 👆

✨መልካም በዓል !✨
✨መልካም በዓል !✨

If you are a student in grades 7 through 12 looking for the best way to ace your studies, meet GlobeDock Academy! Upgrade you
+5
If you are a student in grades 7 through 12 looking for the best way to ace your studies, meet GlobeDock Academy! Upgrade your study game with expert videos, clear notes, smart quizzes, and your 24/7 AI tutor Globie. 👉 Download the app and try it for free today!

Something big is cooking behind the scenes at Globedock. 🤫 Can you guess what we are working on? Drop your thoughts below! �
Something big is cooking behind the scenes at Globedock. 🤫 Can you guess what we are working on? Drop your thoughts below! 👇 #Globedock #StayTuned #ComingSoon

ቀኑ ደረሰ ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖 አዲሱ የትምህርት ዘመን ነገ ይጀመራል። ደብተሮቻችሁን፣ እስክሪብቶአችሁን እና አዲሱን መንፈሳችሁን አዘጋጅታችኋል? በዚህ ዓመት አዳዲስ ነገሮችን ለመማር፣
ቀኑ ደረሰ ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖 አዲሱ የትምህርት ዘመን ነገ ይጀመራል። ደብተሮቻችሁን፣ እስክሪብቶአችሁን እና አዲሱን መንፈሳችሁን አዘጋጅታችኋል? በዚህ ዓመት አዳዲስ ነገሮችን ለመማር፣ ግቦቻችሁን ለማሳካት እና ውጤታማ ለመሆን ዝግጁ ሁኑ! ለሁላችሁም መልካም እና ስኬታማ የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!

New year, new energy. 🛑✋ 2018 was for planning 2019 E.C. is for doing. We’re dropping the doom-scrolling, last-minute crammi
+4
New year, new energy. 🛑✋ 2018 was for planning 2019 E.C. is for doing. We’re dropping the doom-scrolling, last-minute cramming, and empty promises. Swipe through the habits we’re leaving behind, then hit the link in our bio to download GlobeDock Academy and lock in today!

የሪሚዲያል (Remedial) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል! የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችለውን የመቁረጫ ነጥ
የሪሚዲያል (Remedial) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል! የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችለውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ውጤታችሁን ከታች በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት በማየት ብቁ መሆናችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፦ መደበኛ የመቁረጫ ነጥብ ወንዶች (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%) ሴቶች (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%) በልዩ ድጋፍ ክልሎች እና ሁኔታዎች ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች: ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) ከአርብቶ አደር እና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች: ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) ዓይነ ስውራን (ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%) መስማት የተሳናቸው (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) እንኳን ደስላችሁ! ወደ ተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ዝግጅታችሁን አሁኑኑ ጀምሩ! ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ፈጣን ዜናዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👉 @GlobeDockAcademy

🌼🌼እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼🌼 ✨በግሎብዶክ አካዳሚ አዲስ እውቀት እና አዲስ ክህሎቶችን የምንቀስምበት ዘመን ይሁንልን። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ላሳያችሁ
🌼🌼እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼🌼 ✨በግሎብዶክ አካዳሚ አዲስ እውቀት እና አዲስ ክህሎቶችን የምንቀስምበት ዘመን ይሁንልን። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ላሳያችሁት ታላቅ ትጋት እና የትምህርት ፍቅር እናመሰግናለን። 📖 ለወደፊት ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት እየጣላችሁ መሆኑን አውቃችሁ ይህንን አዲስ አመት በጉጉት ተቀበሉ። 🌼መልካም የትምህርት ዘመን እና መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!🌼 ግሎብዶክ አካዳሚ

From peak main character energy to pure survival mode 😭💀 Tag that one friend who completely changed from Day 1 to Day 100!
+5
From peak main character energy to pure survival mode 😭💀 Tag that one friend who completely changed from Day 1 to Day 100! Make this year different and study smarter with Globedock Academy.

🚀Calling Young Leaders: Join Cohort II School Ambassadors Program🚀 ✨Are you a student passionate about leadership, diplomac
🚀Calling Young Leaders: Join Cohort II School Ambassadors Program🚀 ✨Are you a student passionate about leadership, diplomacy, and international affairs? Safe Light Initiative is inviting applications for Cohort II of its School Ambassadorship Program. What you will do: 🎯Represent Safe Light Initiatives 🎯Lead a one-month community project 🎯Take part in the 30-Day Safe Light Challenge 🎯Engage in leadership and diplomacy activities What you will gain: 🔹Leadership experience 🔹Diplomacy and communication skills 🔹Community project experience 🔹Networking with young leaders 🔹Personal and professional development Who can apply? 🔸University, college, or TVET students 🔸Grade 11–12 students 🔸Active members of youth-led organizations 🔸Students passionate about leadership and diplomacy 🔸Those committed to the 30-Day Safe Light Challenge ⏳Duration: 1 month 🔗Apply: shorturl.at/MjwnR "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏

ስኬት ማለት ለፍቶ ፍሬ ማየት ነው! 💪 ጥሩ ውጤት ማለት 500+ ብቻ አይደለም፤ ጥረታችሁን አምናችሁ፣ ሌሊትና ቀን ደክማችሁ ያመጣችሁት 480+፣ 470+፣ 450+፣ 340+ እና ማንኛውም የልፋታችሁ
+3
ስኬት ማለት ለፍቶ ፍሬ ማየት ነው! 💪 ጥሩ ውጤት ማለት 500+ ብቻ አይደለም፤ ጥረታችሁን አምናችሁ፣ ሌሊትና ቀን ደክማችሁ ያመጣችሁት 480+፣ 470+፣ 450+፣ 340+ እና ማንኛውም የልፋታችሁ ውጤት ኩራታችን ነው! እያንዳንዱ ቁጥር በስተጀርባ ያላሰለሰ ጥረት፣ ድካም እና ፅናት አለ። ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን፣ ለዚህ ደረጃ ለመድረስ ያደረጋችሁት ጉዞ ትልቅ አክብሮት እና እውቅና ይገባዋል። 🙌 ለተማሪዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው በሙሉ እንኳን ደስላችሁ እያልን፣ ለቀጣይ ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬትን እንመኛለን! እናንተስ ውጤታችሁን አያችሁ? ሁላችሁም ውጤታችሁን ከእኛ ጋር ማጋራት ትችላላችሁ፤ አብረን እንከበር!

💥 የአሸናፊዎች ስብስብ ቀጥሏል! 🏆 በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የGlobeDock Academy ተማሪዎቻችን፡ ማስተዋል ተስፋዬ ከዳ — 563.90 ቤዛ ወር
+3
💥 የአሸናፊዎች ስብስብ ቀጥሏል! 🏆 በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የGlobeDock Academy ተማሪዎቻችን፡ ማስተዋል ተስፋዬ ከዳ — 563.90 ቤዛ ወርቁ ታደሰ — 560.53 ሐንጋቱ ገመዳ ሆርዶፋ — 551.84 አልዓዛር ወልደ መላኩ — 541.00 ለተማሪዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው በሙሉ እንኳን ደስላችሁ እያልን፣ ለቀጣይ ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬትን እንመኛለን! 💪

🔥 የስኬት ማዕበሉ ቀጥሏል! የGlobeDock Academy ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስደማሚ ውጤቶችን ማስመዝገባቸውን ቀጥለዋል! 🏆 ማኑሄ ጴጥሮስ ወንዲሙ — 566.5
+4
🔥 የስኬት ማዕበሉ ቀጥሏል! የGlobeDock Academy ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስደማሚ ውጤቶችን ማስመዝገባቸውን ቀጥለዋል! 🏆 ማኑሄ ጴጥሮስ ወንዲሙ — 566.58 ንግሱ ተረፈ ሀብታሙ — 543.01 እዮብ ጥላሁን እንዳለው — 520.92 ሚልኪ ዋስይሁን አመኑ — 513.88 ተመስገን ተክላይ ገብረኪዳን — 464.85 ለተማሪዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው በሙሉ እንኳን ደስላችሁ እያልን፣ ለቀጣይ ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬትን እንመኛለን! እናንተስ ውጤታችሁን አያችሁ? የእናንተንም አኩሪ ውጤት አጋሩን፤ አብረን እንከበር! 👇

🏆 500+ ያመጣችሁ ጀግኖች! ውጤታችሁን አብረን እናክብር! 🎉 ከ500 በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎቻችን፣ የውጤታችሁን Screenshot በቴሌግራም አጋሩን! 👇 📩 Send it here: @globedock_academy

ለDisqualified እና ውጤት 0 ለሆነባችሁ እንዲሁም ውጤት ለማየት ላስቸገራችሁ ተማሪዎች: 🟢በDisqualified እና በ0 ውጤት ዙሪያ: ልክ እንደ ባለፈው ዓመት፣ ምንም ዓይነት ጥፋት ሳትፈጽ
ለDisqualified እና ውጤት 0 ለሆነባችሁ እንዲሁም ውጤት ለማየት ላስቸገራችሁ ተማሪዎች: 🟢በDisqualified እና በ0 ውጤት ዙሪያ: ልክ እንደ ባለፈው ዓመት፣ ምንም ዓይነት ጥፋት ሳትፈጽሙ በስህተት Disqualified ሆነችሁ ወይም 0 መጥቶባችሁ ከሆነ ቅሬታ (Complaint) ማቅረብ ትችላላችሁ። ጉዳዩ ተመርምሮ ስህተት መሆኑ ከተረጋገጠ ይስተካከላል። 🟢 ውጤት ለማየት ላስቸገራችሁ: በአሁኑ ሰዓት በSystem Traffic መጨናነቅ ምክንያት ማየት ካልቻላችሁ አትጨነቁ፤ ሰርቨሩ ትንሽ አየር ሲያገኝ (በተለይ ዘግየት ብሎ በሌሊት) ድጋሚ ሞክሩት።

ሴቶች አልተቻላችሁም! 👏 ሌላኛዋ ጀግናችን ተማሪ ጽዮን ተስፋዬ ኬርሎስ ከሱፐር ሆሊ ሳቪየር (Super Holy Saviour) ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይንስ (N
ሴቶች አልተቻላችሁም! 👏 ሌላኛዋ ጀግናችን ተማሪ ጽዮን ተስፋዬ ኬርሎስ ከሱፐር ሆሊ ሳቪየር (Super Holy Saviour) ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይንስ (Natural Science) ዘርፍ 529.34 (88.22% አቨሬጅ) በማስመዝገብ አስደማሚ ውጤት አምጥታለች! 🎉 ሱፐር ሆሊ ሳቪየር ትምህርት ቤትም እንደዚህ አይነት የጥራት እና የስኬት ማሳያ የሆነች ጎበዝ ተማሪ በማፍራቱ እንኳን ደስ አላችሁ! GlobeDock Academy ለጽዮን እና ለቤተሰቦቿ ታላቅ ኩራቱን እየገለጸ፣ ለቀጣይ የዩኒቨርሲቲ ህይወቷ የላቀ ስኬትን ይመኛል! እናንተስ ውጤታችሁን አያችሁ? የእናንተንም አኩሪ ውጤት አጋሩን፤ አብረን እንደሰት!

እንኳን ደስ አለሽ! 👏👏 ተማሪ መቅደላዊት ሱራፌል ማሞ ከሱፐር ሆሊ ሳቪየር (Super Holy Saviour) ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ (Social
እንኳን ደስ አለሽ! 👏👏 ተማሪ መቅደላዊት ሱራፌል ማሞ ከሱፐር ሆሊ ሳቪየር (Super Holy Saviour) ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ (Social Science) ዘርፍ 569.17 (94.86% አቨሬጅ) በማስመዝገብ ከፍተኛ ውጤት አምጥታለች። GlobeDock Academy ለመቅደላዊት እና ለቤተሰቦቿ በሙሉ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እና ኩራት እየገለጽን፣ ለቀጣይ የዩኒቨርሲቲ ህይወቷ የላቀ ስኬትን ይመኛል! 👏🎉

ውጤት መታየት ጀምሯል! ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ብዙ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እየሞከሩ ስለሆነ ሰርቨሩ በጣም ተጨናንቋል። ስለዚህ ታግሳችሁ በየተወሰነ ደቂቃው ድጋሚ ሞክሩ። ውጤታችሁን ስታዩ በኢንቦክስ @globedock_academy ላኩልን፤ አብረን እንደሰት! መልካም እድል!