ch
Feedback
Social Students 2015

Social Students 2015

前往频道在 Telegram

Social Quiz

显示更多
354
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
Social 🎉🎉ተማሪዎች Welcome ብለናል እንኳን በድል ተመለሳቹልን🥰

ስላም👋 ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደብንበት ዩኒቨርስቲ እንገባለን። ስለዚህ በቻልነው መጠን ሳንደናገጥ ለመስራት እንሞክር። ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው። ሁላችንም በየእምነታችን ፀሎት(ዱኣ)🙏🧎🧎‍♀🧎‍♂ እናድርግ። በጣም እንወዳችኋለን❤️ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ። ለእኛም መልካም ፈተና አትሉንም? . . . እናመሱግናለን🙏 @SocialClass_Students @SocialClass_Students

የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች  አገልግሎት  ለ 12 ኛ ክፍል  ሀገር አቀፍ ተፈታኞች ስለ ፈተናው  በማህበራዊ  ገጽ ያስተላለፋት አጠቃላይ  ገለጻ  SHARE @SocialClass_Students @SocialClass_Students @SocialClass_Students

ለ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች‼ 🔻🔺 ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች🔺🔻 በፈተና ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ...👇 1. ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ፣ ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ 2 ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/ የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/ እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መግኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 3 በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 4 ማንኛውም አደንባዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት) ህክምና መስጫ መርፌ))መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው። 5. ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው። 6. ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ) 7. ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው። 8 ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩለት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ 9. በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው። 10. በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው። @SocialClass_Students @SocialClass_Students @SocialClass_Students

❗️All of our members now we are sure it's true❕
❗️All of our members now we are sure it's true❕

Entrance 2014, All Social Subjects.pdf17.56 MB

If it's true የፈተና  ፕሮግራም  ዛሬ ይፋ  ሆኗል በዚህም  ለማህበራዊ  ሳይንስ   ከ19/11/2015 _21/11/2015 እሮብ         3-5 ሰአት ኢንግሊዝኛ          ከ9-12 ሰአት ማትስ ሀሙስ               ከ3-5 አፕቲቱዩድ                 ከ9-11 ሰአት ጂኦግራፊ አርብ              ከ3-5 ሰአት ሂስትሪ               ከ9-11 ሰአት  ሲቪክስ ናቹራል 25/11/2015 _ 28/11/2015 ሰኞ         ከ3 ሰአት -5 ሰአት ኢንግሊዝኛ       ከ 9-12  ማትስ ማክሰኞ ከ3-5 አፕቲቱይድ          ከ9-11 ፊዚክስ እሮብ ከ3-5:30 ኬሚስትሪ          ከ9-11 ባዮሎጂ ሐሙስ   ከ3-5 ሰአት ሲቪክስ በየመሀሉ የምሳ ሰአት እረፍት ይኖራል ለ 3 ሰአታት  ያክል 👆if it's true @SocialClass_Students @SocialClass_Students @SocialClass_Students

New members do the quizzes the above start now - https://t.me/SocialClass_Students/3

ለ2ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ፦ - ብሔራዊ ፈተናው ከሐምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ድረሰ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል። - ለብሔራዊ ፈተናው የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ ይሆናሉ። - የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡  - ፈተናው ለመውሰድ 869 ሺህ 765 ተፈታኞች በኦንላይን ተመዝግበዋል። - ለፈተናው የተመዘገቡት 503,812 የሶሻል ሳይንስ እንዲሁም 365,954 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው። - የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ምልመላ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተከናውኗል። #TikvahEthiopia

History Grade 12 unit
Anonymous voting

Bechersachu kiter react vote eyadergachu degami tic maderge techelalchu

History grade 11 units. What units have u finished?
Anonymous voting

የቀራችሁን Unit ena የጨረሳችሁትን ለማወቅ tick argu Use this as a check list

Guys use Ethio matric application for last year's entrance exam with explanation

reformation final.pdf3.82 KB

Renaissance.pdf3.98 KB

G-11 Unit 6 short note

#History one of the following is not among the characteristics of capitalist economy and Society A. Communal ownership of land B. Market economy C. free labor working for wages D. Land ownership as an absolute private proper
Anonymous voting