MoH-HR Recruitment Issue Posting
前往频道在 Telegram
497
订阅者
+124 小时
+67 天
-1330 天
帖子存档
በድጋሚ ተስተካክሎ የወጣ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የስራ መደብ
↪️ Transition Regions HIV program care & Treatment Manager
ዓርብ/ ህዳር 14
ጠዋት 2፡30
የተጠባባቂ ቅጥር ጥሪ ማስታወቂያ
የስራ መደብ
↪️ Senior HIV Prevention Program Coordinator
ለሥራ ማስታወቂያ ለመመዝገብ የምትመጡ ደንበኞች በሙሉ
ከምዝገባ በኃላ የሚኖሩት የምልመላና የፈተና ማስታወቂያዎችን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ ምክንያቶች በአካል መገኘት የማትችሉ ተወዳዳሪዎች የሚወጡ ማስታወቂያዎችን በዚህ የቴሌግራም ቻናል (https://t.me/MoHHRRI) ብቻ የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከሠላምታ ጋር
የቅጥር ጥሪ ማስታወቂያ
የስራ መደብ
↪️ Senior HIV Prevention Program Coordinator
የቃል ፈተና ማስታወቂያ
የስራ መደብ
↪️ Senior HIV Prevention program coordinator
