4 127
订阅者
+224 小时
+387 天
+21630 天
帖子存档
ሰላም እንዴት አረፈዳችሁ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ የባዮሎጂ እና አፕትቲውድ ውጤት 00 የሚል ካለ ሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች እንድታረጋግጡ እና መረጃውን በወቅቱ እንድታሳውቁ አሳስባለሁ ፡፡
ማሳሰቢያ በሚሊኒየም ክላስተር ሴንተር ለተመደባችሁ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- ረቡዕ ነሀሴ 20 /2018 አጠቃላይ ፈተና ስለሚሰጥ ሁላችሁም ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን ትምህርቱን ለመከታተላችሁ እና ለመፈተናችሁ ሰርተፊኬት ማረጋገጫ ስለሚሰጥ እንዳትቀሩ እናሳስባለን። የበጋ ትምህርቱን መቀጠል የምትችሉት የሚሰጣችሁን ሰርተፊኬት ስታቀርቡ መሆኑን እንገልፃለን።
