ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Android Box and Camera

Android Box and Camera

前往频道在 Telegram

ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት

显示更多
1 444
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-230 天
帖子存档
ማንችስተር ከ አትሌቲኮ በ Sport 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በተለያዩ Forever, Funcam, Ethioshare, G-Share ሰርቨሮች በ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮ
ማንችስተር ከ አትሌቲኮ በ Sport 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በተለያዩ Forever, Funcam, Ethioshare, G-Share ሰርቨሮች በ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች በነፃ

አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ እያስተላለፈ ነው Nilesat 7°W 11013 V 27500
አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ እያስተላለፈ ነው Nilesat 7°W 11013 V 27500

አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ የመተላለፍ እድል አለው Nilesat 7°W 11013 V 27500
አርሰናል ከ ሲቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ Sharjah Sport ላይ የመተላለፍ እድል አለው Nilesat 7°W 11013 V 27500

ማሳሰቢያ በዶላር መጨመር ምክንያት ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ጨምሯል Forever አንድ አመት 1200ብር Apollo5 አንድ አመት 1200ብር Forever + Apollo5 አንድ አመት 1400ብር Funcam አንድ አመት 600ብር Funcam + Apollo አንድ አመት 650ብር Super G-Share iks 6ወር 300ብር Super Bolt iks 6ወር 300ብር ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።

https://vm.tiktok.com/ZMNVeWeum/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Online ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ እስከ 2:00 አለሁ።

የተለያዩ አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911961727 ወይም 0911001481 አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍ
የተለያዩ አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911961727 ወይም 0911001481 አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር

​​👁የጊዜው ምርጥ ፋይንደር👁 ​​SATLOCKER SL-8512 (​​XCRUISER XS5600D) ውስጣዊ እይታ 1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው። 2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው። 3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል። 4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል። 5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ Sat 1 ላይ Nilesat 7°W Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD) Sat 4 ላይ Amos 4°W Sat 5 ላይ Arabsat 26°E Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV) Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል። 5. ፋይንደሩ እራሱን ከሾርት መከላከል ይችላል ይሔ ማለት ዲሽ ልትሰሩ የሔዳችሁበት ቤት ገመዱ ሾርት ያደረገ ከሆነ እራሱ አውቶማቲካሊ ቢጫው Light ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ ከታች ቂጡ ላይ reset በተን በመጫን ፋይንደሩን ማብራት እንችላለን። 6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው። 7. ፋይንደሩ ከድሮው Xcruiser XS5500D ፋይንደር ጋር ኳሊቲ አነባበቡ አንድ አይነት ነው። 8. ፋይንደሩ ኦርጅናል ነው ረጅም ግዜ መገልገል ትችላላችሁ ችግር የሚፈጠረው በሌላ ቻርጀር ቻርጅ ስታደርጉት ብቻ ነው ስለዚህ በራሱ ቻርጀር ብቻ መጠቀም አለባችሁ ይሔ እንደማሳሰቢያ ነው። 9. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ለምሳሌ 1. Charging IC 2. LNB Power IC 3. Battery 4. Main Chip 5. Tuner IC 6. Demo IC 7. USB Communicate IC 8. Display Module 9. FPC Cable ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው። 10. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል 12. ፋይንደሩን ስትገዙ ሙሉ አክሰሰሪ ታገኛላችሁ። 13. ፋይንደሩ በስህተት እንኳን ቢበራ በራሱ ግዜ አውቶማቲካሊ መጥፋት ይችላል ይሔ ማለት ባትሪ save ማድረግ ይችላል። 14. ፋይንደሩን ስትገዙት ከጀርባው Made In Korea ማለቱን ያረጋግጡ። 15. ፋይንደሩ 9 ሳተላይቶች እና እስከ 250 TP መመዝገብ ይችላል 16. ፋይንደሩ TP Add እና EDIT ለማድረግ በጣም ቀላል ነው። 17. ፋይንደሩን ከኔ በ 3800ብር ማግኘት ይችላሉ አንዴ ከገዙት የዘለአለም እቃ ነው የእውነት ያመሰግኑናል 18. አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727

​​👁የጊዜው ምርጥ ፋይንደር👁 ​​SATLOCKER SL-8512 (​​XCRUISER XS5600D) ውስጣዊ እይታ 1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው። 2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው። 3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል። 4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል። 5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ Sat 1 ላይ Nilesat 7°W Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD) Sat 4 ላይ Amos 4°W Sat 5 ላይ Arabsat 26°E Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV) Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል። 5. ፋይንደሩ እራሱን ከሾርት መከላከል ይችላል ይሔ ማለት ዲሽ ልትሰሩ የሔዳችሁበት ቤት ገመዱ ሾርት ያደረገ ከሆነ እራሱ አውቶማቲካሊ ቢጫው Light ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ ከታች ቂጡ ላይ reset በተን በመጫን ፋይንደሩን ማብራት እንችላለን። 6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው። 7. ፋይንደሩ ከድሮው Xcruiser XS5500D ፋይንደር ጋር ኳሊቲ አነባበቡ አንድ አይነት ነው። 8. ፋይንደሩ ኦርጅናል ነው ረጅም ግዜ መገልገል ትችላላችሁ ችግር የሚፈጠረው በሌላ ቻርጀር ቻርጅ ስታደርጉት ብቻ ነው ስለዚህ በራሱ ቻርጀር ብቻ መጠቀም አለባችሁ ይሔ እንደማሳሰቢያ ነው። 9. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ለምሳሌ 1. Charging IC 2. LNB Power IC 3. Battery 4. Main Chip 5. Tuner IC 6. Demo IC 7. USB Communicate IC 8. Display Module 9. FPC Cable ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው። 10. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል 12. ፋይንደሩን ስትገዙ ሙሉ አክሰሰሪ ታገኛላችሁ። 13. ፋይንደሩ በስህተት እንኳን ቢበራ በራሱ ግዜ አውቶማቲካሊ መጥፋት ይችላል ይሔ ማለት ባትሪ save ማድረግ ይችላል። 14. ፋይንደሩን ስትገዙት ከጀርባው Made In Korea ማለቱን ያረጋግጡ። 15. ፋይንደሩ 9 ሳተላይቶች እና እስከ 250 TP መመዝገብ ይችላል 16. ፋይንደሩ TP Add እና EDIT ለማድረግ በጣም ቀላል ነው። 17. ፋይንደሩን ከኔ በ 3400ብር ማግኘት ይችላሉ አንዴ ከገዙት የዘለአለም እቃ ነው የእውነት ያመሰግኑናል 18. አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727

https://vm.tiktok.com/ZMNXGLEPY/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Online ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ እስከ 2:00 አለሁ።

https://vm.tiktok.com/ZMNX8nA5b/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Online ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ እስከ 2:00 አለሁ።

https://vm.tiktok.com/ZMNQ7BKmy/?k=1 👆👆👆 በረሲቨሮችን የተለያዩ ቻናሎችን ከፍተን እንዴት መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ