ሰዋስው ☘☘☘☘
前往频道在 Telegram
በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።
显示更多1 161
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
1 161
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔዓለም ስረዓተ ማህሌት
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ስረዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCW
@EOTCW
መልክዓ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCW
🌱ዚቅ
ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።
@EOTCW
@EOTCW
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
ልዑል ረሰዮ ለመሰረትኪ፤ ዓረፋትኪ ዘመረግድ፤ ደቂቅኪ ምሁራን በኀበ እግዚአብሔር፤ ቆዓ ትጼኑ ቆዓ ጽጌ ወይን፤ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት፤ ጽዮን ቅድስት ቤተ ከርስቲያን፤ ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት።
@EOTCW
@EOTCW
ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤
ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤
ለወልድኪ ህፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤
ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ፤
እምግብፅ ይፄውዖ አቡሁ ራማዊ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ለወልድኪ ህፃን ዘስሙ ናዝራዊ(፪) ህፃን፤
እምግብፅ(፪)ይፄውዖ አቡሁ ራማዊ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
አንቀጸ ክብሮሙ ለቅዱሳን ሰአሊ ለነ ማርያም እሙ ለመድኅን።
@EOTCW
@EOTCW
✨ማኅሌተ ጽጌ
አድንኒበተአምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ፤
ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቊአኒ በሕቁ፤
እስመ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወቂቁ፤
ኃልዩ ኀጥአነ ስከ አደኀነ በጽድቁ፤
ከመ በጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ዕራቁ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
አድኅንኒ ኢያስቆቁ በተአምርኪ በተአምርኪ ወላዲተ ቃል፤
እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ በተአምርኪ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
ማርያምሰ ተሐቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ ዕፅ ይቤ አዳምሃ አቤልሃ አብርሐምሃ ይስሐቅሃ ወያዕቆብሃ ወባዕዳነ ነቢያት እለ ከማሆሙ ዓቀቡ ህግየ ከመ በላዕሌሆሙ እሰብሕ እስከ ለዓለመ ዓለም።
@EOTW
@EOTCW
መልክአ መድኃኔዓለም
✨ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢረከቡ ተፍጻሚተ፤
መላእክተ ሰማይ ወምድር እለ ለመዱ ስብሐተ፤
መኃኔዓለም ተወከፍ እንተ አቅረብኩ ንስቲተ፤
ዘሰተይከ በእንቲአነ ከርቤ ወሐሞተ፤
በሞተ ዚአከ ከመ ትቅትል ሞተ።
@EOTW
🌱ዚቅ
ዘሰማዕኮ ጸሎቶ ወስዕለቶ ለመባዓ ጽዮን፤ ተወከፍ ጸሎተነ ፤ሰላመከ ሀበነ፤ እማዕከሌነ ኢትርኃቅ።
@EOTCW
✨ሰላም ለመታክፍቲከ እለ ዖራ መስቀለ፤
ወለዘባንከ ክቡር እምዘባነ ኪሩብ ዘተልዕለ፤
መድኃኔዓለም ክርስቶስ ዘኢተአምር በቀለ፤
ተማኅጸንኩ በጻድቃኒከ እስመ ወሀብኮሙ ቃለ፤
ዘጸውአ ስመክሙ አምህር ብሂለ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
ሃሌ ሉያ(፫)፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ ዘተሰቀልከ በእንተ ኀጥአን፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ ከመ ትቤዙ ነፍሰ ጻድቃን፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ በአማን ቃልከ አዳም።
@EOTW
❣❣ወረብ
ሃሌ ሉያ በአማን(፪)ቃልከ አዳም፤
በእንተ ኃጥአን ዘተሰቀልከ መድኃኔዓለም።
@EOTCW
✨ሰላም ለመልክዕከ ዘተጠምቀ በደሙ፤ለጻድቃን አኮ ለቤዛ ኃጥአን ዳዕሙ፤ መድኃኔዓለም ኀቤከ እገይሥ ለለጌሠሙ፤ እስመ ሰማዕኩ ኂሩተከ በከመ ትቤ ቀዲሙ፤ በላዕለ መስቀል አባ ሥረይ ሎሙ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
እስመ ለነ ለኃጥአን ለእመ መሐርከነ ውእተ አሚረ ትሰመይ መሐሪ፤ ወለጻድቃንሰ እምግባሮሙ ትሜሕሮሙ፤ ወትዔሥዮሙ በከመ ጽድቆሙ።
@EOTCW
🔹🌱ዓዲ
ዮም ሠረፁ ጽጌ በረከት፤ ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤ ትእምርተ መድኃኒትነ፤ ቆመ ማዕከለ አሕዛብ፤ እስመ ቤዘወነ ክርስቶስ በዕፀ መስቀሉ፤ ወተሣየጠነ በክዕወተ ደሙ፤ ገብረ ሕይወት ማዕከሌነ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ዮም ሠረፁ ጽጌ በረከት ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤
ማዕከለ አሕዛብ ቆመ መድኃኔዓለም።
@EOTCW
@EOTCW
❄️ምልጣን
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን፤ ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤ በመስቀሉ ወበቃሉ፤ አዕበዮሙ ለአበዊነ።
@EOTCW
🔸አመላለስ
በመስቀሉ ወበቃሉ፤
አዕበዮሙ ለአበዊነ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤
አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን በመስቀሉ ወበቃሉ አሠርገዋ።
@EOTC
@EOTCW
🔹እስመ ለዓለም ዘሰንበት
ነገሮሙ በምሳሌ...
@EOTCW
@EOTCW
https://t.me/Eotcw
# Join & share #
1 161
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔዓለም ዋዜማ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዋዜማ፦
መስቀልከ እግዚኦ ሐፁር ወጥቅም፣መሠረተ ቤተ ክርስቲያን፤
ጽንነ ቤዛነ ለእለ አመነ፣ሞገሦሙ ለጻድቃን ፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን
@EOTCWW
❄️ምልጣን:
ጽንነ ቤዛነ ለእለ አመነ፣ሞገሦሙ ለጻድቃን ፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን:መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን
@EOTCWW
🔹አመላለስ፦
መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን/2/
መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን/4/
@EOTCWW
💎ለእግዚአብሔር ምድር ፦
ዮም መስቀል ተሠብዐ አኃው ሞገሶሙ ለጻድቃን ዮም መስቀል ተሠብዐ
@EOTCWW
💎እግዚአብሔር ነግሠ፦
ኪያከ መሠረት እንተ ብነ አባ ጸሊ በእንቲአነ እስመ ፀሎተ ጻድቅ ይስማ እግዚአብሔር
@EOTCWW
❄️ይትባረክ ፦
መስቀል ረድኤት ወህይወት መስቀል አንቅዕት ለጽሙዐን ልብስ ለዕሩቃን መስቀል አብርሃ ለጻድቃን
@EOTCWW
💠ዘሠለስቱ፦
ጼና አልባሢሁ ለአባ መባ ፅዮን ከመ ጼና ስሂን ዘውስተ ገነት ጥዑም ጼናሆሙ ለጻድቃን
@EOTCWW
🔸ሰላም፦
ዮም በአለ መስቀሉ በሠማያት በላዕሉ ወዘነግሰ በምድር ከመ ያብርህ ለአእዛብ ወለኩሉ አለም በፍስሀ ወበሠላም ወትረ ይሴባሕ በቅዱሳን
🔹አመላለስ፦
በፍስሀ ወበሠላም/2/
ወትረ ይሴባሕ በቅዱሳን/4/
https://t.me/Eotcw
# Join & share #
1 161
❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"።
❤ ጥቅምት ፳፬ (24) ቀን።
❤ እንኳን አገሩ ጋዛ ለሆነ አባ ኤጲፋንዮስንም ላመነኰሰውና ለደሴተ ቆጵሮስም ኤጲስ ቆጶስ እንደሚሆን ትንቢት ለተናገረው ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅና ቅዱስ ባስልዮስ ላመሰገኑት ለታላቁ ለመስተጋድል መነኰስ ለአባ አብላርዮስ ለዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከሰማዕት ለጊኖስ ባልንጀራው ከሊቀ ጳጳሳት አባ ጳውሎስ፣ ከዘይና፣ ከአውስያና ከቈስጠንጢኖስም ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
+ + +
❤ መስተጋድል መነኰስ አባ አብላርዮስ፦ ይህም ቅዱስ ጋዛ ከሚባል አገር ነው ወላጆቹም አረማውያን ናቸው የዮናናውያንንም ትምህርታቸውንና ፍልስፍናቸውን አስተማሩት ሰውነቱ ለጥበብ ማደሪያዋ እስከሆነ ድረስ በዕውቀቱ ከጓደኞቹ በላይ ሆነ።
❤ ከዚህም በኋላ ከአገሩ የሌለ መልካም የሆነ ጥበብን ከውጭ አገር መማርን ወዶ ተነሥቶ ወደ እስክንድርያ አገር ሔደ መምህራንም ሁሉ ከሚኖሩበት ቦታ ገብቶ ከእርሳቸው ዘንድ ብዙ ትምህርትን ተማረ በዚያንም ጊዜ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ለመማር ተነሣሥቶ ቸኰለ የቤተ ክርስቲያንንም መጻሕፍት ብዙዎቹን አነበበ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ እለእስክንድሮስም ይተረጒምለትና ያስረዳው ነበር።
!❤ ከዚህም በኋላ ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ የክርስትናን ጥምቀት ተጠመቀ ከዚያም መንኲሶ በምንኲስና ሕግ ጸንቶ ገድልን ተጋደለ ወደ አባ እንጦንዮስም ሔዶ መንፈሳዊ የሆነ የትሩፋትን ሥራ እየተማረ በእርሱ ዘንድ ብዙ ወራት ኖረ። ወላጆቹም እንደሞቱ በሰማ ጊዜ ሒዶ የተዉለትን ገንዘባቸውን ሁሉንም ወስዶ ለድኆችና ለችግረኞች መጸወተ ከዚህም በኋላ ከሶርያ ገዳማት ወደ አንዱ ገዳም ገባ በዚያም በጾም በጸሎት በስግደት በመትጋት ፍጹም ገድልን ተጋደለ በየሰባት ቀን እስቲመገብ ድረስ ምግቡም የዱር ሣር ነበር።
❤ እግዚአብሔርም ሀብተ ትንቢትን ሰጥቶት ልቡናው ብሩህ ሆነ ድንቆች ተአምራትንም የሚያደርግ ሆነ ኤጲፋንዮስንም ያመነኰሰውና ለደሴተ ቆጵሮስም ኤጲስ ቆጶስ እንደሚሆን ትንቢት የተናገረለት እርሱ ነው።
❤ የዚህም አባት መላ ዕድሜው ሰማንያ ዓመት ነው ከክርስትውና ከምንኲስናው በፊት ዐሥራ ሰባት ዓመት በምንኲስናም ስልሳ ሦስት ዓመት ነው ክብር ይግባውና እግዚአብሔርንም ካገለገለ በኋላ ጥቅምት 24 ቀን በሰላም ዐረፈ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅም አመስግኖታል ሁለተኛም ቅዱስ ባስልዮስ በመጻሕፍቱ አመስግኖታል። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአባ አብላርዮስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥቅምት 24 ስንክሳር።
+ + +
❤ "ሰላም ለአብላርዮስ ለከርሡ ዘሠርዐ። ማየ ባሕር ስቴ ወሣዕረ ገዳም መብልዐ። በዕለተ አዕረፈ ዮም እንዘ ይብል አኅዓድ። ኢትፍርሂ ነፍስየ እምነ ሥጋ ወጺአ። እስመ ተቀነይኩ ለክርስቶስ ዓመታት ሰብዓ"። አርከ ሥሉስ (አርኬ) የጥቅምት24።
+ + +
❤ የዕለቱ ምስባክ፦ "ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊት ገዳም። ወከዐዉ ደሞሙ ከመ ማይ ዐውዳ ለኢየሩሳሌም። ወኀጥኡ ዘይቀብሮሙ"። መዝ 78፥2-3። የሚነበቡት መልዕክታት 1ኛ ቆሮ 14፥26-34፣ 1ኛ ጴጥ 3፥5-10 እና የሐዋ ሥራ 16፥13-16። የሚነበበው ወንጌል ማር13፥11-24። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ወይም የሠለስቱ ምዕት ቅዳሴ ነው። መልካም የፀበለ ማርያምና የአባ ዘግሩም የመታሰቢያ በዓልና የጽጌ ጾም ለሁላችንም ይሁንልን።
❤ በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት።
https://t.me/Eotcw
