Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
显示更多3 592
订阅者
-124 小时
-47 天
-2230 天
帖子存档
ጨረታ
ሪፖርተር ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የመምሪያ ክፍል ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በታች በመስኩ ከተደራጁ ማሀበራት በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆንም ፤-
-በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
-የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
-የተጨማሪ እሴት ታክስ የመዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
-በመንግስት ግዢ ለመሳትፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
-የጨረታ ዋስትና10000በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፤
ተጫራቾች ሰነዱ ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300/ሲስት መቶ ብር / ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21/ሀያ አንድ/ተከታታይ ቀናት በሓላ ባለውየስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታው ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30ሰዓት ማግኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ፡04677110211 ይደወሉ፡፡
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
