Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 584
订阅者
无数据24 小时
-57 天
+5330 天
帖子存档
የመስከረም_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF3.25 MB
ለአንድ ህንፃ መፍረስ ምክንያት ይሆናል ተብለው ብዙ ልህቃን የሚስማሙበት ጉዳይ:-🚧አንድ ህንፃ የተለያዩ structural member (column , beam , slab..etc) ውቅር ነው ስዋቀርም ሁሉም የየራሳቸው አገልግሎት አላቸው የህንፃው ህልውና የመፍረስና ያለመፍረስ ዋስትና ተገብውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ የመስጠት ሀላፊነትና የህንፃው የአገልግሎት እድሜ የሚወሰነው well designed structural member መሆኑ እሙን ነው። The reasons a building collapses can be due to - poor structural design, - poor compliance with specifications - poor quality control - faulty construction methodology foundation failure - extraordinary loads and corruption. Natural disaster is also identified as a cause of building collapse. በመሆኑም በእኛ አገር በስፋት ከሚስተዋለው ምክንያቶች መሀከል - poor structural design - faulty construction - poor quality control and corruption ዋነኞቹ ናቸው። አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት?? ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው 1,በ Fatigue ና 2, Creep ነው 1,Fatigue ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡ 2,Creep አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
የግንባታ አዲስ ኮስት ኤስቲሜተር ዌብሳይት ነው ተጠቀሙበት 👇👇
https://addiscostestimator.comFor more information call 0909068750 ዌብ ሳይቱ ይግንባታዎትን መረጃ ከእርስዎ በመዉሰድ ጥንቅቅ አድርጎ BOQ በኤክሴል አዘጋጅቶ ይሠጥዎታል፡፡ አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጋችሁ፣ የኢሜል አድራሻ ብቻ ነዉ፡፡ አሁኑኑ በነጻ ይሞክሩት፡፡ ✨ጥቅሞቹ 📌የተሟላ የዋጋ ዝርዝር 📌ፈጣን እና ቀላል 📌ቶሎ ቶሎ የሚሻሻል የገበያ ዋጋ 💥ስራዎትን በጥራት እና በፍጥነት በማጠናቀቅ ደንበኛዎትን ያስደስቱ፡፡https://youtu.be/llCVWy7fWTE?si=mVhMe81grc1Uc31f Via~Meacha Teshome
+1
ትኩረቱን በጨረታ ሰነድ ዝግጅት ላይ ያደረገ የዓቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል150 ለሚሆኑ ስራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና ማሕበራት እየተሰጠ በሚገኘው በዚህ ስልጠና ከጨረታ ሂደት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ማለትም የጨረታ ጥሪ ጋዜጣ ዋና ዋና ነጥቦች፣ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ሰዓቶች አረዳድ፣ የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርትን ተመርኩዞ የሚዘጋጅ የመወዳደሪያ ሰነድ ዝግጅት ፣ ከጨረታ ሊያሰርዙ የሚችሉ ተግባራት እንዲሁም ቅሬታ/አቤቱታ አፈታት ስርዓትና ሌሎችም ተያያዥ ነጥቦች ተተንትነው እየቀረቡ ይገኛል፡፡ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነሐሴ 29/2016 ዓ/ም
ስትረክቸራል ፎርማን (ለመንገድ ስራ)#ethiopian_engineering_corporation #Addis_Ababa 🎲ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት የስራ ልምድ ያለዉ (በፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ) ችሎታዎች:- - ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል - ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም መምራት የሚችል Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #9_years Deadline: October 1, 2024 📩How To Apply: ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን (CV) በቴሌግራም ላይ @anduamlak4 በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ1.pdf2.72 KB
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
