Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 587
订阅者
无数据24 小时
-17 天
+4830 天
帖子存档
የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ጫፍን ማሳያ ተደርጎ የሚወሰደው የሳዑዲ አረቢያ ሰማይ ታካኪ ሕንፃ አለምን እያስደመመ ነው።
አንድ ኪሎ ሜትር የሚረዝመውና በሳዑዲ አረቢያ ግንባታው በይፋ የተጀመረው ጅዳ ታወር ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ግንባታው ከሦስት አመት በኃላ በ2028 ዓ.ም ሊጠናቀቅ ይችላል።
በግንባታው ዘመን አመጣሽ አዲስ ቴክኖሎጂ ለመጀመሪያ በተግባር ላይ ውሏል። የሕንፃው ግንባታ የመጀመርያ ምዕራፍ እየተካሄደ ያለው በ4D ሞዴል ቴክኖሎጂ ሲሆን፣ ይህም ሞዴል በFreeform 3D የተፈጠረ ከመሆኑም በላይ፣ ቴክኖሎጂው ሰማይ ጠቀሱ ህንፃ እንዴት እንደሚጠናቀቅ ከማሳወቁም በላይ አመላካች የማጠናቀቂያ ቀናትንም በውስጡ አካቶ ይዟል።
ግንባታው ሙሉ በሙሉ ከተጠናቀቀ የዱባይ 828 ሜትር ቡርጅ ካሊፋን የሚበልጥ አዲሱ የዓለማችን ረጅሙ ህንፃ ይሆናል።
📷 Freeform 3D / SBG
Really, best platform done by the government so far.
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ :
For registration you only need ,
- VAT /TOT certificate
- National ID
- normal ID
- comptency certificate
- power of Attorney
It is free for registration. It may take 2- 7 days to get approval.
@consite🏗
🤔This image shows improper reinforcement placement for a column in a masonry foundation. Here are the key issues and possible reasons behind this mistake:🏗
👷♂Problems Identified:
1. Incorrect Anchorage of Rebars
- The reinforcement bars (rebars) are bent outward at the base, which is not a standard anchorage method. Normally, column rebars should extend straight into the foundation footing or have proper hooks/lap lengths.
2. Insufficient Lap Length or Development Length
- The bent rebars may not have sufficient embedment depth into the concrete foundation, leading to weak bonding and potential failure under load.
3. Poor Reinforcement Cover & Exposure Risk
- The rebars are exposed and corroding, indicating improper concrete cover or delayed concreting. This will weaken the structure over time.
4. Improper Connection Between Column and Foundation
- The column reinforcement should have been anchored into the footing with proper dowels or extended bars to ensure structural continuity.
👷♂Possible Reasons for This Mistake:
- Lack of Skilled Supervision – The site team may not have followed proper reinforcement detailing as per structural drawings.
Wrong Construction Sequence – The column reinforcement might have been placed after the foundation was completed, making it difficult to anchor properly.
Use of Inexperienced Labor – The rebar fixing crew might not have been trained on correct reinforcement anchorage.
Design or Execution Errors – Either the structural detailing was not clear, or the execution team failed to interpret the drawings correctly.
👷♂Solution & Correction:
- Rebar should be fully embedded into the foundation with proper development length.
- Use starter bars (dowels) properly anchored in the footing before placing column reinforcement.
- Ensure adequate concrete cover and avoid exposure of rebars to prevent corrosion.
- Supervise construction closely to ensure compliance with structural drawings and standards.
This mistake can significantly weaken the column’s load-bearing capacity and should be corrected before further construction continues. Would you like a specific reinforcement detail for proper column-footing connection?
👉ግልፅ የጨረታ ማስታዎቅያ
💫በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት የአዳራሽ ጥገናና እድሳት (ሪኢኖቬሽን) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤ ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ የጨረታ ሰነድ በ500 ብር በመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችህ፡፡
• All contractors of category GC-2/BC-1 and above, Special contracctor that have license in (interior design, Electromechanical, wall, floor, landscape and sanitary) single entity or joint venture contractor with license valid for the year 2017 E.C and can present registration certificate for construction work service from concerned organization.
• More than one joint venture is not allowed.
• ተጫራቾች በዘርፋ የታደሰና ህጋዊ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ ፡፡
• ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ የተወዳዳሪው ድርጅት ስም፣አድራሻ የሚመለከተው ወይም ህጋዊ ወኪል የፈረመበት የተሟላና ማህተም ያረፈበት መሆኑን አረጋግጠው ማቅረብ አለባቸው፡፡
• ተጫራጮች በጨረታ ሰነዱ የተቀመጡ ቴክኒካል መመዘኛዎችን ማሟላት አለባቸዉ ፤ቴክኒካል ሰነድ የማያሟሉ ተጫራቾች ፋይናንሽያል ሰነዱ ሳይከፈት ተመላሽ ይሆናል፡፡
• ተጫራጮች ፋይናንሽያልና ቴክኒካል ሰነድ በተለያየ ፖስታ ዋናዉንና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
• በጨረታው የተሳተፈ ማንኛውም ድርጅት ዋጋ ካቀረበ በኋላ ዋጋውን መለወጥና ማሻሻል ወይም በጨረታው አልሳተፍም ቢል ያስያዘውን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ተመላሽ አይሆንም፡፡
• ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ከሚያቀርቡበት አጠቃላይ ዋጋ 2በመቶ በባንክ በተመሠከረለት የደረሰኝ ክፍያ (ሲፒኦ) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ለ90 ቀናት አስገዳጅ የሆነ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በሞዴል 85 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች ሌሎች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
• ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ለማሸነፍ እንዲረዳው ከማንኛውም ኃላፊና ሰራተኛ ጋር አስፈላጊ ያልሆነ የጥቅም ግንኙነት ቢያደርግ ወይም ለማድረግ ቢሞክር ከጨረታው ይሰረዛል ፣በህግ ይጠየቃል፡፡
• ተወዳዳሪዎች ከተሸነፉ ያስያዙት ቢድ ቦንድ እንዲለቀቅ በጸሁፍ ሲያሣውቁ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ስለ ትክክለኛ ስራ አፈጻጸም ዋስትና (Performance Bond) ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10በመቶ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ በሚቀጥለው 10 ተከታታይ ቀን በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል ይፈጽማል፡፡ ዉል ካልፈጸመ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
• ተጫራጮች ከአሁን በፊት በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት እገዳ ያልተደረገባቸው መሆን አለባቸው፡፡
• ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ለተደራጁ ወጣቶች የስራ እድል አማራጮችን ለማስፋትና ለማበረታት የተዘጋጀ መመሪያ ቁጥር 52/2014 ዓ/ም መሰረት የስራ እድል መፍጠር የሚችሉ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ
• ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጭ እንዲሆን ተደርጐ የድርጅቱ ስም ለገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ይተላለፋል፡፡
• በጨረታው ለመሣተፍ ወይም ለመወዳደር የሚወጡ ወጭዎች ቢኖሩ መ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡
• የጨረታ ማስከበሪያዉ ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ካለፈ በኃላ ለ20 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
• የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን አንስቶ እስከ 21ኛው ቀን ከጥዋቱ 2፡00 ድረስ የጨረታ ፖስታውን ለአማራ ክልል ም/ቤት ጽ/ቤት በተዘጋጀዉ ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸዉ፡፡ በዚሁ እለት 2፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡ የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
• ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም አይነት ግብር የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
• ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አሸናፊው ተለይቶ ውል ከያዘበት ቀን ጀምሮ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
• የመጫረቻ ሰነዱ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን አንስቶ ለ20 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
• Bidders must provide certificate of satisfactory execution of previous contracts and/or experience provided by other contracting parties to the contract concerned in number and within the period specified in the bid data sheet for similar size/type contract with a budget of at least that of this contract.
• Bidders must provide all relevant documents for equipments specified in data sheet.
• መ/ቤቱ የስራውን 20 በመቶ የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ተጫራቾች ስለስራዉ አይነትና መጠን ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ጨረታ ከሚከፈትበት ቀን አስቀድመዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
• የዋጋ መሙያዉ ስርዝ ድልዝ ያለበት ከሆነ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
• መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ሌሎች በዚህ መመሪያ ያለተገለፁ በጨረታ ሰነዱ እና በመንግስት ግዥ አፈፃፀም መመሪያ ተገዥ ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0582262151 /0582221438 ፖ.ሣ.ቁ 1324 መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
የአብክመ የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት
@etconp
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱*✨🧱🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*✨Our Product Engineering Bricks and solid bricks High quality with affordable price🧱 🇪🇹
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator...."Build together the future" . For more information join our telegram channel and contact us 🧱📲0912854327&0902378888
የጨረታ ማሥታወቂያ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (ስክራፕ) በጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 01 ቀን 2017 ዓ.ም
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችን ፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (ስክራፕ) ፣ የአልሙኒየም ስክራፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈለጋል፡፡
1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ከጠዋቱ 2፡3o እስከ ıo፡00 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ በሚገኘው መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ግቢ ውስጥ ያገለገሉ ተሽከርካሪና የቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሠነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር ) ብቻ በመከፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪና ለቁርጥራጭ ብረታ ብረት (ስክራፕ) ለመሸጥ የተቀመጠውን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) /Ministry of Defense Property Sales Saving Account/ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ንብረት ሽያጭ ማጠራቀሚያ ስም የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ተሞልቶ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናቶች የሚሸጡ ተሽከርካሪዎችን ለማየት ኮፈን ተከፍቶ ስለሚቆይ ዘወትር በስራ ሠዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ıo፡00 ሠዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ደብረዘይት ( ቢሾፍቱ) በሚገኘው አውቶሞቲቭ ካምፕ ጀርባ ሲሆን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች (ስክራፕ) በተመለከተ በደብረዘይት ( ቢሾፍቱ) ተሽከርካሪ ከምችት ግቢ፣በታንከኛና ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ግቢ፣ በአዲስ አበባ ቃሊቲ በመልካ ገመኔ ትራንስፖርት ግቢ እና በጃልሜዳ መሐንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ በስፍራው ተገኝተው መመልከት ይቻላል፡፡
4. ተጫራቾች ከጨረታ ሠነድ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ብቻ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስማቸውን፣ክፍለከተማ፣ወረዳ፣የቤት ቁጥርና ስልክ ቁጥራቸውን በግልፅ በመፈረም ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሠነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
6. የጨረታው ሚያዚያ 16/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ይከፈታል፡፡
7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው ከከፈሉ በኋላ ንብረቶቹን በ20 የስራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው፡፡
8. ለተሽከርካሪዎች የስም ማዞሪያ ወጭዎች እና ብረታ ብረቶቹን ለማንሳት የሚያስፈልግ ማንኛውም ወጭ ሙሉ በሙሉ በገዥዎች ይሸፈናል፡፡
9. ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ለመጫረት የሚፈልግ ተጫራች ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ብረታ ብረት የማቅለጥ ፈቃድ የተሠጠው ብቻ መሆን አለበቸው፡፡
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስበስጠ መረጃ፡- አድራሻ አዲስ አበባ ምድር ኃይል ግቢ መከላከያ ንብረት አስተዳደር ዳደሬክቶሬት ስልክ ቁጥር 0113-72-28-60 መደወል ይቻላል፡፡
🤚ጥያቄ? ምሽት ይሳተፉ!
@consite🏗 ቴለግራም ይቀላቀሉ!
Q40. Which material is the strongest in compression?
Reporter Miyaziya 1/ 2017
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ቀጥተኛ መልስ የታጣላቸው ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙት መሆኑ ተነገረ::
ተቋሙ ጥናት የሚያደርገውና የሚያቀርበው ገለልተኛ ሆኖ ነው ያሉት አቶ ዘውዱ፣ የፖሊሲ ውሳኔ የሚያሳልፈው አካል ሕግ የማውጣት ሥራ የሚሠራ ከሆነ ጥናቱን መሠረት በማድረግ እንዲሠራ የሚያግዝ ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የአሰላሳይ ግሩፑ ውቅር መንግሥትን መሠረት ९५८८ (Government Initiated) ۸۶ ९६६ ११०८ አሰላሳይ ግሩፕ ተብሎ ሊወሰድ እንደሚችል አስረድተዋል፡፡
ተጠሪነቱ ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሆነው ግሩፑ፣ ዋና መቀመጫው አዲስ አበባ ሆኖ በየክልሎቹ ቢሮ ሊኖረው እንደሚችል ታሳቢ መደረጉ ተነግሯል። አሰላሳይ ግሩፑ ምንም እንኳ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሁን እንጂ በራሱ ስም የሚሠራቸው ሥራዎች ስላሉ የራሱ የሆነ የሕግ ሰውነት እንዳለው ተገልጿል፡፡
ግሩፑ ስምንት የሥራ ክፍሎች እንደሚኖሩት የተገለጸ ሲሆን፣ በእያንዳንዱ ክፍል አራት ባለሙያዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ አቶ ዘውዱ ገልጸዋል። የዘላቂ ልማት ጉዳይ፣ የሕንፃ ግንባታ ዘርፍ፣ የውኃ፣ የፅዳት አጠባበቅና አካባቢ፣ የትራንስፖርትና መሠረተ ልማት፣ የኃይል፣ የከተማ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ችግርየሚሉ ጉዳዮች የጥናት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ሆነው ተለይተዋል።
የ2017 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
🏗Concrete Admixtures:-
💫In concrete mix design, Superplasticizers, Accelerators, and Retarders are key admixtures that modify the properties of fresh and hardened concrete.
⭐️Here’s a breakdown of each:
1. Superplasticizer (High-Range Waters Reducer)
Purpose:
- Increases workability without adding extra water.
- Reduces the water-cement ratio, enhancing strength and durability.
- Helps in producing self-consolidating concrete (SCC).
Types:
- Sulfonated Melamine Formaldehyde (SMF)
- Sulfonated Naphthalene Formaldehyde (SNF)
- Polycarboxylate Ether (PCE) – - Most advanced, high efficiency
Dosage: Typically 0.1–2% by weight of cement.
Advantages:
- Improves slump without compromising strength.
- Reduces segregation and bleeding.
- Enhances durability and resistance to sulfate/chloride attack.
------------------------------------------
2. Accelerator
Purpose:
- Speeds up the setting time and early strength development.
- Useful in cold weather concreting.
- Helps in rapid repairs and early formwork removal.
Types:
- Calcium Chloride (CaCl₂) – Common but not recommended for reinforced concrete due to corrosion risk.
- Non-chloride accelerators (Calcium Nitrate, Calcium Formate, Sodium Thiocyanate, etc.) – Safer for reinforced concrete.
- Dosage: 1–3% by weight of cement.
Advantages:
- Faster setting and early strength gain.
- Reduces bleeding and shrinkage cracking.
- Increases freeze-thaw resistance in cold climates.
---------------------------------------
3. Retarder
Purpose:
- Delays setting time to prevent premature hardening.
- Useful in hot weather to avoid rapid hydration.
- Helps in large pours or long transportation times.
Types:
Lignosulfonates
- Hydroxycarboxylic acids (e.g., tartaric acid, citric acid)
- Sugars (like glucose-based compounds in small amounts)
Dosage: 0.1–1.5% by weight of cement.
Advantages:
- Extends workability time.
- Reduces heat of hydration in mass concreting.
- Improves surface finishing by preventing cold joints.
- Choosing the Right Admixture
- For high-strength concrete → Use superplasticizer (PCE preferred).
- For cold weather → Use a non-chloride accelerator.
- For hot weather or long transport → Use a retarder.
Any comments? Or Questions? t.me/Consitesolutionbot 👌@consite🏗
🏗Concrete Admixtures:-
💫In concrete mix design, Superplasticizers, Accelerators, and Retarders are key admixtures that modify the properties of fresh and hardened concrete.
⭐️Here’s a breakdown of each:
1. Superplasticizer (High-Range Waters Reducer)
Purpose:
- Increases workability without adding extra water.
- Reduces the water-cement ratio, enhancing strength and durability.
- Helps in producing self-consolidating concrete (SCC).
Types:
- Sulfonated Melamine Formaldehyde (SMF)
- Sulfonated Naphthalene Formaldehyde (SNF)
- Polycarboxylate Ether (PCE) – - Most advanced, high efficiency
Dosage: Typically 0.1–2% by weight of cement.
Advantages:
- Improves slump without compromising strength.
- Reduces segregation and bleeding.
- Enhances durability and resistance to sulfate/chloride attack.
------------------------------------------
2. Accelerator
Purpose:
- Speeds up the setting time and early strength development.
- Useful in cold weather concreting.
- Helps in rapid repairs and early formwork removal.
Types:
- Calcium Chloride (CaCl₂) – Common but not recommended for reinforced concrete due to corrosion risk.
- Non-chloride accelerators (Calcium Nitrate, Calcium Formate, Sodium Thiocyanate, etc.) – Safer for reinforced concrete.
- Dosage: 1–3% by weight of cement.
Advantages:
- Faster setting and early strength gain.
- Reduces bleeding and shrinkage cracking.
- Increases freeze-thaw resistance in cold climates.
---------------------------------------
3. Retarder
Purpose:
- Delays setting time to prevent premature hardening.
- Useful in hot weather to avoid rapid hydration.
- Helps in large pours or long transportation times.
Types:
Lignosulfonates
- Hydroxycarboxylic acids (e.g., tartaric acid, citric acid)
- Sugars (like glucose-based compounds in small amounts)
Dosage: 0.1–1.5% by weight of cement.
Advantages:
- Extends workability time.
- Reduces heat of hydration in mass concreting.
- Improves surface finishing by preventing cold joints.
- Choosing the Right Admixture
- For high-strength concrete → Use superplasticizer (PCE preferred).
- For cold weather → Use a non-chloride accelerator.
- For hot weather or long transport → Use a retarder.
Good Moring🤚@consite🏗
🫰For construction experts, where is the mistake?🤔
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
🔆ኢትዮ ቤዝ ቢዝነስ ግሩፕ🔆
የምስራች ለኮንስትራክሽን ዘርፍ፣ ለሪል ስቴት፣ ቤት ለሚገነቡ፣ ህንፃ ለሚገነቡ፣ ለግንባታ ተቋራጮች እና በግንባታ ላይ ለሚሰማሩ ሁሉ!
የሚያስፈለገዎትን መጠን የአርማታ ብረት ዓይነት በማቅረብ ለማገልገል መጥተናል - እንደ ምርጫዎ።
የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ ፋብሪካዎች የተመረቱ እና በቱርክ የተመረቱ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) ከባለ 8 እስከ 32 ሚሊም ውፍረት በግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🇪🇹የአገር ውስጥ እና
🇹🇷 የቱርክ ብረት
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar 12mm
🏗rebar 14mm
🏗rebar 16mm
🏗rebar 20mm
🏗rebar 24mm
🏗rebar 32mm
🔲 በተጨማሪም
▪️ለደላሎች ኮሚሽን እንከፍላለን
▪️ለነጋዴዎች ቅናሽ እናደርጋለን
▪️ቁርጥራጭ(እስክራኘ) ብረት እንገዛለን
▪️ከግንባታ የተረፈ የአርማታ ብረት እንገዛለን
በተመጣጣኝ ዋጋ እና አስተማማኝ አቅርቦት የአርማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል
ማሳሰቢያ ራስዎን ከአጭበርባሪ ይጠብቁ እቃዎ 100% ከተጫነ በሁዋላ ገንዘብ በድርጅቱ ባንክ አካውንት ትራንስፈር ያደርጋሉ
ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናቀርባለን
አድራሻ
📌ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ መብራት በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል
https://t.me/ethiobasebusinessgroup
📞+251911731977
📱+251924775544
📲+251972670787
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
