Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 591
订阅者
+224 小时
+17 天
+4130 天
帖子存档
Specific Procurement Notice - HoA C1A.pdf1.33 KB
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-88/2016
‹
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ኦብሶሌት መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማግኘት ይችላሉ፡፡
2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት እና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የሚመጣ ማንኛውም ተጫራች ንግድ ፈቃድ (መታወቂያ) ኮፒ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
4. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው ፡፡
5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ-1 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ከሰዓት 08፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 09፡00 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ
አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
ስልክ ቁጥር 0118 72 29 91/ 0118-13 45 27 / 0118-72 29 47/
Solomon Abay 3, [2/12/2024 3:34 PM]
INVITATION FOR RE-BID
IFB No. ECWCT/RT/NCB/PG/0091/2016
1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for supply of Porcelain.
2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6. The deadline for bid Submission shall be on FEBRUARY 29, 2024, at 4:00 Local time
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 200,000.00 ETB (Two hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department on FEBRUARY 29, 2024, at 4:30 Local time in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No.011 8 72 29 58/ 0118 72 30 86/011 896 29 91
አዲስ ዘመን 🚧
ጥር 24/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ጥር 24/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ጥር 24/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ጥር 23/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ጥር 23/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ጥር 23/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
