Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
显示更多3 592
订阅者
-624 小时
-217 天
-330 天
帖子存档
+1
ነጻ የትምህርት ዕድል።
ዩሲኤል ባርትሌት ፋከልቲ ኦፍ ዘ ቢልት ኢንቫይሮንመንት። ለንደን፣ ኢንግላንድ።
በኪነህንጻ፣ በከተማ እቅድ፣ በአካባቢ ምህንድስና እና በተገነባው አካባቢ ላይ ከሰሀራ በታች ላሉ አመልካቾች የተዘጋጀ የሁለተኛ ዲግሪ ነጻ የትምህርት ዕድል።
ዝርዝሩን ከማስፈንጠርያው አግኝተው ያመልክቱ።
መልካም ዕድል።
https://www.ucl.ac.uk/bartlett/study/scholarships-and-funding/bartlett-promise-scholarship/bartlett-promise-sub-saharan-africa-masters-scholarship
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
በስራ ላይ~ ሰናይ ምሽት!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!Construction Solution-Consite Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
+3
ማስታወቂያ | AdvertisingMhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..
+3
የአርባምንጭ አለም አቀፍ ስታዲየም 🔑 እውነታዎች
🔹▫️🔹▫️
1️⃣ ወቅታዊ የግንባታ ወጪው 8 ቢሊዮን ይደርሳል፣
2️⃣ ከ25 ሺህ በላይ ተመልካቾችን ደረጃውን በጠበቀ ወንበር መያዝ የሚችል፤
3️⃣ አለም አቀፍ የአትሌትክስ ውድድሮችን ማካሄድ የሚያስችል የመሮጫ መም፣
4️⃣ የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ጨዋታዎችን እንዲሁም የሴቶችን የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ማስተናገድ የሚችል፣
5️⃣ ከዋናው ስታዲየም ጎን ደረጃቸውን የጠበቁ ሁለት ሟሟቂያ ባለ መም
ሜዳዎች፣
6️⃣ የመዝናኛ እና ልዩ ልዩ ግልጋሎት ስፍራዎች፣
7️⃣ ከ1000 በላይ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ፣
8️⃣ ፕሮጀክቱን በሁለት ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል፣
9️⃣ ግንባታው ከ14 በመቶ በላይ ደርሷል፣
🔟 ከ300 በላይ ሠራተኞች በቋሚነት በሳምንት ሰባት ቀን ይሠራሉ፣
🔹▫️🔹▫️
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/infraconmedia
Call for research paper
National Conference on Women Empowerment in the Construction Industry.
Under the Theme: “She Builds Ethiopia”
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
ኪራይ የቱርክ የብሎኬት ማሽን እንፈልጋለን?? ያለው አካል
- የኪራይ ዋጋ
- የማምረት አቅም
በዝርዝር ያሳውቀን
ስልክ 0908280208/0989999001
ቴሌግራም/ @UnitySupplydBot
Urgent | ይሸጣሉ!
Spare parts each 10pc
የሻጭ ስልክ: 0930593155
0989999001
ማስታወቂያ ከዚህ ቀደም በማህበር ቤት Online ለተመዘገባችሁ በሙሉ!
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
የጨረታ ማስታወቂያ🏗
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ እና የንግድ ማእከል ላይ የሚገኙ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም
👉 ሲኒማ
👉 ካፌ እና ሬስቶራንት
👉 የሕፃናት መዝናኛና የጌም ማጫወቻ ሥፍራዎች
እንዲሁም ለሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶች የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ቫቲካን አካባቢ ከሚገኘው የባንኩ የፋሲሊቲዎች አስተዳደር ህንፃ የምድር ቤት ወለል በሚገኘው ቢሯችን እስከ ግንቦት 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
@consite🏗
ዮንአብ ኮንስትራክሽን YONAB CONSTRUCTION🏗
VACANCY ANNOUNCEMENT
Document No: YONAHOLTONA
Our company. YONAB CONSTRUCTION, is a progressing and reputable construction company in Ethiopia, engaged in construction of Road. Bridges and buildings, Quarry development and crushing. Real estate development. Airport feld and terminal building and Machinery rental. To suppon our projects, we are seeking talented individuals who possess the qualifications outined below for various positions. If you believe you meet then requirements, we warmly invite you to apply within TEN /10/ working days after the first appearance of the announcement.
እንኳን ለላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!
ዛሬ ዓለም አቀፉ የላብአደሮች ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው። በቅድሚያ በላባችሁ ፍሬ ለምታድሩ ወዳጆቼ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። ምንም እንኳ የኢትዮጵያውያን ላብአደሮች የዕለት ተለት ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ እየተንደረደረ ቢሆንም፣ በመጪ ጊዜያት ይህ ሁኔታ እልባት እንደሚያገኝለት ተስፋ አደርጋለሁ። ባለሻካራ እጆች ትጉኀን የልፋታቸውን ያህል እንደሚከፈላቸውም አምናለሁ...
...'ሜይ ዴይ'ን ሳስብ መጀመሪያ ትውስ የሚለኝ፣ የማክሲም ጎርኪይ መጽሐፍ ነው። ይህ ጠብሰቅ ያለ መጽሐፍ ስሙ 'እናት' ይሰኛል። እኔ ያነበብሁት ወደ አማርኛ የተመለሰውን እና በራዱጋ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ለንባብ የበቃውን መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉ ታሪክ ማጠንጠኛ በአንድ የላብአደር ቤተሰብ ሕይወት ላይ የሚያተኩር ነው። የዚህ ቤተሰብ የበኩር ልጅ የሆነው ፓቬል እንደአባቱ ሁሉ የፋብሪካ ሰራተኛ ሆኖ በሚሰራበት ወቅት፣ ሌሎች እንደሚያደርጉት በቮድካ ጥንብዝ ብሎ መስከር አብዝቶ ነበር። ይሁንና ወራት አልፈው ወራት ተተክተው፣ ከዕለታት ባንዱ ቀን ፓቬል አንባቢ ሆኖ ተገኘ። ከስራ መልስ በርካታ መጽሐፍትን ማንበብ ጀመረ። መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ፣ በወቅቱ በምድረ ራሺያ እንዳይነበቡ በዛሩ መንግስት ዕቀባ የተደረገባቸውን የሶሻሊስት መጽሐፍትን ይኮመኩም ያዘ። ይህ አዲስ አመል ለእናቱ ለፔላጊያ በማይመቻትም፣ ልጇ እንደሟች አባቱ በመጠጥ ከመናወዝ በመዳኑ ደስ ብሏታል። እንዲህ እንዲህ እያለ ፓቬል እና ጓደኞቹ በሶሻሊዝም ርዕዮተዓለም ተቃኝተው፣ ተደራጅተው በጊዜ በላብአደሮች ላይ የሚፈጸመውን ግፍ ለመታገል እስከመጨረሻው ሲታገሉ የጎርኪይ መጽሐፍ በትረካው ውስጥ ያሳየናል። የፓቬል እናት ፔላጊያ የዚሁ ትግል አካል ሆና ስትሳተፍም እናስተውላለን...
...ይህን መጽሐፍ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ። አሁን ከመጽሐፍት ስብስቤ ውስጥ ባይኖርም፣ የልጅነቴ ትውስታ ሆኖ በአዕምሮዬ ማሕደር ውስጥ ተቀርጾ ተቀምጧል። በተለይም የላብአደሮችን ዕንቅስቃሴ በሚመለከት መጀመሪያ ከጉዳዩ ጋር ያስተዋወቀኝ የጎርኪይ መጽሐፍ ነው። "ሜይ ዴይ" በመጣ ቁጥር አስታውሰዋለሁ...
(የ'ሜይ ዴይ' ተዘክሮ)
መልካም በዓል!
@consite🏗
🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ!
Q.444) Slump test of Concrete used to test?
@consite🏗
🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ!
Q.444) Slump test of Concrete used to test?
@consite🏗
