Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
显示更多3 594
订阅者
-324 小时
+67 天
-1930 天
帖子存档
የፎርምወርክ ማፍረሻ ቀነ ገደብ
በቀድሞው የሀገራችን የሕንጻ እና መንገድ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ባለሥልጣን (Building and Transport Construction Design Aucthority – BaTCoDA Specification) ላይ በቁጥር 03244 ላይ እንደተመለከተው ፎርምወርክ የሚነሳበት (የሚነቀልበት/የሚፈርስበት) ቀንን (Formwork Removal) በተመለተ እንደሚከተለው አስቀምጧል።
አቀባዊ የአርማታ ግድግዳዎች ( shear wall)፣ አምዶች (columns) እና aግዳሚ ጋንዴላዎች ወይም ምሰሶዎች (beams) = ከ16 ሰዓታት በኋላ
የወለል አርማታ ሙሌት የታችኛው አልጋ (slab soffit) = በ21 ቀናት ውስጥ
የወለል አርማታ የጎንዮሽ ማፈኛ (props of slab) = በ14 ቀናት
የአግዳሚ ጋንዴላ/ምሰሶ የታችኛው አልጋ (soffit of beam) = 21 ቀናት
የአግዳሚ ጋንዴላ/ምሰሶ የጎንዮሽ ማፈኛ (Props of beam) = 14 ቀናት
ማሳሰቢያ፦ ለተዘረዘሩት የአርማታ ስትራክቸር ክፍሎች (Concrete skeletons) የተጠቀሱት ቀናት "ቢያንስ ቢያንስ" ተብሎ የተቀመጠ ዝቅተኛው የጊዜ ገደብ ነው።