Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 594
订阅者
+624 小时
+77 天
+4830 天
帖子存档
🚧የልኬት ውል(Admeasurement Contract)
ይህ የውል አይነት ብዙ ጊዜ “unit rate Contract” ተብሎ ከሚታወቀው የውል አይነት ጋር እጅግ የተመሳሰለ ነው።
ተቋራጩ በጨረታ ሰነዱ ላይ ያስገባው የአንድ ልኬት ዋጋ እንዳለ ሆኖ የሥራው መጠን ግን አማናዊ ሥራው (Executed works) ላይ በተከናወነው ልኬት መሰረት የሚከፈልበት የውል ስጦታ አይነት ነው።
ለምሳሌ፦ አንድ ተቋራጭ በጨረታው ላይ ለተመለከተው 4.5 ኪዩቢክ ሜትር አርማታ ቢሆን እና በአንድ ኪዩቢክ ሜትር 8ooo ብር አስገባ እንበል።
ነገር ግን ወደ ሥራ ከገባ በኋላ የተሰራው አርማታ 5.0 ኪዩቢክ ሜትር
ቢሆን በልኬት ውል (Admeasurement Contract) ከተፈራረሙ ዋጋ ለመክፈውል የሚቆረጠው የሥራ መጠን ጨረታው ላይ
የነበረው 4.5 ኪዩቢክ ሳይሆን በሥራ ላይ
የተመዘገበው ልኬት ወይም 5.0 ኪዩቢክ ሜትር ነው።
ነገር ግን አስቀድሞ ያስገባው የአንድ ኪዩቢክ ሜትር ማባዣ ዋጋ ወይም 8000 ብር ግን አይቀየርም።
ስለዚህ ለተቋራጩ የሚከፈለው 5.0*8000 = 40,000.00 ብር ይሆናል ማለት ነው።
በዚህ ውል አይነት የሥራው መጠን በጨረታው ላይ ከተሞላው መጠን ሊለይ ቢችልም የአንድ ልኬት ዋጋ ግን መቀየር አይቻልም ማለት ነው።
የልኬት ውል (Admeasurement Contract)

New Vacancy
~ የስራው መጠሪያ: Design Coordinator-Projects
~ የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
~ የስራው ዘርፍ: ሲቪል ምህንድስና እና ኮንስትራክሽን
~ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
~ የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ
~ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
~ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 3/1/2024
- Bsc in Architecture, Civil Engineering.
- 5 years and above experience in which 1 year in a senior position (experience from international company will be given a priority)
How to apply
send your Cv recruitment@eeigconstruction.com
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ታህሳስ 09/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ታህሳስ 09/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
ኢትዮጵያን ሄራልድ 🚧
ታህሳስ 09/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
አዲስ ዘመን 🚧
ታህሳስ 09/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
አዲስ ዘመን 🚧
ታህሳስ 09/2016 ዕትም
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 