Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 587
订阅者
-224 小时
+27 天
+3030 天
帖子存档
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
በዩኒቲ ኮንስትራክሽን ግሩፕ ውስጥ እኛ ባለሞያዎችን ጠቅላላ ስራ ተቋራጮች ና ጨረታ እንዲሁም አምራች ድርጅቶችን ወኪል አቅራቢዎችን በእጅ ስልክዎ ብቻ በመደወል ያገኛሉ። ጊዜ ና ገንዘቦዎን ይቆጥባሉ!
Official: ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ገበያ ቴክኖሎጂ
ስልክ፦📞+251-989-999-001/ማስታወቂያ
t.me/UnitySupplydbot ☜|] ለመስራት
የፈለጉትን እናቀርባለን! #ያማርጡ #ይዘዙ
የግንባታ ስራ ተቋራጭ/ጨረታ
በየቀኑ ለሚወጡ ነፃ ጨረታዎች
ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ባለው
ቴሌግራም ዌብሳይታችን/ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf2.72 KB
ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸውም በነፃ የስልክ ቁጥር 8588 በመደወል ጥቆማ እንዲያደርሱም ቢሮው ጠይቋል፡፡
በመሆኑም የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ፦ ደርባ 1 ሺህ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣ ዳንጎቴ 1 ሺህ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣ ሃበሻ ሲሚንቶ 1 ሺህ 305 ብር፣ ኢትዮ 1 ሺህ 56 ብር ከ80 ሳንቲም፣ ሙገር 1 ሺህ 16 ብር ከ52 ሳንቲም፣ ናሽናል ሲሚንቶ 1 ሺህ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣ ካፒታል 1 ሺህ 101 ብር ከ05 ሳንቲም መሆኑን ቢሮው አስታወቋል፡፡
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 23 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 23 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በዓባይ ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ የማስፋፊያ ግንባታ እና ለወረብ ጤና ኬላ 1 ብሎክና አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Opening Date: Mon, May 15, 2023
Closing Date: Mon, May 15, 2023
Published On: Be'kur ( Mon, Apr 24, 2023 )
Posted: 2 days ago
Bid Bond: 1%
Region: Amhara
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በባሕርዳር ከተማ አስ/ጤና ጥበቃ መምሪያ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በዓባይ ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ የማስፋፊያ ግንባታ እና ለወረብ ጤና ኬላ 1 ብሎክና አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የሥራ ፈቃድና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት (ቲን) ያላቸው፡፡
የመልካም ሥራ አፈጻጸም የ2014 ዓ.ም. እስከ 2015 ዓ.ም. ጨረታው በአየር ላይ እስከዋለበት ድረስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
በግንባታ የሥራ ዘርፍ ወይም ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ፈቃድ ያላቸውን ከደረጃ 9 በላይ የሆኑትን የሚያካትት መሆን አለበት፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 1 በመቶ በሲፒኦ ወየም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና እና የውል ማስከበሪያ 30 በመቶ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የመጫረቻ ሰነዱ በሁለት ፖስታ ዋናና ቅጂ /ኮፒ/ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 20 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በአየር ላይ የሚውልበት ለ21 የሥራ ቀናት ከ16/08/2015 ዓ.ም. እስከ 06/09/2015 ዓ.ም. ሲሆን ጨረታው የሚያበቃው በ7/09/2015 ዓ.ም. 4፡00 ነው፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ7/09/2015 ዓ.ም. 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል። ይህ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል፡፡
የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
በበለጠ ስፔስፊኬሽን ዝርዝሩን ከጨረታ ሰነዱ ማየት ይቻላል፡፡
አሸናፊው የሚለየው በጠቅላለ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ እና የመወዳደሪያ ዋጋው ቫትን ይጨምራል፡፡
በጨረታ ወቅት ጨረታው ውድቅ ቢሆን ተጫራቾች የሚያወጡትን ወጪ ጤና ጣቢያው አይሸፍንም፡፡
ለበለጠ መረጃ ዓባይ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 20 ወይም በስልክ ቁጥር 058 321 00 89 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጠቅላላ ድምር ሲባል በጤና ጣቢያው ግቢ ውስጥ ያለው የግንባታ ማስፋፊያ ለብቻ እና የወረብ ጤና ኬላ 1 ብሎክ አጥር ለብቻ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የዓባይ ጤና ጣቢያ
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
